Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@vegas_photo_academy: የደርጓ ጀግና ድምፃዊት ውብሻው ስለሺ 💪 #ሀገሬ_ክፉሽን_አያሰማኝ💚💛❤️🇪🇹🇪 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fyp #mengistuhailemariyam
𝕍𝔼𝔾𝔸𝕊 📷 𝔸ℂ𝔸𝔻𝔼𝕄𝕐
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 10 October 2026 12:18:16 GMT
29409
1391
288
649
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.81MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.66MB
)
Watermark .mp4 (
4.05MB
)
Music .mp3
Comments
Ras :
Absolutely 💯 💯 💯 💯 MENGE Should Come to BELOVED MOTHERLAND ETHIOPIA 🇪🇹 😍 😀
2026-10-10 12:37:15
1
Esmail Husen :
የአብዛኛው ኢትዮጵያዊ ጥያቀ ነው።
2026-10-10 15:20:54
5
ንነጽር- እናስተውል :
በኢትዮጵያ የነገሥታትና የመሪዎች ታሪክ ለብዙ ዓመታት በስደት ወይም በሰው ሀገር የኖረና የሞተ የኢትዮጵያ ንጉሥ ወይም መሪ የለም ። እኔ እስከማውቀው በኢትዮጵያ ታሪክ በስደት ብዙ ዓመታት (ወደ 40 ዓመት የሚጠጋ) የሆናቸው የኢትጵያ ፕሬዝዳንት የነበሩት ኮለኔል መንግሥቱ ኃይለማርያም ብቻ ናቸው። በእርስ በርስ ጦርነት ምክንያት የኢትዮጵያ መሪ በስደት ሞቱ የሚባል የሀገር ውርደት ታሪክ ከሚኖረን ወደሀገር ቤት ቢመለሱ ለሀገር ክብር ነው። በስደት የኢትዮጵያ መሪ በውጭ ሀገር ሞቱ የሚል መጥፎ ታሪክ መስማት ይቅርና የኢትዮጵያ ዜጎች ሀገር ለሀገር በስደት መንከራተታቸው ብሎም ተንከራተው መሞታቸው እንደሀገር ትልቅ ውርደትና ጉዳት ነው። እሳት በእሳት አይጠፋወም እንደሚባለው ስሕተትን በስሕት መድገም ሳይሆን ጠብን ይቅር በመባባል ወይም ስለሀገር ክብር በመተው ሁሉም ነገር ከሀገር ክብር በታች ቢደረግ ከአሳፋሪ ታሪክ የምንድን ይመስለኛል።
2026-10-10 14:47:07
10
negussiehailemich :
ኮነሬል መንግሥቱ እንደአንድ ተራ ወታደር ታንክ ለይ ወተው እየተዋጉ ስያዋጉ እንደነበረ እንደነበር አብሮት የተዋጋው አባቴ ይነግረኝ ነበር ይችን አገር አይቶ ብሞት እንኳን የምቆጨው አይመስለኝም (እባካቹ ይግባ !!!!)
2026-10-10 15:47:31
7
Abu eneb :
የኔም ጥያቄ ነው ትክክለኛ አገር ወዳድ መንግስቱ
2026-10-10 18:09:19
5
zegeta tesema :
ትክክል ነሽ እህቴ በምን አይነት መንገድ መንግስት ጋር እንድረስ
2026-10-10 13:50:46
6
nega tsegaye :
ይሄ የሁላችን ጥያቄ ነዉ ዉብሻዉ ትክክል ኘች
2026-10-10 17:42:12
3
addis,teklu :
መንግስቱ፣ሀይለማሪያምና፣ሙሀመድ፣ጋዳፊን፣የመሸለ፣መሪ፣አፍሪካ፣ቢኖራት፣አፍሪካ፣ምንኛ፣ባደገች፣የነአሜሪካ፣ሴራ፣ኢትዬጵያ፣እንድትገነጠል፣ሊቢያ፣እንድትፈርስ፣የተደረገ፣ልብ፣ይስጠን
2026-10-10 17:36:58
1
Ganbela 🐊(ተርብ) :
ጓድ መ/ኃ/ማ ለኢትዮዽያ ከሠራቸው መጥፎው ሥራወቹ ይልቅ ለሀገር ጥሩ ሥራው ይበዛል የታገለው አሁን ያለንበት የዘር የብሔር መከፋፈል እርስ በእርስ ጦርነት እንዳይመጣ ብሎ ነው ለሚወዳት አገሩ ቢመለስ ጥሩ ነው👍👍
2026-10-10 17:26:17
2
አሻግሬ የባህል ህክምና :
እውነተኛ ታሪክ 🥰🥰🥰🥰
2026-10-10 18:37:06
1
Billal Worku :
እወንትነዉ፦፦፦፦፦፦እመበት፡አነመሰገነለን፦፦የነእህት፦፦፦አለህየወደዱሺ፦፦🙏🙏🙏
2026-10-10 18:12:19
1
🙄🙄🙄 :
እግዜር ይባርክሽ
2026-10-10 19:04:19
1
user939784254441የድንግልለጅ8 :
እውነትነው ዘርሽይባረክ
2026-10-10 18:26:00
1
Kebede Refu :
በታሪክ የኢትዮዽያ መሪ በስደት ሞቶ ተቀብሮ አያውቅም ሀገር ወዳዱ ልማት ትምህርት ወደዱ ኮ/ል መንግቱ ኃ/ማርያም ሀገራቸው ገብቶ ቀሪ ህይወታቸውን መኖር አለበት
2026-10-10 17:39:45
1
Telahuen telaa :
ድንቅዬ ሀሳብ
2026-10-10 14:33:33
1
user7574321477618 :
እዉነት ነው እህቴ 🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-10 16:20:56
1
MUAZMan :
ትክክልነሽ
2026-10-10 16:24:32
1
#Abbaa Samaroo LLB Udo Lawyer :
🥰🥰
2026-10-10 14:19:54
1
ማስርሻ ገበየወ :
🥰🥰
2026-10-10 13:46:50
1
giz74@sent :
ይምጣ ይቅር ይባል !!
2026-10-10 16:18:58
1
Berhanu :
እንደ መንጌ ለኢትዮጲያ ክብርና ኣንድነት የተዋደቀ ማን ኣለ?
2026-10-10 15:49:44
4
giz74@sent :
ዶ/ር አብይ ወለታ ዋልልን
2026-10-10 16:20:06
2
Boresa Irko :
ጓድ መንግስቱ ወደ ሀገር ብገቡ ደስ ይለኛል።
2026-10-10 18:31:05
2
Gebeyaw Tebabal :
አወ አድለም እሂ ጀግና ወያኔ እና ብልጽግና እኩዋ ኢትዮ ውስጥ አሉ
2026-10-10 14:40:33
3
nuru14 :
ትክክል
2026-10-10 15:32:18
1
To see more videos from user @vegas_photo_academy, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Xinjiang aus der Sicht von deutschen Journalisten. Am Empfang anlässlich des 77. Jahrestages der VR China haben wir eine Fotoausstellung über Xinjiang erfolgreich abgehalten 🌹🌹🌹 #China #Xinjiang #Deutschland
#songweilong #songweilong宋威龙 #chineseactor #cdramas
#BalliBotMagos #TredingReels #TredingReels #ForYouPage #FYP #FYP #ViralTikTok #MillionViews #TechMagic #SmartBot #AITrend #RobotVibes #Innovation
10/10 toilet views 😍 📍North Cascades #washington #pnw #backpacking #northcascades
ليس الجمال بأثواب تزيننا🤍#سعدون_حمادي #النبي_محمد_صلى_الله_عليه_و_آله_وسلم #صدقه_جاريه_لجميع_اموات_المسلمين #طارق💙 #capcut
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy