@19.abate1921: አንችን ከሚወዱ ሰወች አገናኝኝ እና ቅድስት ድንግል ማርያም አዛኝቷ እናቴ እምየ😥🙏🙏

አብሳሪው ገብርኤል
አብሳሪው ገብርኤል
Open In TikTok:
Region: SA
Saturday 10 October 2026 02:51:22 GMT
501
212
6
3

Music

Download

Comments

user1256767867833
Helen :
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-10 06:49:36
0
user1013948847752
Øñé Ďåý👸🌸 :
🙏🙏🙏
2026-10-10 12:59:32
0
tina561413
God's with me always 🙏 💖 :
🙏🙏🙏
2026-10-10 05:01:27
0
romen69053
ካልደፈረሰ አይጠራም💪 :
🥰🥰🥰
2026-10-10 07:31:57
0
ngstihyab2721
ngstihyab2721 :
🙏🙏🙏
2026-10-10 02:58:27
0
z973206
Z :
[Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray]
2026-10-10 03:55:14
0
To see more videos from user @19.abate1921, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#ያ ወዱድ… የልጅነታችን ድምፅ🍀   ልጅ እያለሁ ሰፈራችን አባ ኃይለማርያም የሚባሉ ሰው ነበሩ።
#ያ ወዱድ… የልጅነታችን ድምፅ🍀 ልጅ እያለሁ ሰፈራችን አባ ኃይለማርያም የሚባሉ ሰው ነበሩ። "ጋሽ ኃይሌ" ትላቸዋለች እናቴ። ቅዳሜ ቅዳሜ ከሰዓት እፍኝ የማትሞላ ፍርፍር ቀንበጣቸውን ይዘው እኛ ቤት ይመጣሉ። የሚወዱት ቀረፋ ሻይ ይፈላላቸዋል። ታድያ ሁሌም ከደረት ኪሳቸው የማትለይ ካሴት ነበረቻቸው። ይጠሩኝና በእስክሪብቶ አጠንጥነው ይሰጡኛል። ወደ ማጫወቻው ሳስገባው "ያ ወዱድ ያ ወዱድ" የሚል ድምፅ ይሰማል። ስስ የፎጣ ጥምጣማቸውን ጭንቅላታቸው ላይ አጣፍተው፣ ባለ ቀጭን ጥለት ኩታቸውን አስተካክለው፣ የብርጭቆ ተረከዝ የመሰለ መነፅራቸውን አሁንም አሁንም ከፍ እያደረጉ፣ የቴፑን ድምፅ ተከትለው እያንጎራጎሩ ወዝ ወዝ ይላሉ። በየመሃሉም የውስጥ እጃቸውን እያሻሹና እያጋጩ "ያወዱድ!" ይላሉ። ሙስሊም አይደሉም‘ኮ። መገን የኔ ወሎ! ቅዳሜ ከሰዓት የደሴ ቤቶች በአድሩስ ሽታና ያወዱድ በሚለው መንዙማ ይሞቁ ነበር። ያወዱድ የልጅነት ትዝታችን፣ ወዱዱን ማውጊያችን፣ የልባችንን ማንሾካሾኪያችን፣ የመድሁ ፈታይ አጎቴ ሸይኽ ሑሴን ገታ ለዑማው የደረቡት ባለ ጥለት ጋቢ ነው። አድዳኝቱን ውሻ ነከሰቻት በግ፣ በሰው እጅ ያለ ሰው የለውም ማ’ረግ፣ አንተ አይቸግርህም ከፍ ስታደርግ! ኧረ ከፍ አርገን ጌትዬ! ባጥፈው ደነዘዘኝ ምላሴን እንደ እግር፣ ጤናና ገንዘብ ነው የልብ የሚያናግር። አዎ ጌትዬ እጃችንን አውዛው፣ ጤናችንን ሙላው! ያ ወዱድ ...! አሞኛል እንዳልል መሰለብኝ ነውር፣ ደህና ነኝ እንዳልል በሽታዬ ስውር። ከቴ ይሄን ነገር የሚያውቅብኝ ማነው፣ እሆዱ ታልገባ የዳር ሰው አማን ነው። ህመምንም ማውራት ካመመው ሰው ጋር ነው፣ ብሶትን ማዋየት የሞከረው ጋር ነው፣ ለደህነኛው ማውራት ነገሩ ከንቱ ነው፣ ለቦርከናው ድንጋይ ለአለቱ መንገር ነው። ከሰው የደበቅነው፣ በልባችን ያንጎራጎርነው፣ በጉያችን የሸሸግነው ሁላ ዛሬ ይሁን! ያ ወዱድ ያዘልአርሽል መጅድ ያፈዓለን ሊማዩሪድ! የሰው ሁሉ ቦታው የሰው ሁሉ መሬት ሁሉም አለው ኩልኩል፣ ከድንበር አለፈ ምነው በ‘ኛ በኩል። ዓመት ሁለት ዓመት ይቸገሯል እንጂ፣ መልክ ይመስል ሃሳብ እንዴት አብሮ ያርጅ። አዎ በቃ በል ጌትዬ፣ ከልክ አልፏልና ቸኩል በኛ በኩል! ኮምቦልቻ ዝንጀሮ አላሻ ላይ ዝሆን፣ ጊምባ ላይ አምበሳ የሰፈረ እንደሆን፣ ይሉታል ይሄ አውሬ ምን ይሆን ምን ይሆን አለ አቀማማጩ አለ ስፍራው ቢሆን። አቀማማጫችንን አሳምረው፣ ዋጋችንን አስረዳው፣ አለ ስፍራችንም አታስገኘን! ጌታዬ ታውቃለህ ሳቅና ጉዳቴን፣ ራሴን መቻያ አጥናልኝ አንገቴን፣ ጉዳይ ተክርልኝ የወንድሜን የእ’ቴን። መዋደድ መፋቀር አይደል መከፋፈል ስጋ ቢሆን ጎመን፣ ትልቁ ቁምነገር ነበር መተማመን። የላይ ገንዳው ዘማች እንዴት ነሁ!? ትቶታል መሰለኝ ያ ሰው ሰው መውደዱን፣ በወዲያ በወዲያ አድርጓል መንገዱን። ከወዳጅ መለየት ይፋጃል ከ‘ሳት፣ በዟሂር በሽታ አትመስሉት፣ ውስጥ ያንገበግባል ወዳጅን ማጣት አግኝቶ ማጣት ወዶ መለየት። የሰው ልጅ ትልቁ የሰው ልጅ መልካሙ፣ መልኩን ያደብዘዋል ሲበዛ ድካሙ። ገልግለን አታንገላታን! ዓይነቱ ብዙ ነው የሰው ልጅ ህመሙ፣ ደም የለው አይታይ ለእህት ለወንድሙ፣ አንዳንዱን እህህ ያስብላል በቁሙ። ዓይን የታመመ እንደሁ ማየትን ይጠላል፣ ጥርስም ከጠናበት ተነቅሎ ይጣላል፣ የሆድ ብቻ አይመች ውስጡን ያቃጥላል። ያመመው ነው እንጂ መድኃኒት የሚሻው፣ ያልለከፈውማ ይሄዳል እንዳሻው፣ አሽረው ባሪያህን ሃሳብ ለመሸከም አይችልም ትከሻው። ሁሉም ተውሶ ነው አንተ ነህ ወጌሻው። አንተው አሽረን! በፊት ሳልመዝነው ሙሉ’ኮ ነኝ ብሎ፣ ጥፋቱ የኔው ነው አገኘሁት ጎድሎ። ሙሉ ተብሎ ጎድሎ ከሚገኝ ነጃ! ምንም ነገር ብሆን ለኔስ አንተ አለኸኝ፣ ድር ማጌን በኩንህ ጥበብ የሠራኸኝ። ዋሴ፣ ጥሎ አይጥሌ! አንድዬ አደራህን የምንለምህን፣ የከፋው ሰው ሳይስቅ፣ ያጣ ሰው ሳያገኝ አይሙት አደራህን። ያ ወዱድ ያ ወዱድ! ©ሸጋ ሀያት ጀባ ወሎ ገብሱ መጀን🤲 ብዕርሽ ጣፊጥ ለሆነው እህት አቲቃ አህመድ ፏ ያለች ቅድዬ!🍀🌺🌸🚀 #ያ ወዱድ#ወሎ ገብሱ#ቅዳሜንከኛጋር #ሶሉ_ዓለል_ሐቢብ @@Ahmed yahabibi @ATIQ Ahmed Tariq @mesh @ተርጓሚ አሊ መህዲ -Alimehdiofficial

About