@yony6205: ‎====== ችግርህን ፊት ለፊት መጋፈጥ ልመድ ። ችግር እና ጥላ አንድ ናቸው ። በሄድህበት ይከተሉሀል ። ጥላህን ላለማየት ከፈለግህ በጥላ መጓዝ እንዳለብህ ሁሉ ችግርህንም ፊት ለፊት መጋፈጥን ልመድ ። ‎ ‎( ድሃ ድህነቱን ይረሳ ዘንድ ወይን ከሚጠጣ ይልቅ ችግሩን ይጋፈጥ ! ከወይኑ ስካር ሲነቃ ድህነቱን ታቅፎ ይገኛልና ! ) ‎ ‎======= ለራስህ ነገር ራስህን አማክረው እንጅ ሌሎችን በእጣ ፍንታህ ላይ እንዲወስኑ አትፍቀድ ። ጠንካራ ውሳኔ ስትወስን የጥንካሬ ባለቤት የሆነው ከጎንህ ይቆማል ። ደካማ ሀሳብ ስታሳርፍ ስንፍናን የሚያበረታታው ከጎንህ ይሆናል ። ስንፍና የጠላትህ ብርታት ደግሞ የወዳጅህ እሳቤ ናቸው እና ራስህን በትክክለኛው ሚዛን መዝን ! ‎ ‎( ከቅቤ ገበያ የተገኘ ማር ዋጋ አይኖረውም ። ከገብስ ገበያ የተገኘ ጌሾ ዋጋው ይቀንሳል ። ስለዚህ በትክክለኛው ቦታ ከተገኘህ ፍልሚያህን ቀጥል ። ድል የማንም አይደለች እስከ መጨረሻው ለታገላት እንጅ ! ) ‎ ‎yoni ነኝ !

💔የተሰበረ ልብ💔yony 💚 💛 ♥️
💔የተሰበረ ልብ💔yony 💚 💛 ♥️
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 10 October 2026 11:01:57 GMT
20200
860
8
52

Music

Download

Comments

user8029211061322
የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው ⛪ :
እውነት በጣም ሀቅ ነው 👌👌👌
2026-10-10 18:54:43
2
wondesen426
Wondesen :
tebarwk bro it's true message 🥰🥰🥰
2026-10-11 11:10:31
0
love221212121
𝑚𝑎𝑟𝑖𝑦𝑎𝑚𝑛 :
ይገርማል😂
2026-10-14 07:07:08
0
.muba1212
muba :
ethio
2026-10-13 05:39:06
0
cherinet6479
cherinet :
l🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-11 09:44:59
0
mubarek.yimer31
Mubarek Yimer :
🥺🥺🥺🥺🥺🥺በናትህ እርእሱን
2026-10-10 11:48:10
0
abrehamshewangzia
𝑎𝑏𝑒𝑟𝑖𝑠ℎ :
ምን አለ በህመሜ ላይ ህመም ባትጨምረብኝ
2026-10-10 16:30:12
0
hayat01662
አልሀምዱሊላህ :
[Gesture OK][Gesture OK][Gesture OK]
2026-10-10 13:27:13
1
To see more videos from user @yony6205, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About