@ermyas07: ጁሩ አርሴማ ደምቀን ዋልን በቀጣይ ዝቋላ አይቀርም ጥቅምት 1 ጊሺ ክርስቶስ ሰምራ በደርሶ መልስ ጉዞ ተዘጋጅቷል #ኮፒሊንክ❤🙏 መንፈሳዊ ጉዟችን ሰው ማትረፊያ መድረካችን ነው!! የእግዚአብሔር ልጆች ሆይ በሰማዕቷ በቅድስት አርሴማ ምልጃና ጸሎት ሁሌም እርግጠኛ መሆን የምንችለው በመንፈሳዊው ጉዟችን ተሳታፊ ሲሆኑ ተባርከው፣ እረክተው ከቸሩ መድኃኔዓለም ጋር ተገናኝተው ረድኤት በረከት አግኝተው ቋጠሮዎ ተፈቶ በጎ መሻትዎ ተፈጽሞ በምስጋና እንደሚመለሱ ነው!! ከሚከፍሉት ገንዘብ ውጪ በአስባብ ሰበቡ/በጨረታ በስዕል አስሉ/ ምንም አይነት ገንዘብ የማይጠየቁና መንፈሳዊ ምግብ ተመግበው በረከት ሸምተውም በደስታ ይመለሳሉ። ትርፋችን ሰው ዋጋችን ደግሞ ሰማያዊውን መንግሥት መውረስ ነው!! #አዘጋጅ_ማኅበረ_ጽኑ_ሰማዕት_ቅድስት_አርሴማ
Dn/Ermyas mekonen
Region: ET
Saturday 10 October 2026 06:41:41 GMT
Music
Download
Comments
@አቢ ዘገሊላ :
ምንድናቸው ምንድናቹ
2026-10-10 07:02:07
12
Daniel Kebede :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]ልልልልልልልልልልልል
2026-10-10 07:56:35
0
Tefera construction :
er endaw min teshalesh Ethiopia
2026-10-10 11:03:36
1
yutinas😘 :
demqet😍
2026-10-10 09:30:32
0
iji :
እኔም ሰምቼ አረ ወዴት ወዴት እያልኩኝ ኘበር?😳😳😳😳😳አረ ተው የቅዱስ ያሬድን ዜማ አታጥፉ😳😳😳😳😳እግዜአብሄርንም አታሳዝኑ።
2026-10-10 15:18:18
1
Natal Abresh :
😳
2026-10-10 11:31:25
3
Lij_🅰biyu :
2026-10-10 12:51:43
1
ማለዳ አዲስ maleda adis :
ere 2019 gena 1 wer symola sntun seman
2026-10-10 11:34:46
1
ሚሚ ሽሽጉ ዘየካ :
ምንጉድ ነው
2026-10-10 13:02:17
1
dagidi27 :
ዝቋላ ካዘጋጀክ ስንት ነው ዋጋ
2026-10-10 18:14:50
0
mamiiìi :
ytadeln weyyyy berasi emnet mknat tadlen🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-10 18:39:24
0
Bet :
ተረጋጉ እንጂ ምንድነው
2026-10-10 18:01:25
0
FereFere :
እረ ምን ጉድ ነው
2026-10-10 13:12:15
0
кєяσ∂ ⚡️ :
እንዲም አለ እንዴ🤔
2026-10-10 11:47:01
1
ከፈ6(ዘደብረ ሃይል 12) :
እልልልልልልልልል በጣም የምገርም ቦታ ነው
2026-10-10 10:21:13
0
Dn kidus :
ኧረ ቀሚሱ በቃ የአቶ ሆነ 😳
2026-10-10 09:24:12
0
abel_ti :
men eyhonachu naw bemarybm taw taw
2026-10-10 13:08:45
1
የኔ እናት ልዩናት አምላኳን ልጄ ብላ ትጠራዋለች :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-10 13:43:16
0
Tomas :
🙏🙏🙏
2026-10-10 13:51:17
0
ዘበ ነቢያት ✝️🇪🇹 :
ተደገመ ተደገመ @የምንዳ ልጅ @Betty Amen @ቀጮ @ተስፋ የአስናቁ ልጅ
2026-10-10 16:52:11
0
@Tewubo :
???
2026-10-10 17:15:04
0
Besu Fekad :
🙏🙏🙏
2026-10-10 08:14:05
0
selinaaa841 :
🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-10 08:10:40
0
kashaboss3 :
🙏🙏🙏
2026-10-10 07:47:41
0
mahi ye19 :
🙏🙏🙏
2026-10-10 06:44:51
0
To see more videos from user @ermyas07, please go to the Tikwm
homepage.