@matyas_wg: ሃጥያት ለግዜው ትነግሳለች ብዙ ሰዎችም ታስታለች 5ቱ ይሞታሉ 5ቱ ያመልጣሉ

Matyas_☦️
Matyas_☦️
Open In TikTok:
Region: NL
Saturday 10 October 2026 08:43:06 GMT
28010
7883
265
1923

Music

Download

Comments

mareyame.enata1
mareyame enata✝️ :
በትክክል ወንድሜ መቁረብ እፈልጋለሁ ግን አይሞላልኝም የሚረዳኝ ሰው ነው የቤት ክራይ የሚከፍልልኝ ቀሚስም የለኝም ከነልጄ ለቤ/መሳለሚያ ከነልጄ መቁረብ እፈልጋለሁ መቁረቢያ ግዛልኝ ከነልጄ አድነን 🥰🥰🙏🙏
2026-10-11 11:13:10
8
netsiseifu4
Fŕėėďõm 19👸 :
አሜን በንሰሀ ወደቤቱ ይመልሰን 🙏
2026-10-10 12:10:21
115
dreytjiuich367
Nardos :
አለም ጠፊናት ። እግዛቤር ግን ዘላለማዊ ነው [Pray]
2026-10-10 08:57:23
33
bitebite148
የመምህር ተስፋየ ተማሪ ❤⛪❤ :
አቤቱ ቤትህን ናፍቄለሁ መልሰኝ😭
2026-10-12 08:57:50
15
kiyu212427
🄺🄸🅈🄰_፩፮☦️ :
አቤቱ ጌታ ሆይ በቸርነትህ ወደ ቤትህ መልሰን🤲🥹🥹🥹
2026-10-10 12:54:09
19
asternegash0
አስቴር የማርያም ልጅ :
አሜን ጌታሆይ ይቅር በለን
2026-10-13 09:03:34
4
19.mylife
Kaል&BeስRaት💚💛❤️💯 MOም :
ከራሴ እንዴት ላምልጥ የኔ ጠላት እራሴ ነኝ
2026-10-10 18:11:35
6
beke2141
beke :
ለአንድ ቀን እንኳ ያንተን አይነት ልብ በሰጠኝ ደስ ባለኝ😭
2026-10-10 11:57:19
6
slemaynegerstotawegzabha
Kal Yekrstos Esregn :
ወድሜግን የት ገዳም ነውያለህው ሰላምህን እዳገኘህ ቦታው ያስታውቃል🙏🙏🙏🙏
2026-10-12 05:19:29
2
amenda4916
Ãmënlic@♉ :
እውነት ነው አንድ ቀን ሁሉም ማይቻልበት ቀን ይመጣል እና እባካችሁ ተዘጋጅተን እንኑር
2026-10-11 19:19:14
6
li37131
Li❤️🇪🇹⛪️🙏✝️#️⃣ :
በሀሳቤ የሚመላለስ ሀሳብ ነው ወንድሜ ውይይይ
2026-10-10 15:44:24
7
tsiyon406
tsiyon :
ለንስሀ ሞት አብቃኝ አምላኬ[Pray][Pray][Pray]
2026-10-11 06:47:02
2
wman036
☦️እመንጅ አትፍራ 💒 :
ልክ ነህ ወድሜ ግን አቃተን 🥺🤲
2026-10-10 12:33:25
6
nael0513
ናel yeshi :
እኔ በ አምላኬ በ ክርስቶስ እታመናለሁ እጅግም ነብሴ ሀሴት ታደርጋለች
2026-10-20 18:23:38
1
ha.250171
Hani😇👸 ሙሉ ሸዋ :
አቤቱ ቤትህን ናፍቄለሁ መልሰኝ😭[Teary eyed][Teary eyed]
2026-10-20 13:46:50
1
meski53576
meski :
እውነት ነው ወንድሜ ያሁኑ ከፋ ተባረክ
2026-10-11 10:51:36
1
atsed1321
𝓐𝓽𝓼𝓮𝓭☦️ :
አቤቱ አምላካችን ጠፍተናል አና ልቦና ስጠን🥺🥺🙏
2026-10-10 10:21:13
1
brhen.werku7
የፍቅር ጉዞ ማርያምን ይዞ🙏🙏🙏 :
እሽ
2026-10-10 10:25:45
1
lidya.1921
Lidya Getachew :
መታደልህ መድሃኒአለም በቤቱ ያፅናህ 🙏😇, በፀሎትህ አስበኝ ወንድሜ[Pray] ,
2026-10-11 08:32:34
1
solata183
Ezri :
ማስተዋልና ልቦናውን ያድለን 🤲🤲🤲
2026-10-10 15:56:28
1
user7391435705287
user7391435705287sosi16 :
እግዚአብሔር የጠቀመኝ አንተን followu ማድረጌ ነው
2026-10-10 14:13:26
1
nardi.love68
🦋𝓩𝓸𝓼𝓽𝓲𝓷𝓪🦋 :
አምላኬ ሆይ ልቦና ስጠን 🥹🙏
2026-10-10 09:44:17
1
smenesh.endeshaw
𝒔𝒎𝒆𝒏𝒆𝒔𝒉 :
አሜን ለንስሃ ሞት ያብቃን አቤቱ በመንግስትህ በመጣህ ግዜ አስበኝ የኔጌታ🙏🙏🙏
2026-10-12 14:57:38
1
desta54255
happy yemariyam lij :
እናመሰግናለን እዉነት ነው🙏🙏🙏
2026-10-10 16:52:07
1
semayawit_
ሰማያ 🌹 :
ማትያስ አንተ ከአግዚአብሄር የተሰጠሀን መልእክተኛ ነህ ህዝቤ ግን ዓይኑ ጨፍንውል እረ ህዝቤ ንቃ 😢
2026-10-10 08:45:14
4
To see more videos from user @matyas_wg, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About