@cook_with_mimi6: በቤት ውስጥ በቀላሉ የሚዘጋጅ እና በአፍ የሚቀልጥ የቸኮሌት ኬክ ከልዩ ክሬም ጋር! 🍫😋 ​የሚያስፈልጉ ግብዓቶች (ለኬኩ): ​4 እንቁላል ​1 ብርጭቆ ከጥቂት በላይ ስኳር (190g) ​1/2 ብርጭቆ የቀለቀለ ቅቤ (125g) ​1/2 ብርጭቆ የሞቀ ወተት (125ml) ​1 የሻይ ማንኪያ ቫኒላ ​2 ብርጭቆ የፍርኖ ዱቄት (250g) ​1/3 ብርጭቆ የኮኮዋ ፖውደር (45g) ​1 የሾርባ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር (15g) ​ትንሽ ጨው (2g) ​የሚያስፈልጉ ግብዓቶች (ለክሬሙ እና ለዲኮር): ​2 ብርጭቆ የካራሜል ክሬም/ዱልሰ ዴ ለቼ (500g) ​1/2 ብርጭቆ የቀለቀለ ቸኮሌት (140g) ​ጥቂት የተከተፈ ቸኮሌት ለዲኮር ​የአሰራር ቅደም ተከተል፡ ​በትልቅ ሳህን ውስጥ እንቁላል እና ስኳር አድርጎ ስኳሩ እስኪሟሟ በደንብ መምታት። ​የቀለቀለ ቅቤ ጨምሮ ለ2 ደቂቃ መምታት። ​ወተት እና ቫኒላ ጨምሮ ለ2 ደቂቃ ማዋሃድ። ​የፍርኖ ዱቄት፣ የኮኮዋ ፖውደር፣ ቤኪንግ ፓውደር እና ጨው አጣርቶ በመጨመር በደንብ ማደባለቅ። ​በዘይት በተቀባ የኬክ መጋገሪያ እቃ ውስጥ ሊጡን አድርጎ በ 170°C በሞቀ ኦቭን ውስጥ ለ35 ደቂቃ ያህል ማብሰል። ​የካራሜል ክሬሙን እና የቀለቀለውን ቸኮሌት በማዋሃድ የቸኮሌት ክሬም (Fudge) ማዘጋጀት። ​የበሰለውን ኬክ በሁለት አካፍሎ መሃሉ ላይ እና ከላይ በክሬሙ መቀባትና በቸኮሌት ማስጌጥ! በቸኮሌት ማስጌጥ! ​ቪዲዮውን ከወደዳችሁት ላይክ እና ፎሎ ማድረጋችሁን አትርሱ! ❤️

hana Kitchen
hana Kitchen
Open In TikTok:
Region: SA
Saturday 10 October 2026 10:12:58 GMT
14333
156
7
74

Music

Download

Comments

life.is.short1529
Life IS Short🌹 :
ማሻ አላህ ነው ወላሂ በጣም ደሥ ብሎቸው ነው የበሉት አመሠግናለሁ ውዶ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-10 14:02:09
0
love32gkwr389
@lief is short👈😘Strong woman :
ክሬሙ በምን ሰራሺው እባክሽ መልሽልኝ የኬክ ወዳጅ ንኝ እና ስም መፃፍ ብፈልግ የሱም አሰራር
2026-10-10 12:03:14
1
hawakamal_123
Hawa kamal :
ማሻአላህ ተባረከላህ እጅሽን ለወርቅ አምባር ይበለው🥰🥰🥰
2026-10-10 11:46:04
1
life.is.short1529
Life IS Short🌹 :
እሥኪ እየሠራሁት ነው
2026-10-10 12:57:30
0
beletshachew.taka
Beletshachew Takabe :
🥰🥰🥰
2026-10-10 13:35:00
0
To see more videos from user @cook_with_mimi6, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About