@bros.butchery: የ17 ሺህ ብሩ የሥጋ ፓኬጅ ምን ምን ያጠቃልላል ብላችሁ ለጠየቃችሁን፦ 4 ኪሎ ለጥብስ እና ለወጥ 2 ኪሎ ለክትፎ 2 ኪሎ ለጥሬ 2 ኪሎ ጎደን እንዲሁም 1 ኪሎ መላስ እና ሰንበርን ያጠቃልላል። የዚህን ግማሽ ደግሞ በ 8,500 ብር መውሰድ ትችላላችሁ። ለተለያዩ ሆቴሎች እና ሬስቶራንቶች ደግሞ የበሬ እና የበግ ሥጋ በተመጣጣኝ ዋጋ እንቀርባለን። እናንተ ብቻ ደውላችሁ እዘዙን ፤ ያላችሁበት ድረስ በነጻ እናመጣላችኋለን። አድራሻ እና ስልካችንን ባዮ ላይ ያገኙታል ይደውሉልን ። #ስጋ #ስጋቤት #brosbutchery
BROS BUTCHERY ብሮስ ስጋ ቤት ∞418
Region: ET
Saturday 10 October 2026 07:59:43 GMT
Music
Download
Comments
henok sintayehu :
be 5 geze kefeya ayechalem? weye ke bank betayayezut?
2026-10-10 11:29:23
19
John :
really it is glad to hear that
this is one step ahead..
keep going ❤️❤️👍👍👍
2026-10-10 11:33:03
0
eng :
where is your Adress??
2026-10-10 09:16:02
0
robeltemtime :
wede debre zeit delivery Alachua?
2026-10-10 20:58:06
1
asni melesse :
በታማኝነት ነው ቃላችሁን የምትጠብቁት
2026-10-10 08:24:44
12
Muba A/fogi :
walate telle tamaxalachu
2026-10-10 11:00:10
0
haadhaurjii2 :
Yet new
2026-10-10 11:20:24
0
selamteshome00 :
እውነት ከሆነ በጣም ጥሩ ነው
2026-10-11 07:50:02
1
user9802397139483 :
location
2026-10-10 11:41:53
0
Peaches :
የት ናችሁ
2026-10-11 06:54:00
0
ym :
ዛሬ አዝዥ የመጣልኝ በጣም አሪፉ ነው ጥራቱ ግን ትንሽ delivery late ነው
2026-10-10 11:57:52
1
user2940511514487 :
ለሙስሊም አይሆንም?
2026-10-10 09:26:47
1
user5920863377076 :
አድራሻ
2026-10-11 08:14:59
0
Eldana :
ሲአት0000
2026-10-10 12:44:26
1
user3115286060569 :
የበሬ መሆኑን ምን ማአረጋገጫ አለ
2026-10-10 10:20:05
1
Sami :
ግንጠላው ስንት ነው
2026-10-11 04:45:07
0
Muluken :
የት ሰፈር ነው
2026-10-11 05:39:24
0
tigist :
አድራሻ የት ነው
2026-10-11 05:04:20
0
Abebech Ashenafi :
የኦርቶዶክስ ነው ወንድሜ መስቀል አይታየኝም
2026-10-10 09:52:26
10
user52067517346881 :
seyamere
2026-10-10 18:30:02
0
Lion :
እውነት ከሆነ ጥሩ
2026-10-11 08:11:27
0
Mahi :
ጅማ መላክ ትችላላችሁ
2026-10-10 19:38:49
0
ami :
🙏
2026-10-10 18:33:48
0
Roza Girma :
የትናችሁ
2026-10-10 18:48:55
0
አሹ የገብርኤል ልጅ :
ስልካችሁ የታለ
2026-10-10 19:37:40
0
To see more videos from user @bros.butchery, please go to the Tikwm
homepage.