@sente22: #በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ 🎥🎥 @እየሩሳሌም @አቡ የእሙ ወንድም @11awiniyans @@dani @@Snte (ኒና) #drama #acting #ፅናት #creatorsearchinsights

𝑆𝑎𝑛𝑡𝑎🧚‍♀️(ኒና)
𝑆𝑎𝑛𝑡𝑎🧚‍♀️(ኒና)
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 10 October 2026 14:03:40 GMT
359639
54775
739
3357

Music

Download

Comments

fanamal12
fana14 :
ግን እኮ ይሰለቻል ግን ስናጣቸዉ ደሞ የኛ ድካም ምንም እንደሆነ ይሰማናል ብቻ ፈጣሪ አይፈትን ነዉ🥺
2026-10-10 19:46:04
223
genitdf3
geni👸🦋💪 :
እፊፊፊፊ ተውኝ ለ ራሴ ስንት ብሶት ያለኝ ሰው ነኝ አታሰለቅሱኝ💔🥺😭😭
2026-10-10 16:33:49
339
senaytseny2
senaytseny :
እንኳን ታምሜ ጥነኛም ሆኘ አይወዱኚም
2026-10-10 15:05:20
710
user4488785469098
ሚላ የአስኳል ልጅ :
በጣም በጣም ትችላላቹ አርቲስቶች ይቀራቸዋል
2026-10-10 15:09:51
382
user8819839775723
ፍሬ ጥበብ :
ኪዳነ ምህረት ድረሺ ...... ስንቱ ይሆን በዚህ መንገድ የሚያልፈው [Crying] ለትወናችሁ ግን[Gesture OK][Red heart]
2026-10-10 15:40:07
174
melehek265
ደራሲ መልህቅ ጌታቸው ⚓️ :
ፈጣሪ ሰው እጅ አአትጥል ድፍት አርገኝ 🥺
2026-10-10 16:29:09
38
sis.kal14
sis kal :
የቀን ጎዶሎን ምን እናርገው ለእነሱ የሚገባቸውን ለመስጠት አፈር ከድሜ ግጠን ስናገኝ እነሱ ያልፋሉ የጊዜ ሚዛኑ ፍትህ ጎደለው ወገን ጊዜ አይቅደማቹ ስንት ቁስል በልባችን እንዳለ ያውቃል እሱ ያግዘን[Pleading][Pleading][Pleading]
2026-10-10 20:17:54
17
user1282718471269
ዉቤ :
ጌታን አስለቀሳቹኝ😭😭😭😭
2026-10-10 15:19:57
54
yoadan0125
Yordi 16🌸 :
Santa ኒና እና እዮ ግን ሌላ ታሪክ ውስጥ ናቹ😭😥 ደሞ አጨብጨብናል 🙌🙌🙌
2026-10-10 14:29:41
95
natikira2
Nati👈 :
የእህትነት ጥግ😢😢😢😢😢
2026-10-10 15:04:40
27
elshaday.bizuayeh
የሰማእቷ ልጅ :
አሰለቀሳችሁኝ እኮ በሰመ አብ
2026-10-10 14:44:42
64
11awiniyans
11awiniyans :
በቃ ትችላላቹ🤐
2026-10-10 14:16:37
50
babi_ethio
kidus wondy :
smagni anu endi aynet video stlek keslkk wust ye kidane mhretn photo awutawu sry gn bro🙏❤️🥰
2026-10-10 18:18:15
2
user354973703senimom
ye melona mom :
ጀግና ትችያለሽ👏👏👏👏👏
2026-10-10 16:00:14
14
user3509815516611
💎💎w͟e͟y͟n͟i͟✌✌ :
fetari ymarsh
2026-10-10 17:57:03
1
e2.126
E2 :
[Crown][Crown]1m
2026-10-10 16:46:38
1
birtukanagmaswass
Orange 🍊 :
here tewon
2026-10-10 17:07:36
1
leyl16
💜 :
acting👏
2026-10-10 16:35:48
6
selam4121
Selam Nuredin 🦋 :
የምር እውነት እባዬ መጣ እኮ🥺
2026-10-10 15:24:25
17
rediat.getu
ረድኤት ''ራማ ሀበሻ👗” :
Uuufff😭
2026-10-10 15:17:19
8
user8203124241252
hyab🦋 :
ድሮም አልቅሽ አልቅሽ ይለኛል እንኩዋን ኢሄ ተጨምሮ[Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying]
2026-10-10 18:19:10
7
harwi_sphere21
🇪🇹Harwi🤍🕊️ :
የምር የሚጋባ ስሜት ትችላላቹ👌👌👌👌🥰
2026-10-10 18:26:23
7
birteabrham
birta gonderawa :
ahun yena malkes min yilutl
2026-10-10 16:16:03
70
hatatu49
hatatu :
የብዙ ኢትዮጵያዊ ቤት ያለ ህመም
2026-10-10 17:01:33
14
betie791
betie :
አንዳንድ የሰው ሚሰራ ታሪክ የኔም ህይወት ነበር የኔ ታሪክ የሰራሽ ነው ሙሉ ለሙሉ የኔ ታሪክ የሰራሽ ነው ያልፋል ግን
2026-10-10 15:09:04
84
To see more videos from user @sente22, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About