@eyayugenet1: ውድ ጓደኞቼ አንዳንዶቻችሁ እንዴት እንደሚመረጥ ጠይቀችሁኛል *********************************************** አደይ ኮንቴምፖራሪ አርት አዋርድ @Adey contemporary art award በተለያየ ዘርፍ ለመሸለም እያወዳደረ ነው ።እኔም በዕጩነት ቀርቤያለሁ። የመምረጫ ሊንኩም 📞በቴሌግራም https://t.me/AdeyVotingBot 📧በኤሜይል -http://adeycontemporaryartaward.com በቅድሚያ በዚህ ፕሮግራም እጩ እንድሆን የመረጡኝን ሰዎች በጣም አመሰግናለሁ ።አንድም ቀን ለሽልማት ብየ ሰርቼ አላቅም ፤ነገር ግን ልፋትህና ሩጫህ በሰው ሲታይ ደስ ይላል ።በመሰረቱ አስገዳጅ ስለሆነ እንጂ በዚህ አብረውኝ ያሉትም ከውጪም ሁሉም ሰዓሊያን የራሳቸው መልክ እና ስኬት ስላላቸው መወዳደር ምቾት አይሰማኝም ።ሆኖም ሽልማት ሰጪ አካል ይገባሀል ብሎ ካጨ ሙሽራ መሆን ማን ይጠላል ነው ነገሩ ።ብዙ ከኔ የተሻሉ ሰዓሊዎች አሉና!ለሁሉም መልካም እድል! በርካታ ወዳጆቼ ላሳያችሁኝ አጋርነት ከልብ አመሰግናለሁ።አሁንም በቀሩ ቀናት በስነጥበብ ጉዞየ ፤በተለይም በዚህ አመት እንቅስቃሴየ የምታምኑ ድጋፋችሁን አሳዩኝ ! የዚህ አመት ስነጥበባዊ ክዋኔዎቼን ይመልከቱ በሚከተለው ሊንክ :- https://www.facebook.com/share/p/1JZUz9XH3d/?mibextid=wwXIfr እግዚአብሔር ሀገራችንን ይባርክ ።

Eyayu Genet
Eyayu Genet
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 09 October 2026 20:53:56 GMT
1179
145
17
29

Music

Download

Comments

bkindu
#አዲማ(Adima)#💚💛❤#Ethiopia # :
መርጠናል እዩ
2026-10-15 11:32:07
1
derjeartgallery
Dereje :
በርታልን አርቲስት
2026-10-09 21:51:22
1
josephinekifle
ĵ𝑜𝑐𝑦 ♉🎬 :
done ✅
2026-10-11 09:52:37
3
user65428433240377p
King :
አምበሳ ነህ
2026-10-10 16:16:31
1
mahiletd2
mahi :
miretu meritenal
2026-10-10 19:24:44
1
simegnalem
SimengAlem :
🙏🙏🙏 ሰላም ኢያዩ ዘመንህ ይባረክ የከናወንልህ 🙏🙏🙏
2026-10-09 21:12:10
1
abraham.marye
Abraham Marye :
🥰🥰🥰🥰🥰 ጌታ ይባርክህ በርታ
2026-10-10 09:49:52
1
mahiletd2
mahi :
2026-10-10 19:25:05
1
gebeyehubirhan2
Gebeyehu Birhan :
🥰🥰🥰
2026-10-12 02:04:54
1
hana.terefe89
hana terefe :
🥰🥰🥰
2026-10-10 23:17:29
1
bekalumosa
rasta @23🥰 :
🥰🙏💪
2026-10-11 09:22:14
0
hiwi.eyuab
hiwi eyuab :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-10 07:30:34
1
melugmail.com1
@[email protected] :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-10 07:26:19
1
ddisu04
@Addisu :
[Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart]💪💪💪🖐🖐
2026-10-09 21:13:07
1
genii_begashalw
🧚‍♀️geni (ገነት)🧚‍♀️ :
🥰🥰🥰
2026-10-09 21:02:45
1
user53100025028123
Hana :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-13 19:32:18
1
To see more videos from user @eyayugenet1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About