@lje.yabu2: ወንድሜ በቃ ጨከንክ እጅ ሰጠህ የወጣት ሞት ተስፋን ያጨልማል ወንድሜ መስከረም 29 ቅድስት አርሴማ ገዳም እሄዳለው ብለህ ቀጠሮ ይዘህ ነበር ምን ዋጋ አለው ይህች ቀን የህልፈትህ ቀን ሆነች የጀመርካቸውን ስራዎች እና የምትወደውን ዋጋ የከፈልክነትን የጥበብ ስራ ለማስኬድ እኛ ጓደኞችህ የስራ ባልደረቦችህ ቃል እንገባለን ሄኒዬ እንወድሀለን ነፍስህን ከደጋጎቹ ጎን ያኑርልን 🥺🥺🥺🥺🥺😭😭😭#sad #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fyp #EthiopianOrthodox @አማኑኤል ሀብታሙ @ኤፍራታ Ethiopia 🇪🇹 @SADOR G @Black Boy @Santa(ኒና) @Daggy Chan (Kira) @ኤፍራታ(አደይ)
yabu(ብሌን)
Region: ET
Saturday 10 October 2026 11:04:10 GMT
Music
Download
Comments
በስንት😘😘😍 :
ከዛሬ በፊት አይቸው አላቅም
2026-10-10 17:38:55
53
𝐌𝐢𝐧𝐭𝐞 🦉 :
አረ ምን እየሆነ ነው ወጣቱ አለቀ እኮ 😔🤦♂️
2026-10-10 11:14:34
757
Ezana daniel🤴🏻 :
በቃ😩
2026-10-10 13:12:31
193
Tg kiyu :
ምንድነው እየሆነ ያለው ግራገባኝ ሆሆሆ አረ እናርጅ ወጉ ይድረሰን 😥😢
2026-10-10 14:44:18
40
makihenok :
Rest in peace hena🕊️💔
2026-10-10 13:31:41
74
meklit yemicheal :
ነፍስህን ከደጋጎች ጎን ያሳርፍልን
2026-10-10 12:18:12
64
mamila :
@mamila:RIP heny gn ke 10 amet befit construction yesterday nber lbel tekotatari huna bakal rmakew slemeselegh new
2026-10-10 20:33:16
0
●ELBICHO. :
yehone film lay awukewalehu
2026-10-10 13:53:13
0
hyab🦋 :
ኡፍ ነፍስ ይማር[Pray][Pray]
2026-10-10 18:13:47
5
selam yerga :
ነፍስ ይማር 🥺 በልጅነትህ ተበላህ
2026-10-10 12:47:37
25
🧚♂️bezina.. 19💃 :
yet nw makew gn... nefs ymar
2026-10-10 12:52:13
2
Abenezer Setu :
ነብስህ በሰላም ትረፍ🙏
2026-10-10 20:04:17
2
የበአታ ማርያም ልጅ :
befetary min hono new
2026-10-10 12:54:00
1
betty :
የኔ ሀሳቢ ወንድም ምን እንደምል ግራ ገባኝ ነብስክን በአፀደ ገነት ያነኑርልን ሄና 😭😭😭
2026-10-10 13:14:25
9
Kirubel_seyoum_haven :
rest in peace Hena ...
2026-10-10 14:08:40
1
Elu :
Nefis yimar
2026-10-10 19:27:03
1
Abershe :
ወጣት ሲሞት ያሳዝናል 😭😭😭
2026-10-10 12:44:45
17
Hàna mariyam :
nebs ymar[Crying][Crying]
2026-10-10 12:50:44
2
YKN best :
men hono new
2026-10-10 13:02:57
8
የአብ :
heniyee 😭😭😭😭😭
2026-10-10 13:01:58
1
እሙ :
ስለራሴ ነው ማስበው🥺🥺rip
2026-10-10 13:46:06
3
Berry salayesh :
😭😭😭
2026-10-10 13:10:30
2
❤️🩹ትሁን የአያቷ 27🌚🌝 :
የት ነው ማውቀው እያልኩ ነበር ግን ፍልም ሰርቷል ነፍስህን በአፄ ገነት ያኑርልህ ያሳዝናል 🥺
2026-10-10 18:19:50
4
hirute🕊🕊 :
2026-10-10 13:03:22
1
promise Assres 🦋 :
እደዛሬ ተቃጥዬም አላቅ
2026-10-10 12:55:23
2
To see more videos from user @lje.yabu2, please go to the Tikwm
homepage.