@asmarcooking12: Crispy Orange Chicken #asmr #crispy #tiktokfood #usafood #fyp

Asmr Cooking
Asmr Cooking
Open In TikTok:
Region: US
Friday 09 October 2026 19:20:56 GMT
1646
29
1
0

Music

Download

Comments

craft6916
Experiment USA :
😋😋😋
2026-10-09 19:23:08
0
To see more videos from user @asmarcooking12, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

##_ላልይበላ ማለት #አባ_ውዴ አላዛኝ ወይም( ለማኝ ) እንደማለት አይደለም!!👍  👍 ይሄ የ #tsige_ royal ስራ አማራን ብሎም ወሎን ብሎም የላልይበላን አካባቢ ማህበረሰብ አይወክልም  በTikTok ገጿ tsige royal( toyal🤧) በመባል  የምትታወቀው ቲክታከር ጎሳየ ተስፋየ ላልይበላ ብሎ በለቀቀው ነጣላ ዜማ ተመርኩዛ የለቀቀችው አጭር video እየተመለከትሁ ነበር እና ስራዋ ልክ አይደለም። የላልይበላን ማህበረሰብ መስዬ ሰራሁት ብላ የተወነችበት ገፀ ባህሪ ልክ አይደለም ማህበረሰቡም እንደዚህ አይነት አይደለም። ከአንድ ወንድ ጋር ሆና የአጭር  የውስለታ ታሪክ የለቀቀችው video የአካባቢውን ባህልና ትውፊት እንዲሁም ቀደምትነት በሚያሳይ መልኩ መስራት ነበረባት እንጅ   አላዛኝ ለማ””ኝ መስላ መስራት አልነበረባትም ።  በዚሁ አጋጣሚ መናገር የምፈልገው ነገር በጣም ግርም የሚለኝ  ግን እስካሁን ያልተናገርሁት ሁሌ ስሰማው የሚያናድደኝ  ነገር ከአማራ  ክልል ወጣ ብዬ  ስስማ  ስለላልይበላ ማህበረሰብና ስለታሪኩ  ሌሎች ሰዎች የሚያውቁትና ታሪኩ ፍፁም የተለያየ ነው። ላልይበላ ስትላቸው የአባውዴ ሀገር እነዛ በር ላይ የሚያላዝኑት ለማኝ ነው የሚሉህ  ።  የስሙን ትርጓሜ  ልተወውና **#ላልይበላ_ማለት_ግን_ቅዱስ_ንጉስ ማለት ነው። ላልይበላ የቅዱሳን የንጉሳን የሹማምንት የጠቢባን የጀግኖች መፍለቂያ ሀገር ነው  ። ሌላው ማህበረሰብ ግን ላልይበላ ሲባል የሚለምን የሚያላዝን  #አባ  የሚባሉ አላዛኝ  ማህበረሰቦች እንደሆኑ ነው የሚነገረው ይህ ደግሞ ፍፁም እውነት አይደለም ።  በእርግጥ እንደታሪኩ ከ912-1245 ዓ.ም  የዛጉዌ ስርዎ መንግስት የአክሱምን ስርዎ መንግስት ከጣለ በኋላ ኢትዮጵያን ለ333 አመት አስተዳድሯል። የዚህ ስርዎ መንግስት ከ11 ነግስታት ደግሞ በጣም ታዋቂው ንጉስ ቅዱስ ላልይበላ ነበር። እናም እንደታሪካችን  የዛጉዌ ስርዎ መንግስት ሲወድቅ ንግስና የተሸጋገረው ወደ ሸዋ የሰሎሞን ስርዎ መንግስት ነው ወደ እነ አፄ ይኩኖ አምላክ  ማለት ነው ።  እንግዲህ እዚህ ጋር ነው ታሪኩ የተደበላለቀው  በላልይበላ ንግስና ዘመን በስሩ ሲተዳደሩ የነበሩት ህዝቦች ንግስናው ወደ ሸዋ ሲመጣ ንጉሱ አፄ ይኩኖ አምላክን ተከትለው ወደ ሸዋ መጡ እናም የሸዋና አፄ ይኩኖ አምላክ በሚያስተዳድራቸው ግዛቶች ሁሉ እነዚ ከላልይበላ ተነስተው የመጡትን ሰዎች ከየት ነው የመጣችሁት ሲባሉ ከላልይበላ ይሉ ነበር። በያኔ ዘመን አንዱ ንግስናውን ከሌላኛው ሲቀበል የዛን ንግስና የተቀማውን በስሩ የነበሩትን ህዝቦች ማስተዳደር ግዴታው ነበርና ይቀበላቸውም ነበር   ——————-እናም ሌላኛው ደግሞ አባውዴ ሲባሉ የነበረቱ እንደ አዝማሪ አይነት አላዛኝ የነበሩት እነዛ የጠፉት (አሁን በኢትዮጵያ ተበትነው የሚኖሩት ወደ መጥፋት ደረጃ የደረሱት ማህበረሰቦች በዜማ ሲለምኑ የሚጠይቁትን የልመና ጥቅም አልሰጣቸው እንዳይል ከየት ነው የመጣችሁት ተብለው በሸዋ ሹማምንት ዘንድ ሲጠየቁ አብረው ከላልይበላ ነው የመጣነው ይሉ ነበር ያ ቃልም ሲቀባበል ሲዋረስ ላልይበላ ተብለው በሌላው የኢትዮጵያ ማህበረሰብ የሚታወቁት እነሱ ሆኑ። እናም ይህ ታሪክ ግን አሁን ላይ ወሎና ላልይበላ የሚኖሩትን ማህበረሰብ ታሪካቸውም ስማቸውም እንደነ አባውዴ ተደርጎ ነው የሚወራው በተጨማሪም አሁንም ድረስ የወሎ ሰው  እንደችግርተኛና እንደ ርሃብተኛ እንዲታይ አድርጎታል።  በዚህም አማራን ብሎም ወሎን መሳደብ የሚፈልግ ሰው አንዳንዴ ላልይበላ ብሎ ሲሳደብ እሰማለሁ።  ይህ ግን ፍፁም ከእውነታው የራቀ ነው የሚዲያ ሰዎች የmedia ስራ ከመስራታችሁ በፊት ተጠንቅቃችሁ ስሩ  ጠይቁ አሁን የምታስቀምጡት ታሪክ መጭው ትውልድ የሚወርሰው በአንደበቱ የሚለምደው ነው እናንተ ለ Like ና ለ view ብላችሁ ታሪክ አታበላሹ ።

About