@.dont.cryyyyy: i i #4u #quotes


Open In TikTok:
Region: MY
Saturday 10 October 2026 02:03:57 GMT
250
36
0
2

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @.dont.cryyyyy, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ከዘመኑ ጋር የሚራመድ ታሪክ ሠሪ ትውልድ!! የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት መስከረም 29 ቀን 2019 ዓ.ም ከትናንት ተምረን፣ የነገን ዕጣ ፈንታችንን ለታሪክ ለመጻፍ የቆምን ሰላማዊ ህዝቦች፣ የጀግኖች አባቶቻችን ልጆች፣ የአድዋን ድል ወራሾች ብቻ ሳንሆን ዳግማዊ አድዋ የሆነውን የህዳሴ ግድብ በራሳችን አቅም የገነባን ጠንካራ ህዝቦች መሆናችንን አላወቁም። የሀገራችን ታላላቅ ወንዞች ታላቁን የህዳሴ ግድብ እውን እንዳደረጉት ሁሉ፣ የሀገራችን ህዝብም ሀገሩ ስትደፈር፣ ክብሯ ሲጣስና ብሄራዊ ጥቅሟ ሲነካ በአንድ ሀሳብ ሆኖ ታሪክ መስራት የሚችል ታላቅ ሀይል መሆኑን አልተረዱም። ህዝብ ነው አያል ክንዳችን ነውና ጉዳዩ የሀገራችን ህዝብ ለሠራዊታችን የአንድነት፣ የጽናትና የጥንካሬ መሠረት፣ ሰራዊታችንም የሀገራችንን ብዝሃነት የሚወክል ብሔራዊ ተቋም መሆኑንና በአንድ መለዮ፣ በአንድ ዓላማና በአንድ ሀገራዊ ግዳጅ ሥር መሰለፉንና ከመቼውም ጊዜ በላይ የሀገሩን ክብርና ሉአላዊነት ለማስጠበቅ በተሟላ ቁመና ላይ መገኘቱን አላወቁም! ከዘመኑ ጋር እየዘመነ ሙያዊ አቅሙን ፣ ሀገራዊ ፍቅሩን ዲሲፒሊኑን ፣ የአመራር ብቃቱንና የቴክኖሎጂ አቅሙን ያሳደገ ኢትዮጵያን የሆነ ጠንካራ ሰራዊቱ ተገንብቷል። የሠራዊታችን  የጥንካሬ ምንጩ  ህዝባዊነቱ፣  ሀገራዊ ዓላማው ደግሞ የሀገራችን ሰላምና ዕድገቷ መሆኑን ጠንቅቆ የሚያውቅ እስከ ሞት የሚታመን እንደ ብረት የጠነከረ የኢትዮጵያ ጠንካራ ጋሻና መከታ ነው። ሊወሩን የመጡትን አሳፍሮ መመለሱ፣ ሊከፋፍሉን የሞከሩትን በአንድነታችን መቋቋም፣ ሀገራችንን ለማዳከም የሚደረጉትን ሴራዎች የተረዳና የነቃ ትውልድ ተፈጥሯል። ከዘመን ወደ ኋላ በቀረ ሴራ፣ ተንኮል፣ ባንዳነትና ተላላኪነት ሀገርን ከተስፋዋ ህዝቡን ከልማቱና ከሰላሙ ለማስተጓጎል፣ ውስጣዊ ልዩነቶቻችንን በመጠቀም ሊከፋፍሉን የሚሞክሩ  ሀይሎች ዛሬም ባይጠፉም ችግር ሲገጥመን የምንሰባሰብ፣ ሀገር ስትፈተን ቆመን የማናይ፣ ለጋራ ጥቅምና ሰላማችን በጋራ የምንቆም  ኢትዮጵያውያን መሆናችንን አላወቁም! ዛሬም ውስጣዊ አንድነታችን ለሀገራችን ጥንካሬ፣ ለወዳጆቻችን ተስፋ፣ በክፉ ለሚመኙን ኃይሎች ደግሞ ተስፋ የሚያሥቆርጥ ነው። ስለዚህ በአንድነታችን ፀንተን፣ በህብረታችን ተጠናክረን ኢትዮጵያን ወደ ተሻለ ነገ እናሻግራለን፤ ሀገራችንን ለመጉዳት የሚያሴሩና የሚንቀሳቀሱ ኃይሎችም ሽንፈት መከናነባቸው አይቀርም።  በብዙአየሁ ተሾመ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት  https://dfmc.mod.gov.et/  https://youtube.com/@fdredefenseforce-9629?si=Av-sDKCopw1FfTW2    https://t.me/+E_EOiTY9eq85ODI0  https://www.facebook.com/fdredefense.officialዠ

About