@jawarmofficial: ኢትዮጲያ ውስጥ ስለሚኖሩ የኤርትራ ወንድም እህቶቻችንን አስመልክቶ ለቀረበልኝ ጥያቄ የሰጠህት መልስ! * አብዛኞቹ እውነተኛ ተገፍተው ተቸግረው የመጡ ስደተኞ ናቸው። የደህንነት ጉዳት ሊያደርሱ የሚችሉት በጣም ጥቂት ቢሆኑ ነው። እነዚያን የመንግስት ጸጥታ ተቋማት ከሰላም ወደድ ኤርትራውያን ጋር ተባብሮ በመነጣል ተልኯአቸውን ማምከን እንጂ የጅምላ ፍረጃም ሆነ አፈሳ ፈጽሞ መካሄድ የለበትም። * ኢትዮጲያ ለኤርትራውያን ሁለተኛ ሀገራቸው ናት። ባእድ አይደሉም። ከዚህ በፊትም አስቸጋሪ የጦርነት ጊዜዎችን አሳልፈናል። ይህ ግዜ ያልፋል። ለሚያልፍ የፖሊቲካ ግለት ብለን ዘላቂ ማህበራዊ ጠባሳ እንዳንፈጥር እንጠቀቅ። #ethiopia #oromia #eritrea #jawarmohammed #ethiopianpolitics
Jawar Mohammed
Region: KE
Saturday 10 October 2026 09:23:25 GMT
Music
Download
Comments
Africa :
ፖለቲከኛ ማለት እንደዚህ ነው ።
በሂወቴ ጀዋርን አደንቃለሁ ብየ አላቅም ነበር
2026-10-10 10:19:35
320
ፋኒ✝️💙 :
ጀዋር መሃመድ እናመሰግናለን🙌 Free Eritrea 🇪🇷
2026-10-10 14:04:41
86
Merman :
ጃ I’am from Eritrea 🇪🇷 ኣመሰግንሃለወ
2026-10-10 11:24:42
197
Degsew :
ጃዋሪን መዉደድ ጀመሪኩ። በሀገር ችግር ጊዜ ከሃገር ጎን የቆሜ ብቸኛ ተቋዋሚ ፖለትከኛ።
2026-10-10 10:54:12
85
ማለላ :
ጀዋር ላንተ ያለኝ መጥፎ አመለካከት ተቀየረ 🙏🙏🙏🥰
2026-10-10 10:54:26
146
keol💪🤴 :
የፖለቲካው ሜሲ👌💪 ትችላለህ
2026-10-10 14:53:28
10
mumohammed993 :
ጥያቄው ሌላ መልሱ ሌላ
2026-10-10 12:11:40
12
TQ ☪️ 🇪🇹 :
በቀጣዩ ምርጫ ጃዋር ለጠቅላይ
ሚኒስትርነት ይወዳደር የምትሉ?
2026-10-10 12:49:33
46
ቃል-ኪዳን :
ጃ🥰 አስተዋይይ❤️❤️❤️ሙሁር
2026-10-10 11:59:18
30
lataa :
Jawwee annii sii jaladhaa namnii jawwee jalataan Laiik godhii 👌👌👌👌👌
2026-10-10 09:28:46
75
የማዳም አንቡላንስ :
ጀዌ ምርጥ ሰው 💪🥰
2026-10-10 09:37:13
43
Qerro pawer ❤️💚❤️430 :
lencaa ilma oromo
2026-10-10 09:29:21
70
Fatima :
@[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Like][Like][Like][Like][Like][Like][Like][Like][Like][Like][Like][Like][Like][Like][Like]
2026-10-10 17:54:35
0
Melaku :
I believe that we don't have to go back to the days of answering hatred with hatred and plant the seed of animosity to the next generation. NO NO NO and NO again to any form of animosity!!!
2026-10-10 17:18:07
1
Mk 547 :
Thank you Jewar 🇪🇷🙏🙏💋
2026-10-10 18:44:15
0
ashagre-abera :
critical thinker and proud Man we love from Ethiopia
2026-10-10 14:08:42
0
fasika25 :
Thank you 🇪🇷
2026-10-10 16:58:45
1
murad :
thanks dear
2026-10-10 17:50:07
0
Dominus G :
አዎ በጣም ያሳዝኑኛል ቋንቋ እየቸገራቸው እንኳን ተግባቢ እና ሰው አክባሪ ናቸው ። እወደቸዋለሁ 🥰
2026-10-10 13:31:53
25
ጣይፍ ዲሊቨሪ - Taif delivery :
እንወድሀለን ጃ🇪🇷❤
ሺ አመት 👑 ይንገሱ
2026-10-10 10:57:03
32
Maty :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏100% እናመሰግናለን ወደን ኣይደለም ካገር የወጣናው የከዚ በፊቱ እንዳይደገም
2026-10-10 13:30:32
39
7 star family j & R .M.A :
ዛሬም ትናንትም ወደፊትም ደጋፊህ ነኝ በርታ ሚሊዩኖች ከጎንህ ነን 🥰🥰🥰
2026-10-10 11:21:35
35
Nuredin Mohammed🌍 :
Namni jawwee jaalatan qofti Like godhaa 🥰
2026-10-10 09:37:37
26
G Tsegay :
I'm from 🇪🇷 thanks brother
2026-10-10 13:35:41
10
Jackson Hope :
እናመሰግናለን ጀዋሪዬ አብዛኛው የኢትዮጵያ ሕዝብ ደግ ህዝብና እንግዳ ተቀባይ ነው በዚ አጋጣሚ ለኢትዮጵያ ህዝብ ለዋለልን ውለታ ላመስግን እወዳለሁ🥰🥰🥰አንዳንዳንድ ኢትዮጵያውያን ግን ፖሎቲካና ሲቪል ህዝብ ለይተው የማያውቁ
2026-10-10 16:28:18
5
To see more videos from user @jawarmofficial, please go to the Tikwm
homepage.
© 2021-2026 TikWM. All rights reserved.