@fikeryibeltal19: የቤት እመቤትነት 24/7 ስራ ነው

ⒻⒾⓀⒾⓇ ⓨⒺⒷⒺⓁⓉⒶⓁ
ⒻⒾⓀⒾⓇ ⓨⒺⒷⒺⓁⓉⒶⓁ
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 10 October 2026 11:36:09 GMT
72605
3419
110
1550

Music

Download

Comments

feru6641
omu feru :
እንደ ሀሳብ ድሞዝ ቢከፈልን 🥰🥰🥰
2026-10-10 16:29:13
31
habtehassen1
Tsiyon :
ewnet new wdeye tebareki
2026-10-10 19:42:44
0
hemen127
fire tsgaye :
yebate emebate semu nw enje yebate seratega nw erasacenen senshewodew nw
2026-10-10 14:09:53
0
sarina79.com
Sara 1111 :
thank you
2026-10-10 18:54:12
0
itsshebasoul
tsebaዖt :
I'm a SAHM and my dad appreciates me everyday and he is the one who's makes me to love this exhausted job I thank my dad🧡
2026-10-10 19:07:33
0
food12ethio
ruhi videos✪ :
thank you sis[Pray][Pray][Pray]
2026-10-10 15:05:05
0
yoyo.y07
Yoyo Y :
is true
2026-10-10 18:51:53
0
hiwe_1230
hiwot :
ተባረኪ አረካሽኝ የውስጤ ነው የተናገርሺው🥰🙏
2026-10-10 18:51:03
5
hnkktiyebsdray
geni 🦋🦋 :
ደሞ ደሞዝ የሌለው 💔 በጣም ከባድ ነው ውጭ መውጣት እንዴት እንደናፈቀኝ 🤪🤪
2026-10-10 19:23:29
10
ethioatkahnu8
Ethio At ♈️💎 :
ንገሪልን በጣም ጀግኖች ነን🙏
2026-10-10 14:39:59
27
mekdes.habte
አኪያ ቦንዳ :
እረ ንገሪልኝ እንዴት እንደሰለቸኝ
2026-10-10 13:53:49
23
rediet934
Biniyam :
የልቤን ነው የነገርሽልኝ
2026-10-11 02:57:09
3
uduwhejn
zado የነቢል እናት :
እውነት ነው ሆድ ይፍጀው ማለት ነው ባይሆን አንቺን ላመስግንሽ ስለተረዳሽኝ በዚህ ልክ የሰው ልጅ ይረዳኛል ብዬ አስቤ አላውቅም ነበር ቴንኪው ውዴ🥰🥰
2026-10-11 00:37:48
2
user8611001322746
sis :
ጎበዝነሺ እውነትነው ያልሺውሁሉ ትክክል ነው አስተማር ሃሳብነው በርች፡፡
2026-10-10 12:57:02
7
wondeye_999
Wondeye_999 :
በትክክል!!!....
2026-10-10 12:01:39
2
my.view88
My view 👁️ 👁️ :
Louder please
2026-10-10 11:58:23
1
tirhasina.gual.mul
Tirhasina Gual Mulugeta :
❤️
2026-10-10 11:47:08
2
bikukuki
user9010353548442 :
ውይ ምን ላድርግሽ ስወድሽ እኮ መቼ ነው የነገርኩሽ? አንዳንዱን ነገር ነግሬያት ነበር እንዴ?ነው ያልኩት
2026-10-10 20:05:27
1
beeekeee8
beeekeee :
እናቴ ሚስቴ ቀኑን ሙሉ ስትለፋ ውላ ማታ ነው እረፍቷ አንዳንዴማ ምሽቱን ሁላ አይበቃትም እግዚአብሄር እድሜዋን የማቱ ሳህላ ያድርግልን ይባርካት ይቀድሳት
2026-10-10 13:20:57
10
fasi8120
fasika A :
dess sty❤️❤️❤️
2026-10-10 11:39:43
2
lidu5677
lidu :
ቢቸግርሽ ነው ፍቅርየ
2026-10-10 16:28:33
2
jenet1116
Jenet 🧑‍🧒‍🧒🙏 :
በደምብ ንገሪልኝ'ማ.....2ት ልጆች ቁጭ በየ እያሳደኩኝ ውጭ ወጥተሽ ሰርተሽ በብር እስካላገዝሺኝ ኣንቺ ለኔ ጥቅም የለሽም ለሚለኝ ባል በደምብ እንዲገባው 🙆‍♀️🙆‍♀️
2026-10-10 13:26:10
3
user25808263761344
የድንግል ልጅ21 :
ተባረኪ አረካሽኝ የውስጤ ነው የተናገርሺው🥰🙏
2026-10-10 15:26:37
2
bonit969
Boni :
ምን አለ እኔ የቤት እመቤትነትን ዋጋ ብናየው
2026-10-10 16:49:42
1
hibesit08473
Hibesit Gezahegn :
ምን አለ እኔ የቤት እመቤትነትን ዋጋ ብናየው
2026-10-10 14:06:26
1
To see more videos from user @fikeryibeltal19, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About