@longnu261: Muốn không bị hôi miệng thì sắm liền cây này nha #caoluoiinox #longnu261

Long Nữ
Long Nữ
Open In TikTok:
Region: VN
Saturday 10 October 2026 02:18:28 GMT
5
0
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @longnu261, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

⚡️ውድ የ“ኤስ.ቲኤ.ኤስ ደንበኞቻችን፤ከስተመር ኢንተርፌስ ዩኒት (CIU) በአግባቡ ለመጠቀም የሚከተሉትን የአጠቃቀም መመሪያዎች ይከተሉ።   1. ከስተመር ኢንተርፌስ ዩኒት (CIU) ከቆጣሪው ጋር ማገናኘት (Pairing) 💥ከስተመር ኢንተርፌስ ዩኒት ለመጀመሪያ ጊዜ ሥራ ላይ ለማዋል የቆጣሪውን  ሲሪያል ቁጥር እና በCIU ላይ ያለውን ሲሪያል ቁጥር ተመሳሳይ መሆናቸውን ማረጋገጥ ያስፈልጋል። ✅ያልተገናኙ ከሆነ የሚከተሉትን ደረጃዎች ይከተሉ፡- 👉በCIU ላይ 59698686 የሚለውን ኮድ ያስገቡ፣ 👉 የቆጣሪዎን ሲሪያል ቁጥር (Serial Number) ያስገቡ፣ 👉Enter የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ፣ 👉መሣሪያዎቹ በትክክል ሲገናኙ በስክሪኑ ላይ Accept የሚል መልእክት ይመጣል፣ 2. የከስተመር ኢንተርፌስ ዩኒት(CIU) ዋነኛ ጥቅሞች 👉ቶክን (Token) ለማስገባት ይረዳል፡- 📌በተለያዩ የክፍያ አማራጮች የገዙትን የ20 ዲጂት የኤሌክትሪክ ቶክን ቁጥር በCIU አማካኝነት በቀላሉ በማስገባት ወደ ቆጣሪው ለማስተላለፍ ያስችላል። ✅የቀረ ሂሳብን ለመከታተል፡- 👉ከቤትዎ ሳይወጡ 170 የሚለውን ኮድ በመጫን በቀሪው የኤሌክትሪክ ፍጆታዎ መጠን ላይ በቂ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።  ✅የቀሪ ሂሳብ ማሳሰቢያ (Alarm)፡- 👉የገዙት የኤሌክትሪክ ፍጆታ ሂሳብ ሊያልቅ ሲቃረብ መሣሪያው ድምፅ (Alarm) ያሰማል፣ 👉በስክሪኑ ላይ Credit የሚል የማስጠንቀቂያ መልእክት ያሳያል፤ይህም መብራት ከመቋረጡ በፊት ቅድመ-ዝግጅት አድርገው ክፍያ እንዲፈጽሙ ይረዳዎታል። 3. መሣሪያው ቢበላሽ ወይም ቢጠፋ መወሰድ ያለበት እርምጃ 👉የCIU መሣሪያዎ ቢጠፋ፣ ቢሰበር ወይም በሌላ ምክንያት አገልግሎት መስጠት ባይችል በአቅራቢያዎ ወደሚገኘው የአገልግሎት መስጫ ማዕከል በመሄድ ሪፖርት ያድርጉ።

About