@yeumbeul.city4: #bouche #canada_life🇨🇦

Lamb dji
Lamb dji
Open In TikTok:
Region: ES
Saturday 10 October 2026 13:12:36 GMT
1239
138
3
1

Music

Download

Comments

antiff95
©ANTI•FF®©~🎮💎🇪🇦 :
😂😂😂
2026-10-10 13:41:07
0
ablaye.mvker06
Ablaye mvker :
👌👌👌
2026-10-10 13:25:08
0
765026199_bass_busness
basspro :
🥰🥰🥰
2026-10-10 14:48:11
0
To see more videos from user @yeumbeul.city4, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

⚠️
⚠️"መልካም ባል የአላህ ውዱ ስጦታ⚠️ ──────⊱◈◈◈⊰────── ​በዚህች አለም ላይ ካሉ መልካም ስጦታዎች ሁሉ በላጩና የነፍስ መረጋጋት የሚገኝበት ትልቁ ረዳት "መልካም ባል" ነው። መልካም ባል ለሚስቱ የህይወት ጉዞዋ ስንቅ፣ ለድካሟ እረፍት፣ ለስብራቷ ደግሞ ጠጋኝ ነው። ​ ​1. መልካም ባል የነውር መጋረጃና የጥበቃ ምሰሶ ነው ​"እህቴ መልካም ባል ነውርሽን ይሸፍናል፣ ምስጢርሽን አይዘረግፍም፤ በአላህ መንገድ ላይም ብርቱ ረዳት ይሆንሻል..." ​ መልካም ባል ማለት ሚስቱ በሰው ፊት እንድትዋረድ የማይፈቅድ "ልብስ" ነው። ድክመቷን ለሰው በማውራት ፈንታ፣ በመካከላችሁ ባለው ፍቅርና ምክር ያስተካክለዋል። አብሮሽ ወደ ጀነት ለመጓዝ የሚተጋ እንጂ ብቻውን የሚሮጥ አይደለም። ​2. መልካም ባል አላህን የሚፈራ የልብ ጠባቂ ነው ​"መልካም ባል ምንም እንኳን ጉድለቶች ቢኖሩብሽም በአንቺ ጉዳይ አላህን ይፈራል..." ​መልካም ባል ሲቆጣሽ የማይበድልሽ፣ ሲወድሽ ደግሞ የሚያከብርሽ ነው። ከአንቺ አንድ መልካም ነገር ካየ፣ ስለዚያች መልካምነትሽ ሲል ብዙ ጉድለቶችሽን ይታገሳል። ምክንያቱም የእሱ ፍቅር "ለአላህ" ብሎ ስለሆነ አይከስምም፣ አይለወጥምም። ​3. መልካም ባል ለቆሰለች ነፍስ ፈውስ ነው ​"መልካም ባል ለቆሰለች ነፍስሽ ረዳት፣ ለሀዘንተኛ ልብሽ ደስታ፣ ለባከነች ማንነትሽ መጠጊያ..ነው." ​አለም ስታስጨንቅሽ፣ ኑሮ ፊት ስታዞርብሽ መሸሸጊያሽ ከአላህ ቀጥሎ እሱ ነው። እንደ ደህና ወደብ በሰላም የምታርፊበት፣ የልብሽን ስብራት የምታክሚበት አስተማማኝ መጠጊያሽ ነው። ​4. መልካም ባል የመረጋጋትና የክብር ምንጭ ነው ​"መልካም ባል ስትቀርቢው የሚቀርብሽ፣ ስትደገፊው የሚያቆምሽ፣ የነፍስሽ ጥላ..ነው." ​እውነተኛ ባል ሚስቱ ስትደክም አብሮ የሚደክም ሳይሆን፣ እሷን ለማቅናት ትከሻውን የሚያበድር ነው። የአንቺ ክብር የእሱ ክብር፣ የአንቺ መውደቅ የእሱ ስብራት ነው። ​5. መልካም ባል ለስላሳውና ታማኙ አጋር ነው ​"መልካም ባል የነፍስ ውበት ያለው፣ ወዳጅነቱ ለስላሳ የሆነ..ነው." ​ በመልእክቶቹ የማይታክትሽ፣ በንግግሩ ልብሽን የማይሰብር፣ ለስሜትሽ ተጨናቂ ነው። አንቺን በመጠየቅ ውስጥ "ግዴታ" ሳይሆን "ናፍቆት" ይታይበታል። በንግግሩ አይጎዳሽም፣ በተግባሩ ደግሞ አያሳስብሽም። ​ ይህ ሁሉ የሚሆነው ግን በአላህ እርዳታ ብቻ ነው። "ላ ሐውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ" (ከአላህ በስተቀር ምንም ኃይልም ሆነ ብልሃት የለም)። ይህ የዚክር ቃል ማንኛውንም የህይወት ፈተና የምናልፍበት ትልቁ መሳሪያችን ነው። ​✨ ኢላሒ...!!! ለሁላችንም ለነፍሳችን እረፍት የሚሆኑ፣ በአንተ መንገድ ላይ የሚረዱንን መልካም አጋሮችን ወፍቀን።

About