@getayalew_eskinder: 3. የምንኖረው በዚህ ዓለም ቢሆንም፣ የምንዋጋው በዚህ ዓለም ስልት አይደለም። 4. ደግሞም የምንዋጋበት የጦር መሣሪያ የዚህ ዓለም መሣሪያ አይደለም፤ ይሁን እንጂ ምሽግን ለመደምሰስ የሚችል መለኮታዊ ኀይል ያለው ነው። 5. በእግዚአብሔር ዕውቀት ላይ በትዕቢት የሚነሣውን ክርክርና ከንቱ ሐሳብ ሁሉ እናፈርሳለን፤ አእምሮንም ሁሉ እየማረክን ለክርስቶስ እንዲታዘዝ እናደርጋለን። 2 ቆሮንቶስ 10:3-5
Getayalew
Region: ET
Saturday 10 October 2026 14:43:35 GMT
Music
Download
Comments
jerrydimple :
ጌታ ሆይ እነደ ሀሳብህ መመላለስ እንድንችል እርዳን
2026-10-10 15:01:43
87
blu :
i known this idea but when you say it's become another dimensions 🥰🥰
2026-10-10 16:55:26
6
Mekdi Viral kaleab :
i really appreciate the way you think and explain
2026-10-10 15:06:52
9
betty🙏 :
ሁሌ ባንተ በኩል ጌታ እየመከረኝ ነው
2026-10-10 17:39:46
20
Tsi :
መንፈስ ቅዱስ ሆይ እባክህን አእምሮዬን ተቆጣጠር 🔥🔥🔥🙏
2026-10-12 06:40:40
9
michaeltaye4 :
"በጉቼ ድምፄን ይሰማሉ ያውቁኛልም"
2026-10-11 18:00:08
4
ቤ"🗝️ :
ተባረክ 🙌🥰
ግን እየጠፋህ ነው
2026-10-10 16:07:14
6
wyeni🙌🙏 :
tebarek🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
2026-10-10 15:12:09
6
Gedeo_AI 🌎 :
ጌታ ሆይ አዕምሮዬን ለውጥ [Crying][Crying][Crying]
2026-10-10 15:56:52
4
Betelhem Gezahegn :
thank your 🙏🙏🙏🙏
2026-10-10 17:04:16
1
saron :
tebarekk[Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-10 17:11:28
1
yosi :
you are doing better now
2026-10-12 22:39:43
0
mekdes yakob :
tebareki 🙏🙏
2026-10-10 16:38:18
3
Gelila :
mn ayinet meredat new tebarek🙌
2026-10-10 14:48:42
2
Sendu Obsa :
[Heartwarming][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Heartwarming][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart] tebarek[Heartwarming]
2026-10-10 14:49:47
0
Měřřŷ🌸 :
ende libh ende hasabh memelales yihunln tebarek
2026-10-10 16:55:46
1
ናፈኒ ኤርሚ :
ተባረክልን
2026-10-10 17:31:20
1
saremDagnu :
yaaaaàaaaa
2026-10-12 15:08:18
0
hau tema :
blessed 🙌 😇
2026-10-11 18:33:26
0
`Ⓜ :
ተባረክ🙏🙏🙏
2026-10-12 07:28:54
0
ሳሚ ጎይቶ :
ወንድሜ በጣም በመንፈሳዊ ምሳሌ ደስ እያልኩኝ እከታተላለሁ እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርክህ
2026-10-14 20:48:40
0
ሳሚ ጎይቶ :
ሁሉም የምገርም ብቻ ነዉ በፀጋው ያብዛልህ
2026-10-14 20:50:48
0
oris yalew :
ሁሌም መንፈስ ቅዱስ ይምራ የኔ ወንድም
2026-10-12 12:09:03
0
user5551820566774 :
ግን እኮ ወንድሜ እኔ ባልቀበለዉም በምፀልይና በምዘምር ሰአት እንድሁም በማንኛዉም ሠአት መጥፎ ሀሣብና ምስል ይመጣብኛል እንዴት መቅረት እንደሚችል አላዉቅም
2026-10-12 11:18:21
0
@tizu143 :
amen 🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-10 15:00:10
0
To see more videos from user @getayalew_eskinder, please go to the Tikwm
homepage.