@lula112341:  በትግራይ ክልል ዩኒቨርሲቲዎች ስትማሩ ለነበራችሁ እና ለአዲስ ገቢዎች ትምህርት ሚኒስቴር አሁን ትኩስ እና ሰበር መረጃ ይፋ አድርጓል!#MOE #tigraytiktok🇻🇳🇻🇳tigraytiktok #ethiopia #ethiopianstudents #universityplacement

leul journal
leul journal
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 10 October 2026 04:41:14 GMT
93593
3771
40
1546

Music

Download

Comments

its_aman_k2
its_aman_k2 :
Eski ask them mejemeriya AAU temedben beketayu ken placement is not available yemilen
2026-10-10 09:37:33
0
user5700880305532
ፀገየ ወይን :
ይመችካካካ☺️☺️☺️☺️☺️☺️☺️☺️☺️☺️
2026-10-10 05:10:15
13
akberet63
akberet :
ኑ ግን ኣትምጡ የሆነ መግለጫ 😳 ኣረ ኣንድ በሉን
2026-10-10 12:13:19
3
sisayshobc1
Sisay SHO :
የተፈናቀሉትን ወደ ቤታቸው ይመልሱ። የትግራይን ህዝብ ወደ ሰላም ድርድሩ በአስቸኳይ ይመልሱ። የትግራይ ህዝብ ወዲያውኑ ወደ ኮሪደሩ ልማት መግባት አለበት። ሰላም ለትግራይ ክልል ህዝብ🙏
2026-10-10 10:05:15
5
user6300526584909
mk :
tgray wst yeneberns network tezegtobgn kreta yalakerebns
2026-10-10 06:42:56
6
fevu190
𝓕𝓮𝓿𝓮𝓷🌺 :
freshman chmr new
2026-10-10 06:08:16
1
lula112341
leul journal :
በትግራይ ክልል ዩኒቨርሲቲዎች ስትማሩ ለነበራችሁ እና ለአዲስ ገቢዎች ትምህርት ሚኒስቴር አሁን ትኩስ እና ሰበር መረጃ ይፋ አድርጓል በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ስትማሩ ለነበራችሁ ነባር ተማሪዎች፡ በጊዜያዊ ምደባ ሂደቱ ላይ የቀረቡ ቅሬታዎችን የማጣራት ሥራ ተጠናቆ ምላሽ የተሰጠ በመሆኑ፣ በጊዜያዊነት የተመደባችሁበትን ዩኒቨርሲቲ https://student.ethernet.edu.et/university-transfer/ በሚለው ማስፈንጠሪያ በመግባት መመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። የምደባ መረጃችሁ በቀጥታ ለየዩኒቨርሲቲዎቹ የሚላክ ሲሆን፣ ተቋማቱ በሚያወጡት የጥሪ መርሃ-ግብር መሠረት በጊዜያዊነት ወደተመደባችሁባቸው ዩኒቨርሲቲዎች በመሄድ ትምህርታችሁን መቀጠል ትችላላችሁ። እንዲሁም የተስትካከለ ምደባ ሊኖር ስለሚችል ከመሄዳቹህ በፊት በዚህ ማስፈንጠሪያ በመግባት https://student.ethernet.edu.et/university-transfer/ እንድታረጋግጡ ይሁን 📌 አዲስ ተማሪዎች፡ የምደባ ቦታችሁን https://student.ethernet.edu.et/view-placement/ በሚለው ማስፈንጠሪያ በመግባት ማረጋገጥ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። ማሳሰቢያ፦ ሁኔታዎች እየተሻሻሉ ስለሆነ በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርታችሁን መቀጠል የምትፈልጉ ተማሪዎች(በጊዜያዊነት የተመደባችሁትን ጨምሮ) ዩኒቨርሲቲዎቹ የሚያወጡትን የጥሪ ማስታወቂያ በመከታተል ትምህርታችሁን በነበራቹሁበት መቀጠል እንደምትችሉ እናሳውቃለን። ትምህርት ሚኒስቴር
2026-10-10 05:13:52
4
kdsti14
kdsti1912👑 :
meche nwe mngebawu
2026-10-10 05:33:01
0
jonahkiti34
jonah34 :
1st
2026-10-10 04:45:26
1
user2739113522811
user :
beklelacchen enmdeb reko mhed alchlnm
2026-10-10 11:45:17
0
wedkeshi097
121921 :
ኳመንት ላይ ኣስቀምጥልን🥰🥰🥰
2026-10-10 04:44:20
1
ngus.ffffkacd
Ngus Ffffkacd :
ሊንክ የት ኣለ
2026-10-10 11:51:38
0
use0978648207
ምንባር አይትድገምን :
link commented የለም
2026-10-10 07:34:54
0
hanaseifu_
Hana Seifu :
2026-10-10 12:05:40
0
sasssry
@Elsi :
ye freshman kreta altayem ende
2026-10-10 06:14:06
0
kefale67
Kefale :
የመጀመርያ ኮፕሊንክ
2026-10-10 04:47:28
0
shewi148
💞shewit ♾️ :
aletekyrem
2026-10-10 05:41:09
0
eskedargirma21
I talk ፉትቦል⚽️ :
2026-10-10 04:43:54
0
sami.tilahun960
Sami Tilahun :
ናይስ
2026-10-10 05:38:33
0
asiye.mamo6
Asiye Mamo :
😁😁😁
2026-10-10 04:49:28
1
ami_amy100
AMI :
@MISGANA ሁሁይ 😂😂 adigrat aykereleshm
2026-10-10 11:26:15
0
azeb0580
azeb :
@Djibouti Djibouti @🌸black_diamond🖤💎 @Amanuel
2026-10-10 09:24:35
0
juhaerhaessn1
ሁሉም አላፈነው 😘😘😘 :
🥰🥰🥰
2026-10-10 08:53:29
0
oneofi78
one ofi :
🥰🥰🥰
2026-10-10 08:52:34
0
filantos1
filantos :
🔥🔥🔥
2026-10-10 04:43:37
0
To see more videos from user @lula112341, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About