@muye.enate150: ዘምር ዘምር ይለኛል ቀኝህ ስለደገፈኝ ድቅድቁ ሌሊት አለፈ የሚነጋ ያልመሰለኝ ባለውለታዮ ሆይ ብቸኛ መመኪያዮ አውነትም የጭንቅ ነህ ልክ ነበረ ምርጫዩ ያ የጨለማ ዘመን አለፈ አበቃ ምርኮ መጣልኝ እየጐረፈ አበቃ የሀዘን ሠማ ከላዮ ወልቋል አበቃ ሰላሙ ልበን አጥለቅቆታል አበቃ በቃ ሲለዉ አበቃ ገደብን አበጀዉ ያሰጨነቀኘ ሁሉ ለበጐ ለወጠዉ ኤፍታ ብሎ ለቆኛል በደስታ ልቀኘለት ፡ ይሁን ያለው ይሆናል ተው ባይ ከልካይ የለለበት X፪ ይብዛልህ ክብር ይብዛልህ ምሥጋና የመቆሜ ሚስጢር ጌታ ፡አንተ ነህና X፪ ዞር ስል ወደሃላ ታርኬ ሚናገረው ባወራ የማላፍሪበት ረዳቴ እግዚአብሔር ነዉ ለዚህ ነዉ መታሜኔ ዝም ብሎ ሚያዘምረኝ በሚያስፈራው ወጀብ ላይ ሰማሁት አለሁኝ ስለኝ ከአለት ሊቃቃት ልውጣ ከጥሳው አበቃ በገናን ላንሳ ስለውለታው አበቃ ድምጤ ይሰማ በሁሉ ስፍራ አበቃ ለሥሙ ማጤን ነው የኔ ስራ አበቃ በቃ ሰለዉ አበቃ ገደብን አበጀዉ ያሰጨነቀኘ ሁሉ ለበጐ ለወጠዉ ኤፍታ ብሎ ለቆኛል በደስታ ልቀኘለት ፡ ይሁን ያለው ይሆናል ተው ባይ ከልካይ የለለበት X፪ ይብዛልህ ክብር ይብዛልህ ምሥጋና የመቆሜ ሚስጢር ጌታ ፡አንተ ነህና X፪ #ኢየሱሰ #አሜን_አሜን_አሜን🙏❤💒🤲❤🤲 #viralvideo #መዝሙር #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር
Kingdom come
Region: ZA
Saturday 10 October 2026 08:04:36 GMT
Music
Download
Comments
fruti ye ngusu lij👑 :
🥰🥰🥰hallelujah🥰🥰🥰
2026-10-10 18:05:55
0
Quickly 111 :
woww
2026-10-10 17:44:53
0
አድስሌም ነኝ .👸🏼🫰🏼 :
አሜን ታበረክ ቢንዬ ❤️🥰🥰🥰
2026-10-10 08:18:21
1
Db :
🥰
2026-10-10 14:50:36
0
ምህረት ዕብራውያን ፬:፩፪-፩፮ :
❤️❤️❤️አሜንንንን ብንሾ ተበርክ ብዙ በለጸጋ❤️❤️❤️
2026-10-10 09:33:10
0
Birhansh :
2026-10-10 11:52:17
0
ቃል አሌኝ አልወድቅም :
2026-10-10 14:57:03
0
ቃል አሌኝ አልወድቅም :
2026-10-10 14:56:56
0
ቃል አሌኝ አልወድቅም :
2026-10-10 14:56:53
0
Tsaga :
🥰🥰🥰
2026-10-10 14:50:38
0
tinaye 💕ye demu fire📖 :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Perfect score]
2026-10-10 14:35:39
0
🙏ስኖሪታ✌ :
♥️♥️♥️♥️♥️♥️
2026-10-10 12:00:10
0
🙏ስኖሪታ✌ :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-10 12:00:07
0
ምህረት ዕብራውያን ፬:፩፪-፩፮ :
❤️❤️❤️
2026-10-10 09:32:19
0
Gelila tsegaye :
🥰🥰🥰
2026-10-10 08:46:38
0
Mihret :
🥰🥰🥰🥰
2026-10-10 08:36:11
0
Geni Tame :
🥰🥰🥰
2026-10-10 16:52:04
0
To see more videos from user @muye.enate150, please go to the Tikwm
homepage.