@zemazetewahedo: 1000113984167 ንግድ ባንክ (ለይኩን ቢሻው አየለ)።የቦሌ ደብረ ሳሌም መድኃኔዓለም አገልጋይ የሆኑት መምህር ለይኩን ቢሻው በጽኑ ሕመም ስለተያዙ ለህክምና ወጪያቸው የሚሆን ገንዘብ እንድትለግሱአቸው በአምላከ ሊቃውንት ስም እንጠይቃለን።

ዜማ ዘተዋሕዶ
ዜማ ዘተዋሕዶ
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 10 October 2026 12:09:15 GMT
32105
4257
39
1187

Music

Download

Comments

user6701278525981
ሰብእሰ እንዘ ክብሩ ውእቱ :
ለሳቸው እግዚአብሔር ምህረት ይላክልን በተረፈ በየቤተክርስቲያኑ ያሉ አለቆች ምንም ሳይሰሩ የሚመደብላቸው መኪና ሽጡና አሳክሟቸው ፈጣሪን ከፈራችሁ
2026-10-10 13:17:50
27
kitchenlemat01
የብዙኃን አገልግል እና ጠላ :
yena Abati[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-10 17:12:12
1
yafatsamuall123
ያፌት :
ምን ሁነው ነው
2026-10-10 13:03:18
3
ayenewabebe5
ayenewabebe5 :
ሊቀ ጠበብት ለይኩንን ከ 1990 ዓ/ም ጀምሮ ነው የማውቃቸው አውነተኛና ንፁህ ልብ ያላቸው ወንድም ናቸው ወኔ ሊቁ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልዎ
2026-10-10 15:33:16
6
j_jibril35
jibril jibril :
እግዚአብሔር ይማራቸው
2026-10-10 12:56:36
4
user5208597522010
ቤተ መ/መ ቅዱስ ዮሐንስ መንፈሳዊ ማሕበር :
እመብርሀን ምህረቱን ትላክላቸው
2026-10-11 05:43:07
1
haymiyezemenlij
🌹🌹🌹🌹 :
የኔ አባት እግዚአብሔር በምህረት እጁ ይዳብሶት
2026-10-10 15:33:14
2
ethiopa10
Ethiopia :
እግዚአብሔር ምህረት ይላክላቸው😭
2026-10-10 21:43:40
1
hailemariam.kifle
Aman@. :
እግዚአብሔር ይማረዎ የኔታ
2026-10-10 16:29:07
1
tenesae.fekede
Tinsuye16 :
እግዚአብሔር ይማራቸዉ
2026-10-10 18:58:27
1
user370120106810
እግዚአብሔር እረኛየ ነዉ :
ምን ሆናቸው ሉቁ [Red heart][Red heart][Red heart]
2026-10-10 13:59:25
1
asefaanjulo
ተክለማርያም :
እልልልልልልል
2026-10-10 16:34:57
1
enbakom.kasaye
ግሩም በላዕለ ዕንባቆም :
ምነው አባቴ ሊቁ በእውነት
2026-10-10 13:45:09
1
mule749
mulugeta ashenafi :
ሊቃውት እድሜ ልከ በትምህርት ቤት ሲገላቱ ኑረው አረፍት ሳያገኙ የድካማቸውን ዋጋ ይህ ሲሆን የሳዝናል እግዚአብሔር ምህረት ይላክላቸዋል
2026-10-10 19:07:14
1
echo_2196
Echo :
እግዚአብሔር ይማራቸው
2026-10-10 13:24:29
2
masi_kidus
Masee Kidyos :
እግዛቤር ዬድረሰሎት
2026-10-10 15:36:30
1
zemuyared
zewditu :
እግዚአብሔር ይማራቸው
2026-10-10 16:08:59
1
user3800570458060
ada@21 :
እግዚአብሔር ይማራቸው
2026-10-10 16:27:03
1
dagnu65
ዳኜ የሚካኤል :
እግዚአብሔር ይማራቸው የኔ አባት
2026-10-10 14:29:05
0
sura.surafel3
ዲ/ን ኅሩይ :
Bewenet Liketebebt Leyikun Yhe Keresh Yemayibaleu Eweketin Likenetin Kethitina Ga Yetsmamalachew Mirt Yebetekrstiyan Ayen Nachew Egziabiher Lebete Mekdesu Yabkachew
2026-10-10 15:47:06
0
dgowamedia
ድጓ ሚዲያ :
የሚያገለግሉት መድኃኔዓለም ይድረስላቼ
2026-10-11 13:24:11
0
user3560046533438
አነ ✌️ :
ፍጹም ምህረትን እግዚአብሔር ይላክላቸው
2026-10-11 13:06:49
0
hasset0169
Demiana :
2026-10-10 17:48:50
1
felagot84
felagot :
እልልልልልልልልልልልልልል
2026-10-10 19:48:44
1
blata_jig
blata jig :
ምነው😳
2026-10-10 12:37:37
0
To see more videos from user @zemazetewahedo, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About