@never.give.up544: #creatorsearchinsights

never give up
never give up
Open In TikTok:
Region: AE
Saturday 10 October 2026 10:38:05 GMT
76622
3461
230
419

Music

Download

Comments

rabiaaa398
rabiaaa398 :
ይሄኮ የሰውነት መገለጫ ነው አሁን ላይ ጠፍቶብን ነው የተቸገርነው
2026-10-10 18:26:59
94
meazafashion
ብስኩት :
እቼነች [Heart eyes][Heart eyes][Heart eyes][Heart eyes]ኢትዮጵያ
2026-10-11 08:40:19
0
etensh26
etensh :
ደስ ሲል በማርያም እኛ ኢትዮጵያዊ ነን አንዳችን ለንዳችን ነው የተፈጠርነው
2026-10-10 18:38:21
65
sara.sara8930
Tsehay dessalgn :
እኛ ኦርቶዶክሶች ሀይማኖታች እንወዳለን የሰውም እናከብራለን
2026-10-10 19:35:33
77
userdan4866
userdanA :
ለእስልምና መካ ለኦርቶዶክስ እየሩሳሌም የእምነታቸው መገለጫ ናቸው ። መረዳዳት መልካም ነው
2026-10-11 09:42:57
3
hirut1936hona
hirut :
emigerm new😍
2026-10-10 17:07:46
0
melaku8443
የተዋህዶ ፍሬ :
የሰው ልጅ የሰውነት ውሀ ልኩ ይህ ነው 🙏
2026-10-11 07:52:58
9
sobren..jemil
امو خولت :
ሁሉንም ይታደሉታል። እጅ አይታገሉት
2026-10-10 13:11:58
19
rham1947
Rham :
ይቸላል እንዴ በቅንነት መልሱልኝ?
2026-10-10 13:05:06
10
tamerattadel2
Tamerat tadel :
ምንም ነው የሚገርመው እየሱስ ክርስቶስ ብቸኛው የመዳኛ መንገድ የዘላለም ህይወት ወደ ጀነት የሚገባበት በር መሆኑን ቢነግረው መልካም ነበር አሁን ግን
2026-10-10 15:24:43
14
user1409135429182
bedru :
ያረብ አላህ ይጨምርልህ ገንዘብህ በረካዉን ይጨምርልህ የዱኒያ ብቻ ሳይሆን የአሄራም ጓደኛሞች ያድርጋችሁ
2026-10-11 08:07:07
6
megenaga12
👌👌 :
እኔም አብሬ አልቅሻለሁ
2026-10-11 06:41:38
7
zeleyanuman21
zelalem Olompia :
ድሮም ይህ ነበር የሚያምርብን
2026-10-11 08:29:10
4
meaza_eshetu
meazae dira :
ኢትዮጵያ ይቺ ናት የድሮውን ፍቅር ይመልስልን
2026-10-11 09:19:23
2
aresenale555
aresenale :
አላህ ያላሰበውን እርዚቅ አላህ ይወፍቀው
2026-10-10 17:37:25
7
user8747957753742
በኒ :
መልካምነት ጓደኝነት ትልቅነት❤️🥰🥰
2026-10-11 06:40:51
3
zenash13060
zenash1921 :
ክርስቲያን የሁሉም ደስታ የሚያስደስተዉ ነዉ እየሱስክርስቶስ የድግል ልጅ ፍቅር ነዉ ያስተማረን
2026-10-10 18:04:13
13
bitaniya.biti8
vip :
ሲጀመር አድ ነን ሙስሊም ክርስቲያኑ🤝
2026-10-10 18:07:53
6
user20307971095
Абдуллах Абдуллах :
🥰🥰🥰🥰
2026-10-10 14:40:23
1
geeeme1975
geeeme1975 :
ወላሂ የኛ ኡሥታዞችኮ አይቀበሉትም ፍቅርአይሠብኩም ከጥላቻውጭ
2026-10-11 01:45:31
2
nehmya21printing
ጊወናዊ :
some one said that "ሰው የለም እንዳንል ሰው አለ "
2026-10-11 06:38:44
1
fafi32604
fafi :
የድሮን ፈጣሪ ይመልሰልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-10 22:27:27
1
user4880355777286
❤ feruta black 444 :
እንዲ ነው የሚያምርብን ሰው መሆናችን ቢቀድም ጥሩ ነው?
2026-10-11 04:43:10
4
shanuansari9375
@እርግቧ ነኝ🕊 ያባቴ ቅምጥል🌱💗 :
ግን ይቻላል ወይ!?
2026-10-10 15:00:07
3
user5988419745242
user5988419745242 :
እኔ ክርስቲያን ነኝ።ነገር ግን ጓደኝዬ ሙስሊም ናት ልጃዋ በጣም ታመመ ልጃዋ እስከሚድን ድረስ አብሬአት ስልትን ተስዬ እስከሚድን አብሬያት ነበርኩ።።።።
2026-10-10 20:48:25
3
To see more videos from user @never.give.up544, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About