@user5628250232313:

Татьяна
Татьяна
Open In TikTok:
Region: KZ
Saturday 10 October 2026 13:10:28 GMT
1148
68
6
4

Music

Download

Comments

alenakovalchuk30
Миледи ))))) :
😂😂
2026-10-11 13:26:34
0
renostepwei
Счастливая Я🥰 :
🥰🥰🥰
2026-10-11 02:20:55
0
user4169153020388
Фёдор :
🥰🥰🥰
2026-10-12 07:24:37
0
russkii_krasavcik
〤YLIGAN :
🔥
2026-10-11 16:25:25
0
user394730044787
Заида Абдуллаева :
🤩🤩🤩
2026-10-11 04:35:32
0
user4169153020388
Фёдор :
🥰🥰🥰
2026-10-12 10:39:05
0
To see more videos from user @user5628250232313, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

🪱 የሆድ ጥገኛ ተህዋሲያን (ፓራሳይቶች) ሊኖርብን እንደሚችል የሚጠቁሙ 10 ምልክቶች! | 10 Signs You May Have Intestinal Parasites! 🪱 ✦────────────────────────✦ በምግብ መፈጨት ሥርዓት ውስጥ የሚኖሩ ትሎችን እና ሌሎችን ጥገኛ ተህዋሲያንን የሚያጠቃልሉት የሆድ ዕቃ ጥገኛ ተህዋሲያን (የአንጀት ፓራሳይቶች)፤ አንዳንድ ጊዜ ምንም ዓይነት ምልክት ላያሳዩ ይችላሉ። ምልክቶች በሚታዩበት ጊዜ ግን፤ ቀለል ካሉ የምግብ መፈጨት ችግሮች እስከ የንጥረ-ምግብ እጥረት እና አካላዊ ድካም ሊደርሱ ይችላሉ። 👉👉 ሊያውቋቸው የሚገቡ 10 የማስጠንቀቂያ ምልክቶች የሚከተሉት ናቸው፦ ▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰ 1️⃣ የምግብ መፈጨት ችግር!  ••••••••••••••••••••••••••••• የአንጀት ጥገኛ ትላትሎች የአንጀት ሽፋን እንዲያብጥና እንዲጠፋ ወይም እንዲጎዳ በማድረግ ከባድ ለሆነ ተቅማጥ ይዳርጉናል።  በተጨማሪም በጥገኛ ትላትሎቹ የሚመረተው መርዛማ ተረፈምርት፤ ከባድ የሆድ ድርቀት፣ ግሳት ወይም ማግሳት፣ የሆድ መነፋት፣ ማቅለሽለሽ እና የጨጓራ ማቃጠል ያስከትላል።  2️⃣ የሆድ ህመም!  ••••••••••••••••••• ሌላኛው በሆድ ጥገኛ ትላትሎች የሚከሰት ችግር የሆድ ህመም ነው።  በትንሹ አንጀት ላይኛው አካባቢ የሚገኙ ጥገኛ የሆድ ትላትሎች በዚሁ አካባቢ የእብጠትና ማቃጠል ስሜትን ይፈጥራሉ።  ይህም የሆድ መነፋትና የሆድ ህመም እንዲከሰት ያደርጋል። 3️⃣ መቀመጫ አካባቢን ማሳከክ!  ••••••••••••••••••••••••••••••••• በመቀመጫ አካባቢ ማሳከክ ሌላኛው በሆድ ጥገኛ ትላትል መጠቃት ምልክት ነው።  በተለይ በፒን ወርም የተያዙ ወይም የተጠቁ ሰዎች በመቀመጫ አካባቢ ማሳከክና ምቾት ማጣት ይታይባቸዋል።  መቀመጫ አካባቢ የሚያሳክክበት ምክንያት ሴቷ ፒንወርም በምሽት ወይም በሌሊት በመቀመጫ አካባቢ ዕንቁላሏን ስለምትጥል ነው።  4️⃣ የድካም ስሜት!  •••••••••••••••••••• የድካም ስሜት ምናልባት የሆድ ጥገኛ ትላትል ኢንፌክሽን ምልክት ሊሆን ይችላል።  ይህም የሚያያዘው የአንጀት ትላትሎች ከምንመገበው ምግብ ውስጥ የሚገኙ ለሰውነታችን ጠቃሚ የሆኑ ንጥረ ነገሮችን ስለሚመገቧቸው ነው።  5️⃣ የምግብ ፍላጎት መቀነስና የሰውነት ክብደት መቀነስ!  •••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••• በምግብ አመጋገብዎ ላይ ድንገተኛ የሆነ ለውጥ ካዮ በተለይ የአመጋገብዎ ሁኔታ ከጨመረ፤ የዚህ ምክንያት ምናልባት በሰውነትዎ ውስጥ ጥገኛ የሆድ ትላትሎች ስለሚኖሩ ሊሆን ይችላል 6️⃣ የአእምሮ ጭንቀት!  ••••••••••••••••••••••• የሆድ ጥገኛ ትላትሎች የሙድ መቀየር፣ ድብርት እና መብሰክሰክ/መበሳጨት ሊያስከትሉ ይችላሉ።  ነገር ግን እነዚህ ምልክቶች ከምግብ ስልቀጣ ወይም መፈጨት ችግር ጋር የተያያዙ መሆን አለባቸው።  7️⃣ ጥርስን ማፋጨት!  ••••••••••••••••••••••• እንቅልፍ ተኝተው ጥርስዎን የሚያፋጩ ከሆነ አንድ የዚህ ችግር መነሾሊሆን የሚችለው የፓራሳይት ኢንፌክሽን ነው።  የጥርስ ማፋጨት ዋናው መነሻ መንስኤው በሰውነትዎ ውስጥ የሚገኝው ፓራሳይት የሚለቀው ተረፈ ምርትና መርዛማ ነገሮች ውጤት ነው።  8️⃣ የደም ማነስ! ••••••••••••••••• የአንጀት ራውንድ ወርም እና ፒንወርም (Roundworm and Pinworm) በሰውነታችን ወስጥ የአይረን ማዕድን እጥረት እንዲፈጠር በማድረግ ለደም ማነስ በሽታ ያጋልጡናል።  ፓራሳይቱ የብረት ማዕድንን ጨምሮ ሌሎች ጥሩ ቫይታሚኖችን ከተመገብነው ምግብ ውስጥ ይሰርቃል።  9️⃣ የቆዳ ችግር!  ••••••••••••••••• የአንጀት መስመርን የወረሩ ጥገኛ ትላትሎች በሰውነታችን ውስጥ እብጠት በመፍጠር የተለያዩ የቆዳ ችግሮች ያስከትላሉ ከነዚህ የቆዳ ችግሮች መካከል ሽፍታ፣ እንዲሁም ሌሎች የቆዳ አለርጂዎችን ያጠቃልላል።  🔟 የጡንቻ እና የመገጣጠሚያ ህመም!  አንዳንድ ፓራሳይቶች የመገጣጠሚያና ጡንቻዎች ስስ አካሎችን በመውረር ራሳቸውን በሲስት (Cyst-like) መሳይ ሽፋን ይከልላሉ።  የዚህም ውጤት ማቃጠልና ህመም ያስከትላል። እነዚህ ምልክቶች ከሪህ (Arthritis) በሽታ ጋር በመመሳሰል ብዥታ ይፈጥራል።                 ❤️ መልካም ጤንነት! 💪✨ከነዚሁሉ ችግሮች ሀበተል ሙሉክ ብቻ በመውሰድ ይገላገሉ ለበለጠ መረጃ በ☎️09 62 42 32 82 ይደውሉ 🔄💚 ይህ መረጃ ለወዳጅ ዘመድዎ እንዲደርስ ላይክ ሼር (Share) ማድረግዎን አይርሱ🙏

About