Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@worldnews8983: #brakingnews #ethiopiaontiktok #zena #ዜና
አማን ወርልድ ኒውስ
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 10 October 2026 03:03:34 GMT
82210
3597
175
613
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0.7MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0.65MB
)
Watermark .mp4 (
1.65MB
)
Music .mp3
Comments
Maeda {ማዕዳ} M.B.A :
ይፈቱ እንጂ በቲክቶክ ቋሚ ገቢ ይኖራቸዋል፤ ህዝቡ አንዴ ተቀብሎዋቸዋል።
2026-10-10 06:27:23
115
Abay
[email protected]
:
ፀብ ቢሆንኮ የሰበኩት ይሸለሙ ነበር አይ ዘመን
2026-10-10 07:00:20
144
Mulu :
traficena hizibun akerarebewal tru gonu bitayelachew tru nw 👍
2026-10-10 09:22:42
0
አቡሽ ይሄይስ :
ከህብ ጋር ሲግባቡ መንግስት ይሰጋል ጉቦ ቢቀበሉ ግን ምንም አይሏቸውም ድምፅ እንሁናቸው
2026-10-10 09:11:51
60
እሙየ :
ህዝብ ስለወደዳቸው መንግስትን አበሳጨው
2026-10-10 08:48:20
14
Tigil :
እኔ ፓሊስ ነኝ ምንም አይነት ሙያዊ ሰነ-ምግባርን የጣሱ መስሎ አልታየኝም እንዴውም የህዝቡንና የትራፊክ አባሎችን ግንኙነት ያዳበረ ነው እንደኔ አረዳድ ከሆነ
2026-10-10 08:33:28
45
000@yaya :
sint metaser yalebet eyale meshelem eko new ye neberebachew
2026-10-10 08:40:36
0
Marti :
Wey Ethiopia beka hizibu lemin wededachew new??Metaser beka sus new ende yeyazachew??Err yedbral yeftu endee sidibin besak befkr yemlesu yastemarun nachew ende yedbral betam
2026-10-10 10:14:14
0
ማንዴላ king :
መታሰራቸው ትክክል ነው ምክንያቱም የኢትዮጵያ ትራፊክ ማለት የሚቆጣ ትራፊክ ያለአግባብ የሚቀጣ ትራፊክ የሚደባደብና የሚያሸማቅቅ እንጂ ማህበረሠብን ከመንግሥት የሚያጋጭ እንጂ እንዲ አይነት አስተማሪና ስቀው የማያስቅ ትራፊክ ፖሊሶች አይፈለግምና።
2026-10-10 09:15:56
24
ᎯᎯᎯᎯ :
ፍትህ ለትራፊክ
2026-10-10 09:23:08
6
የመኪና ገበያ በቅናሽ :
ውሸት ነው
2026-10-10 13:28:10
1
Hanani :
ምን አረጉ ማንነትን ጭንቀትን ከማስረሳት ውጭ እና ሰውን ከማዝናናት በስተቀር እዳውም እራሳቸውን ዝቅ ከማድረግ ውጭ በናታችሁ ድምፅ እንሁናቸው
2026-10-10 05:51:18
20
seid :
ጥፋተኛ የሚያረጋቸዉ ቲክቶክ መጨዋታቸዉ ሳይሆን ከስራ ዉጭ የደንብ ልብስ ለብሰ የሙያ ዲስፕሊን መጣሳቸዉ ነዉ። ይህ ድርጊት በጊዜ ካልቀጨ በስራ ላይ እያሉም ለስራ ትኩረት እንዳይሰጡ ተጋላጭ ሊሆኑ ይችላሉ
2026-10-10 07:19:57
3
fun & funy :
አዎ ትክክል ነው
2026-10-10 05:40:20
2
Robel Mesfn :
አያችሁ ፍቅርን ለምን ሰበካችሁ ተብለው ወርቅ ላበደረ ጠጠር
2026-10-10 05:37:34
4
Aklilu Bishaw :
ድሮም ይቺ ሀገር ከህዝብ ጋር የሚግባባ አትወድም ፈጣሪ ይድረስላችሁ
2026-10-10 06:58:59
4
mercy👸🏼🐩 :
እንደውም ስራቸውን ለቀው ቲክቶክ ላይ ያተኩሩ እኛ አለን እናበረታታቸዋለን🥺
2026-10-10 11:36:50
1
ማሂ ✨🎀 :
ፍትህ እንጠይቅላቸዉ
2026-10-10 10:09:59
2
FB :
ምን እጥፉ?
2026-10-10 05:42:53
2
mimi :
ድሮም ይቺ ሀገር ከህዝብ ጋር የሚግባባ አትወድም ፈጣሪ ይድረስላችሁ
2026-10-10 06:26:43
2
User039939383763736 :
ምን ስላረጉ
2026-10-10 05:15:16
1
beza :
እንዴ ዛሬ ላይቭ ላይ አልነበሩም እንዴ
2026-10-10 10:18:14
1
Saleamlak⚡️ :
መንግስት ምን እንደሆነ ተመልከቱ
2026-10-10 09:01:53
1
ABUBEKER AHEMED :
ይፈቱ ምን አደረጉ
2026-10-10 07:06:00
1
behuila :
ዘራፊዎችን[Pray]ለምን አታስሩም[Pray]
2026-10-10 08:45:37
1
To see more videos from user @worldnews8983, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Coffee date ☕️✨🫶🏼 #fyp #اكسبلور #cardiff
Астамур Тания: Грузинский национальный проект исходил из "идеальной" Грузии. А иделаьная Грузия возникла из Абхазии #тбилиси #грузия #абхазия #сухуми #абхазияэтогрузия
moka x kiss n tell ac: soltinx #moka #illit #edit #kpop #aftereffects
Nhìn phát biết ai luôn á=)) #cuumon #zhangmingen #wangzuyi #liuchang
Tải Saros TV để xem thêm nhiều tập phim...
😜
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy