@yoni13092921:

Yonas Wub
Yonas Wub
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 10 October 2026 13:32:09 GMT
227093
48568
911
32052

Music

Download

Comments

pupii237
pupi :
የኔ ወድም እናአሁን መታከም ነውየፈለከው እባካችሁ እንርዳው አካውንት አስቀምጥ
2026-10-10 18:02:34
270
user6513218177731
Aman :
Egziabhier yimarh swrua Mariam hid tdnaleh wondmie
2026-10-15 13:09:14
0
mentealemu
mintu :
ይማርህ እኔም ዩኒቨርሲቲ እያለሁ የደም ችግር አለብሽ ምናልባት ካንሰር ይሆናል ተብየ ወደ ጥቁር አምበሳ ሆስፒታል ተላኩ እኔ ግን ምንም ሳይመስለኝ ከተማ ውስጥ ካለው ቅዱስ ገብርኤል ፀበል ጀመርኩ እና አንድ ሳምንት ብቻ ተጠመኩ ያን ያህል ሆስፒታል ስቆይ ለውጥ አልነበረኝም ፀበል በጀመርኩ በ ሶስተኛው ቀን ሙሉ በሙሉ የደንነት ስሜት ተሰማኝ በኋላም ተመልሼ ሆስፒታል ስሄድ ባለሙያዎች ደነገጡ ለምን አልሄድሽም እንዴት እንዲ ሆነ አሉኝ እኔ ለቼክ አፕ ነበር የሄድኩት በተደጋጋሚ ሶስት ሆስፒታል ተመረመርኩ ሙሉ በሙሉ ደና ነሽ አሉኝ ክብር ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል ለናንተም ይድረስላችሁ
2026-10-11 06:54:41
106
zyxwv75
zyxwv75 :
እግዚአብሔር ይማርህ
2026-10-11 02:52:11
65
solomonbeyene2331
ቀዳማዊ :
እረ ወገን እንረባረብ እና እናሳክመው 😭😭😭😭😭
2026-10-10 13:46:07
105
user__________111115
user_________1456678807 :
Egziabeher be miheret ejochu yedabseh 🙏🙏🙏
2026-10-15 20:41:37
0
amanuelzewdu9
aman mobile :
Fetari cherso yimark wondme
2026-10-10 17:42:02
7
be2121zi
ፅናት :
እመብርሃን በእጆቿ ትዳብስህ እግዚአብሔር ያውቃል ብርሀንህ ይመለሳል አይዞህ
2026-10-10 14:36:50
31
eyuwina12
Eyuwina 🍫👸💊/ ♡•etseheywet•♡ :
seweruwa mareyam berhanehen temeleseleh🥺
2026-10-10 18:31:26
7
user9872782723096
አገሬ ጎጃም ነዉ ከነበላይ ሀገር👌❤ :
ፈጣሪ ይማርህ ወድሜ🙏🙏🙏🙏
2026-10-13 18:53:52
1
hailachin.awoke
Haile Awoke (ኃይላችን አወቀ) :
ስንት በለሀብት ባለበት አገር የዚህን ጀግና ልጅ አይን ማብራት ተሳነን። ለማንኛውም ፣ 1 million birr ሰብስበናል የቀረን 2 million ነውና እባካችሁ እንረባረብለት።
2026-10-10 21:23:01
20
this_is_anfield20
lpoollpool :
እግዝአብሔር ይማርህ
2026-10-11 09:33:36
5
abereamsalu807
Abere Amsalu :
ፈጣሪ ያብራልህ ወድሜ
2026-10-13 19:32:02
1
melese61
melese melkamu :
ዮናስ ጓደኛየ አይዞህ በርታ በል እናግዛለን
2026-10-11 15:11:37
3
nanyi.asrat
ኪዳነ ምህረት :
ፈጣሬ ይማርህ
2026-10-12 02:56:46
1
user5628795216785
user5628795216785 :
እግዚአብሔር ይማረህ ወንድም
2026-10-11 18:57:10
1
emebet3089
emebet :
አግዚአብሄር ብርሀንህን ይመልሰል
2026-10-12 05:29:22
1
user3013292207798
ገብርኤል በክፉ :
ስዉሯ ማርያም ሂድ ወድሜ አይንህ በርቶ ነዉ የምትመጣ
2026-10-11 12:06:12
2
user23531732tigi
ማርየም አማላጀ ናት :
egzyaber yimark
2026-10-10 17:27:26
2
adanedesale12
Adane Desale :
እግዚአብሔር ይማርህ
2026-10-12 14:10:56
2
genet.mekonen35
Genet Mekonen :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ኣዝሓ
2026-10-10 19:44:33
3
pauli_the_pacifist
Pauli :
ወንድሜ አይዞህ ትድናለህ
2026-10-11 13:24:09
1
user2671405735553
Aniex :
ዮኒ የትምህርት ቤት ጓደኛየ በአካል ከተገናኘን ሶስት ዓመት ሞላን ግን እንደዚህ ብርሀንህን ማጣትህን ሳይ ግን በጣም ነው የተስማኝ እናም ወገኖቸ ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው እና የወንድማችንን ብርሃን እንመልስለት😭😭😭
2026-10-10 19:32:46
4
bettyalemu67
bety Alemu :
ፈጣሪ ይማርህ
2026-10-11 04:50:14
3
user131816398327
yesheork :
gelila ledta hayat 49tseble hide wondmi
2026-10-11 18:15:16
2
To see more videos from user @yoni13092921, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About