@tesemamukura: የአቶ መለስ ዜናዊ 6 አስቂኝ ንግግሮች 😂 1, መለስ ውጭ ሀገር ጉብኝት ላይ እያሉ አንድ ነጭ " እናንተ አፍሪካውያንኮ ዝንጀሮ ነው የምትመስሉ።" ይላቸዋል። አቶ መለስም መለሱለት " እኛ አፍሪካውያን የዝንጀሮዋን ፊት ስንመስል እናንተ ነጮች ደሞ ቂጧን ትመስላላችሁ።" 2, ጋዜጠኛ..." የአዲስ አበባ ስታድየም ለምን በዘመናዊ መልክ አይታደስም?" መለስ..." ለመሸነፍ ይህ በቂ ነው።" 3, ጋዜጠኛ... " አንድ ዝነኛ የሀገራችን አትሌት ዜግነቴን ልቀይር ነው ይላል። እርስዎ ምን ይላሉ?" መለስ..."አይደለም ዜግነት ለምን ፆታውን አይቀይርም!" 4.ጋዜጠኛ... "ኃይሌ ገ/ ስላሴ ኢትዮጵያን መምራት እፈልጋለሁ ይላል። እርስዎ ምን ይላሉ።" መለስ..."እግር ጭንቅላት አይሆንማ።" 5.ቴዲ አፍሮ እስር ቤት እያለ ስለጤንነቱ ጋዜጠኛ ጠየቃቸውና መለስም እንዲህ ሲሉ መለሱ..." ቴዲ እስር ላይ ሆኖ ቢታመም እንኳ ከአስራ ሰባቱ መርፌ አንዱን ይወጋል። ጨለመብኝ ካለም ላምባዲናውን ያብራ።" 6.ጋዜጠኛ... " ኢትዮጵያ ውስጥ ለማኝ የበዛው ለምንድን ነው?" መለስ...''ሰጭው ስለበዛ ነዋ።'' አንዴ ደሞ መለስና አባዱላ እየተጫወቱ አባዱላ " እኔኮ አባቴ 12 አህያ ሽጦ ነው ያስተማረኝ።" ይላል... መለስ..." አባትህ ይገርማሉ።" አባዱላ..." እንዴት?" መለስ..." አንድ አህያ ለማስተማር 12 አህያ መሸጣቸው።" 😂 የትኛው ተመቻቹ from fb መንደር
tesema
Region: ET
Saturday 10 October 2026 04:56:57 GMT
Music
Download
Comments
Asfaw Ayele :
wow ! meles was smart ! rip !
2026-10-10 08:22:17
1
Ga cod 126+ :
all smart
2026-10-10 14:59:03
0
Muhe Muhe :
ሁሉም ገራሚ ነው የመጨረሻው የለያል😁😁😁😁😁😁😁
2026-10-10 12:10:02
5
መ :
ገራሚ ነው
2026-10-10 14:31:57
1
tigist :
ሁሉም ተመችቶናል
2026-10-10 11:28:28
2
seweria :
በገነት ያኑርልን ክቡር መሪያችን
2026-10-10 16:14:22
0
hab7328225772933 :
መጨረሻውውውው
2026-10-10 14:33:12
1
ሁሉ በርሱሆነ :
አይመለስ በአሁኑ ሰአት በኖረ አልኩኝ
2026-10-10 17:07:12
0
yirga best :
የመጨረሻው
2026-10-10 08:10:02
3
SP Raje :
1ኛው
2026-10-10 09:25:05
1
hailu የ ክድየ ልጅ :
አባቴ
2026-10-10 18:01:40
0
አውሩ ማማት ስራቹሁነው ? :
ሁሉምነገር በሳቼውቀረ አሁንምንይብቃን እንደውሻተበላላንእጅ የሳቸውይሻለንነበር ግን ሁሉም ነገር ሲታጣይመሠገናል ይቅርይበለን እያሉ አላመሰገናቸውም የኢ/ያ ህዝቦች በቀንፅሃይፈርቶ ሌሊት በጨረቃ ይጓዝነበር እና አሁን እንኳንበሌሊትበጨረቃ በቀንሰውንፈርተንአለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አሁንኢ/ያን እድህሁነንአለን አይ ኢትዮጵያአገሬ
2026-10-10 16:55:49
0
gado@2005 :
መሌ ውስጤ ነው። ነብሱን በገነት ያኑሬው።
2026-10-10 16:05:31
0
yesh :
1 እና 6
2026-10-10 15:42:55
0
Alem :
ኧረ በጣም ነው የተመቸኝ😂 አይ መለስ ለዛ ከቁምነገር ጋር🙏 ነብስህ በሰላም ትረፍ
2026-10-10 17:24:35
0
Atsbha :
መጨረሻዉ
2026-10-10 17:20:58
0
Mamush Hailu :
ድንቅ ው
2026-10-10 15:31:08
0
Enkusilase bier :
የመጨረሻው
2026-10-10 07:37:44
2
Werkalem :
ነብስ ይማር
2026-10-10 12:59:39
0
AYalnsehagumas Bezuneh :
ሁሉ
2026-10-10 12:39:26
0
አትጫጩ :
የመጨረሻውሚገርም ነው
2026-10-10 16:02:32
0
success takes time💪💪 :
all
2026-10-10 14:18:07
0
selmon :
1
2026-10-10 14:05:18
0
Abdunasir ousman :
መጀመሪያው
2026-10-10 13:26:15
0
ብላቴናው🦁 :
የአባዱላው ተመቸኝ
2026-10-10 10:34:02
0
To see more videos from user @tesemamukura, please go to the Tikwm
homepage.