@wedenewphone:

ቤተ ቅዱስ ዮሴፍ ፈላሲ⛪️✝️🙏
ቤተ ቅዱስ ዮሴፍ ፈላሲ⛪️✝️🙏
Open In TikTok:
Region: SA
Saturday 10 October 2026 05:19:51 GMT
54957
10457
820
1132

Music

Download

Comments

user9208139347056
we :
ፀሎት ከምን ይጀምራል ወድሜ አስረዳኝ
2026-10-10 12:24:50
35
user635742139770
ሠሉ :
እደት ብየ ነው ወደፈጣሪ እም መለሰው
2026-10-13 10:11:33
2
tiru.mars
Tiru Mars :
በምሳሌ እዴት ነው 🙏🙏🙏 እደምታስረዳን ኧረ አክሎ አክሎ ፀጋውን ያብዛልን 🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-10 06:26:16
51
user5778495082993
░⃝፩፪♰Aቾ ≛⃝♥️የሚካኤል≛░⃝♥️ልጅ♰፩፪ :
እኔም መፀሀፍ ቅዱስ ግልጥ ሳረግ ምን እደሆን ሳላውቀው ጫንን ነው 🥺 የሚለንኝ 😭😭😭😭😭
2026-10-10 09:07:46
17
.24544706
በ🦋ረ🦋ሮ :
እናቴ እኮ አሞታል
2026-10-11 00:29:00
7
cikarang153
maki :
እኔም መጀመርያ ሰላም ስላዋለኝ አመስግኘ የዘወትር ፆለት አድርሸ የለቱን ውዳሴ ማርያም አድርሸ መጨረሻ አቡነ ብየ ካልደከመኝ መዝሙረ ዳዊት ትንሽ አድርሸ እተኛለሁ
2026-10-10 07:35:21
17
user5332534348737
አበባ❤❤ :
መፅሀፍቅዱሥየለኝም😢😢🙏🙏
2026-10-12 04:20:14
1
user8656335294854
ነኝ ተሰፍኛዋ :
ተባረክ ወድማለም ከክፉ ነገር ይጠብቅህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-11 04:50:35
6
loveonlylove242
የኣያቷ🫶🐦‍🔥 :
ተባረኽ ዝሓወይ ፀግኡ የብዘሐልካ🥰
2026-10-10 16:47:11
5
mesi.tube26
ሙሉ ጎጃም :
አባታችን ሆይ ሳልል አልተኛም ሰነሳም ሆሌም ተመሰገን
2026-10-10 07:06:50
15
user3500550597503
የማሪያም🙏ልጅነኝ🇪🇹💖🇸🇦 :
2026-10-10 08:02:49
6
kalye30a7
ቢራቢሮ 🦋🦋 :
ቲክቶክ ሳይ እስከ 8 ሰአት እቆያለሁ እስኪ ላንብብ ብየ መፅሀፍ ቅዱስ ሳነብ ስልኬን አቅፌው እተኛለሁ መቸ እንደተኛሁ ሳላቀው ጠዋት እነሳለሁ 😥🥺😭
2026-10-13 08:45:04
1
tiktok.comsabaf2
ፍቅር // እስከመቃ < >ብር//& :
አተ ልጅግንእግዚቢሂር ይጠብቅህ
2026-10-10 10:20:10
5
eyeruseyerus268
እየሩስ እሪያድ ፀጉር ቤት ደውሉ ፏ በሉ🥰 :
ጎበዝ ወንድማችን
2026-10-13 15:35:46
2
fasika.beshada
Fasika Beshada :
እኔ ሰላም ያዋልከኝ ጌታዬ ተመስገን ብዬ ዉዳሴ ማርያም ፀልዬ ሴፈ ስላሴ ,ሴፈ መለኮት ፀልዬ የአምልኮ ስግደት ሰግጄ ነዉ የምተኛዉ ተመስገን🙌🙌🙌 ያለበለዛ የለም እንቅልፍ 😳😳😳😳😳😳
2026-10-10 21:03:53
5
user69709080290607
""እሙ ሳራ 💎💞💙!! :
እሽ ወድም አለም እግዛብሄር ያበርታህ 🙏🙏🙏🙏
2026-10-12 03:02:44
1
belaynesh.msgan
የጌች ሸጋ እህት💖💖👌 :
ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏
2026-10-11 15:52:55
1
user635742139770
ሠሉ :
ከውዳሤ ማረያምውስጥ መጀመረያ እሚፀለየው የቱ ነው
2026-10-15 21:03:09
0
hana.tibebut
H👈🦅ነኝ🌺ዝምተኛዋ🦋🌺😘 :
መስልክ መፀለይ ይቻላል በማርያም መልሱልኝ😢🙏🙏
2026-10-11 21:00:23
3
emuyeabsir1
Melat 👑(ሙሉ ሸዋ) :
ወንድሜ ከወለድሁ 13 ቀኔ ነው እና ፀሎት አቁሚያለሁ ስወልድ አሁን ብጀምር ይፈቀዳል እዳታልፈኝ አደራ መልስልኝ
2026-10-12 00:37:43
3
tig.sayntawa.19.21
ሳቂተኛዋ አባቷን መሳይ👌👎 :
የልጅአዋቂፈጣሪእድሜዘመንህንይባርክህእሜቤቴንያንተንምክርስሰማውስጤሰላምያገኛልእፋፋፋ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-15 09:20:26
1
slam87049
lj,Hታዳጊዋ,በለማተቧ💒✝️ :
ወየሉሸ ነብሴ[Crying][Crying]
2026-10-15 18:54:21
1
bethellem3
betelhem :
esh wedmachin 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-15 23:21:01
1
selama296
selama :
ረጅም ዕድሜ እና ጠና ይስጥህ ወንድሜ[Pray]
2026-10-11 20:56:31
1
habtam243
Lij HaYu❥💫የ{E}ቾsis🦋 :
ወዮለሽ ነፍሴ🥺😢
2026-10-10 20:33:01
3
To see more videos from user @wedenewphone, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About