@lilyg233: ይህ በእውነቱ የብዞች ችግር ነው ክርሰትና የተጀመረውም ያለውም ኢትዮጲያ ጋር ብቻ እንደሆነ የሚቆጥሩ እንዲሁም አኃት ቤተክርሰቲያናትን ከእኛ የተለየች ሌላ እና የጌታ ቤተክርሰቲያን ያልሆነች አድርጎ ማሰብ የብዙአኑ የፈሪሳዊነት ጠባይ ያላቸው ተግባር ነው ።

Lily 💒☦️(λιλυ)
Lily 💒☦️(λιλυ)
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 10 October 2026 05:02:46 GMT
21716
4082
36
843

Music

Download

Comments

user7182337729821
ቤተ አበው :
ጤነኛነት ነው እንጃ ሥርዓቷ ይለያል ትፊቷ የጾም ሥርዓቷ ሁሉ ልዪ ነው።
2026-10-10 18:35:30
6
shwa.shwa6
Shwa Shwa :
ተባረክ እውነት እደዚህ ነው
2026-10-11 21:19:02
11
samuelmanutd4
samuelmanutd4 :
ለካ ጤነኛ አስተማሪዎች አሉ
2026-11-11 17:57:20
0
like68758
Liqe :
በዕውነት ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን
2026-11-09 15:59:43
0
ddrdeddff
Mame ⚽️ :
አሁን ትክክልኛ መምህር አገኘን
2026-10-11 21:37:20
4
nebiyu.samuel86
user56921365341 :
ይልቅም የእኛ ቤ/ክ ከሌላ ሀገር ነው የተቀበለችው
2026-10-12 18:59:19
1
estif.hailem
Estif Hailem :
♥️♥️♥️በእዉነት፣ ተባረክ እውነት እደዚህ ነው🙏🙏🙏
2026-10-31 18:05:44
0
wonde13
wende :
ቃለ ህይወት ያሰማልን
2026-10-23 18:02:34
0
wasihunwl
Wasse Amalage 21 :
ይህ ሴራ ለረጅም አመት ሲሰራበት የነበረ ስለሆነ ቆም ብሎ ማሰብ ያስፈልጋል። ይንን ስራ እንዲሰሩ በአስገዳጅነት ሁኔታ በሲኖዶሱ የገቡ አሉ። እነዚህን የምንታገልበት እንጂ አባቶቻችን ከመስቀል ውጭ ምንም መሳሪያ እንደሌላቸው መገንዘብ መረዳት አለብን። ሁሉም ሰው ከማህበራዊ ሚዲያ የዘለለ ነገር በአስተዋይነት መጀመር አለብን። መንግስት በሚያደርገው ሴራ የሲኖዶስ አፈና እየተከናወነብን እንደሆነ አለማቀፋዊ እንቅስቃሴ የሚያስጀምር የፊርማ ቻሌንጅ በማስጀመር የሌሎች ሃገራት ሲኖዶሶች ተቃውሞውን እንዲቀላቀሉ መቀስቀስ ያስፈልጋል። ይህ ስራ የመንግስት ሴራ እንዳለበት የሚያሳየው ምንም የውስጥ ሚዲያዎች አለመዘገባቸው መተማመኛ ነው። አለም አቀፍ ሚዲያ መዘገቡ ጥሩ መሆኑ ሳለ ቻሌንጁ ለጠንካራ እርምጃ መነሻ ይሆናል። የሌሎች ሀገሮች ሲኖዶስ ተቃውሞ በመንግስት ላይ ጫና የመፍጠር አቅም አለው የተለያዩ ልጆችን እናደራጅ እንጀምር። ከተስማማችሁበት ባለማህተቦች እንበርታ!!! ውጭ ያላችሁ ደሞ ጥሩ አቅም ይኖራቹሃል።
2026-10-28 08:04:07
0
girumbekele826
Girum :
ድንቅ እውነት
2026-10-23 11:00:13
0
legesse.gizas8
Legesse Gizaw :
ትከክል
2026-10-25 13:02:39
1
wranglerjeepgp
Wrangler :
እውነት ነው
2026-10-10 15:52:54
1
ni37132
N@†i :
ይሰማል ዘቤ እና ዘሪሁን😁😁
2026-10-10 16:01:33
5
thenarrowpatht2life
thenarrowpatht2life :
ይኸዉ ራሱ ትንተና ከሌላ ከመጣ ዉሸት የሚመስላቹህ: https://vt.tiktok.com/ZSb772Jg4/
2026-10-10 18:17:16
0
zelalembelay893
zelalembelay893 :
ያው የመሐይምነታችን ጥግ ወደር ስለሌለው ነው። የናይጀሪያ ክርስቲያኖች በያሬዳዊ ዜማ ካልዘመሩ ትክክል አይደለም የምንል እኮ ነን። ሐቀኛ ሰው ነህ ተባረክ
2026-11-08 08:46:59
0
melakumamo139
Melaku Mamo :
እኝ ሰው አንዳንዴ ጠናኛ ሌላ ጊዜ ደግሞ የታመመ ትምህርት ያስተምራሉ። ሰሞኑን ከ21 ዓመት በፊት የሞተች ግብፃዊት አውሮፕላን ከመከስከስ መላዕክት ጠርታ እንዳስመለጠች ሲሰብኩ ነበር።
2026-11-10 04:32:37
0
zerubekele09
zeru bekele :
ራኒ ጁስ ልዩ ነው
2026-11-08 15:09:27
0
abe30405
Abebe :
@ዲ/ን ሲራክ ✍️
2026-10-10 16:18:53
6
yonas927
@yonas :
[Heart eyes][Heart eyes][Heart eyes]
2026-10-10 12:30:27
1
zekii771
ዘካሪያስ✝️⛪️ :
🥰🥰🥰
2026-10-10 06:52:23
1
user6878207727408
አሰፋ ሞላየ :
🤩🤩🤩
2026-10-16 14:06:23
0
w.a.b.i.i.6
W .A. B .I .I M. A. K :
🥰🥰🥰
2026-10-22 12:46:09
0
bellabekele2
BellaChristJesus :
🥰🥰🥰
2026-10-23 09:34:10
0
bellabekele2
BellaChristJesus :
👍👍👍
2026-10-23 09:34:28
0
user3501038368284
እግዚአብሔርሰ ንጉስ ውእቱ እምቅድመ ዓለም :
🙏🙏🙏
2026-10-10 05:30:49
0
To see more videos from user @lilyg233, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About