@king27blessed: # 9

😎 Blessed ermi
😎 Blessed ermi
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 09 October 2026 23:33:17 GMT
343410
20997
590
10819

Music

Download

Comments

user5288230275430
mulu :
ጭራሽ በሁለት ከቲባ ነው የምንተዳደረው ለማንኛውም ኮንዶሚኒየም የሚሰራው ማንኛው ነው አሳውቁን
2026-10-10 06:34:14
510
jaraaabbagadaa
Obsaa :
መታሰር አለበት ካለ መረጃ የሰው ስም እያጠፋ ነው
2026-10-10 12:30:35
31
mesfinalayu8
mesfinalayu8 :
ኦርቶዶክስ ያረከኝ መድሃኒያለም ተመስገን
2026-10-10 04:23:39
238
rozarozina00
Roza Rosina :
በህግ መጠየቅ አለበት ስም በማጥፋት
2026-10-10 14:36:40
97
sadikh65
Abdulsadik :
ሂሔ ሰውዬ በህግ ይጠየቃል ምን አለ በሉኝ
2026-10-10 07:44:29
119
misteer22
misteer22 :
እሽ የቴሌ ሀላፊ ማነው
2026-10-10 08:22:24
63
tewabech.tesfa
Tewabech Tesfa :
የአለም ገዢ አንድ መድሀኒአለም ብቻ ነው
2026-10-10 09:36:20
119
shalom20166
Yonas Hailu :
የአዲስ አበባ ከንቲባ ሼህ ሀሰን በቶ ነዋ?
2026-10-10 07:09:48
29
aman219502
aman219502 :
የሚገርም ነው ከ 20አመት በፊት ማታ አንድ ሰአት ጨው በረንዳ ያለው ማዘዣ ጣቢያ መሆኑን ሳላውቅ ገብቼ መስጊድ መስሎኝ ሰግጄ ወጥቻለው። ግን አንድም ሰው አልነበረም። ጭር ያለ ነው።
2026-10-10 08:27:55
12
abson4214
❤️ :
ተረቴን መልሱ አፌን በዳቦ አብሱ
2026-10-10 10:31:28
42
abdisabadh
Abdisa badh :
ሂሔ ሰውዬ በህግ ይጠየቃል
2026-10-10 09:35:15
27
the.gorge7
the gorge :
አውሊያ ማለት ወዳጅ ማለት ነው አትቀደዱ
2026-10-10 21:01:58
15
ayu.lala30
ayu lala :
የማይመስል ነገር
2026-10-10 04:44:11
18
user1979832381617
ምንይሳነዋል ጌታየ :
ወገን ስማ ለፀሎት ትጋ
2026-10-10 17:45:41
17
roman.degaga
Roman Degaga :
የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ይህን ክፉ መንፈስ ከሀገራችን አጥፋ
2026-10-10 08:23:38
31
user7293355834701bbtw
TESfA wo :
ምን አጭሰዉ ነዉ
2026-10-10 09:46:59
13
thankyou32387
hi 6 :
የዓለም ገዢ አንድ አላህ ብቻ ነው
2026-10-10 11:15:13
32
mustefa.h
Mustefa Hussein :
በህግ መጠየቅ አለበት ስም በማጥፋት
2026-10-10 18:41:50
9
mebruktofik6
mebruktofik :
የትምህርት ሚኒስቴር ገዚ ማነዉ
2026-10-10 18:49:03
8
habtesh55
habtesh55 :
እርስ ባካቹ ህግ የለም እንዴ ህግ የለም
2026-10-10 07:09:51
5
user61569924702507
muhamed :
የጥላቻ ንግግር ነው የትላልቅ ሰውችን ሰም ማጥፋት ነው
2026-10-11 09:07:30
6
kalebfanotayegmail.com
@kaleb444.official :
ኸረ አዳማ የተጠበሰው ቦታ ሰፈሬ ነው ልክ ነው አሁን ቦታውን አፍርሰውት ለልማት ተነስተዋል
2026-10-11 01:50:53
9
enu.jewad
Enu Jewad :
ኢናሊላሂ ወኢና ኢሌይሂ ራጂኡን በህግ መጠየቅ አለበት ስም በማጥፋት [Muted rage]
2026-10-10 14:49:17
6
jaferugirma
Girma :
እረ ቢሾፍቱስ ማን አለቃው
2026-10-10 08:37:52
8
tsebelu2116
Tsebelu 2121 :
የአባ ግርማ ወንድሙ ትምህርት ዩቱብ ግቡና ተከታተሉ ተማሩ ስገዱ ፀልዩ ከጥቅቱ ከዚህ ሁሉ ነፃ ትወጣላችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለአባታችን አንቅተዉናል ❤️
2026-10-10 07:02:13
12
To see more videos from user @king27blessed, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About