@rebiksani: #viral #sports #fouryou #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 @Tedi shadow muay thai @Haniya Ali NEWS🦋(ሀኒያ ) @Ghost MMA @Habesha MMA Guru @jemi_jemsi @4Kilo Entertainment @gechfromsweatbox @Ashu @Zahra’s page @Puro Okelo Obob

REBIK SANI
REBIK SANI
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 10 October 2026 08:07:20 GMT
208225
56356
978
1645

Music

Download

Comments

noifi31
KINIpop :
አይሆንም እድል አንዴ ነው
2026-10-10 08:32:16
218
sofiman44
Sufiyan hassen :
አንተ ሁሌም አንዳኝ ነህ ግን እንሻ አላህ በል ለክፉም ለደጉም
2026-10-10 08:12:36
1324
yegogamu3
ማማሩ :
ምን ትጠብቃለህ ያስለመድከንን ረቢቅ
2026-10-10 08:36:39
269
gmn_secular.ideology_a
GMN Secular Ideology :
No we are waiting Duresa Vs Rebik sani fight
2026-10-10 19:23:07
0
welele39
welele :
አደራህን የሃገር ክብር ጉዳይ ነው ረቢቅ
2026-10-10 08:13:31
209
mube10463
Mube Lee Jkd @ :
ምንም ጥርጥር የለዉም ኢሻአላህ ትደግመዋለህ እተማመንባሀለው🥰🥰🥰🥰
2026-10-10 11:39:25
27
seid41277
successful :
installation enqatawalen
2026-10-10 21:28:51
1
fff86642
💀💀💀 :
አይ ጀግናው
2026-10-10 08:16:55
64
seya8817
Ⓢⓔⓨⓐ🇪🇹🔪💵✈️🇺🇸 :
በዱአ ነው
2026-10-10 08:11:55
30
abebamekonin
efi :
nokeout newa
2026-10-10 19:01:31
0
yesafarsew
Chellaw+Firan :
Rabiq king nk ye Ethiopia king Amnalew lock out inde mitareg
2026-10-10 12:13:50
0
mtmmuaythai
MTM :
አሁንም [Power] ትደግመዋለህ
2026-10-10 08:22:54
21
endex64
endex :
KO entebikalen💪💪👍
2026-10-10 12:57:29
1
newstory2134
.'' :
የተለመደችውን ኖካውት እንጠብቃለን። ረቢቅ በርታ። በአላህ ፈቃድ ታሸንፋለህ!
2026-10-10 08:37:52
22
dagibalvin
D balvin :
yedgem✌️✌️
2026-10-10 08:34:36
18
aman_fire
Aman🫆 :
Fight አንተ ተFightታት 👌👌👌
2026-10-10 10:05:54
16
useryacob2
jack :
never we need with thiopian faiter
2026-10-10 09:17:40
1
micke2647
micky 12 :
ለምን ሁለቱንም በ አንድ አናስተናግዳቸውም
2026-10-10 08:24:07
8
dinsfa840
dinsefa280 :
አላህ ያግዝህ
2026-10-10 08:35:59
5
sisanimations
ai videos :
🥊🔥 REBik ያለው ጥንካሬ በሪንግ ውስጥ ይናገራል! 🔥🥊 ያለው ጥንካሬ፣ ትንፋሹን የመቆጣጠር ብቃቱ፣ የሚሰጣቸው ከባድ ምቶች እና በውጊያ ውስጥ የሚያሳየው ጽናት በእውነት ለማድነቅ የሚያስችሉ ናቸው። 💪🔥 REBik ምስጋና ይገባዋል! ያሳየኸው ብቃት በቃላት ብቻ የሚገለጽ አይደለም። በሪንግ ላይ ያለህ ቁርጠኝነትና ጽናት አክብሮት ያስገኝልሃል። 👏🏆 ለቀጣዩ ተጋጣሚህ ደግሞ አንድ ምክር አለኝ፦ REBikን በቀላሉ አትመልከተው! ከአሁኑ ጀምሮ የአካል ብቃትህን፣ ትንፋሽህን፣ የመከላከያ ችሎታህንና የውጊያ ስልትህን በደንብ አዘጋጅ። የሚጠብቅህ ቀላል ፈተና አይደለም! 👑💯
2026-10-10 10:22:38
8
bilale5564
አዲስ :
እንግዳ አክብር
2026-10-10 08:34:26
21
danny_boy_575
Daniel ᡕᠵ᠊ᡃ່࡚ࠢ࠘⸝່ࠡ᠊߯ᡁࠣ࠘᠊᠊ࠢ࠘气亠 :
በለው
2026-10-10 09:34:40
2
yihun478
𝔶𝔲𝔱𝔡𝔡🥶 :
ኢትዮጵያ ትውደም 😆😆
2026-10-10 17:08:01
1
balemlayembiale400
Dany boy :
አንተ ከተሸነፍክ ደስታዬ
2026-10-10 14:52:18
1
muhamedseid473
mame :
እኛግን ከ ሮቤል ጋር ነው ልናይህ የምንፈልገው
2026-10-10 09:14:31
4
To see more videos from user @rebiksani, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About