@gurshapaje: የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ መቐለ በረራ ሊጀምር ነው:: የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ መቐለ ከተማ አቆርጦት የነበረውን መደበኛ የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት ከጥቅምት 1 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚያንቀሳቅስ አስታወቀ። አየር መንገዱ በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረው ይህ የበረራ መስመር ዳግም እንደሚጀመር ይፋ ያደረገ ሲሆን፣ መንገደኞች ከወዲሁ የጉዞ ቲኬት መቁረጥ እንደሚችሉ ገልጿል። በዚሁ መሠረት ወደ መቐለ ለመጓዝ የሚፈልጉ ደንበኞች በአቅራቢያቸው በሚገኙ የአየር መንገዱ የሽያጭ ቢሮዎች በአካል በመገኘት ወይም በነፃ ስልክ ቁጥር 6787 ወደ ጥሪ ማዕከሉ በመደወል ቦታ ማስያዝ እንደሚችሉ ተመልክቷል። ©️የኢትዮጵያ አየር መንገድ ጉርሻ page 🌴🌴🌴

ጉርሻ
ጉርሻ
Open In TikTok:
Region: AE
Friday 09 October 2026 20:20:46 GMT
2462
103
1
2

Music

Download

Comments

bdejed
Helmona ❤️ :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-09 20:29:27
0
To see more videos from user @gurshapaje, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About