@leonoir8: አመራሩንና ሃገረ መንግስቱን እንለይ #Ethiopia #EthiopianTikTok #HabeshaTikTok #EthiopiaNews #Leonoir8 @ሲሳይ አየለ @❤️አለምነኝ ሳቅና ቁምነገር🇪🇹🐅🐅4444 @Zedo Andro 444 🦋🦋🦋

Leonoir8
Leonoir8
Open In TikTok:
Region: SE
Saturday 10 October 2026 14:56:40 GMT
40921
8511
453
2834

Music

Download

Comments

aberukebeda
CHAT :
ትላንት ጁሀር መሀመድ ከተናገረው የተወሰደ ነው እና ደግሞ አንተም በመናገርህ ደስ ብሎኛል። ጁሀር መሀመድ ስለፓለቲካ ያለው እውቀት ጥግ መድረሱን የተረዳሁበት ነበረ👏👏👏
2026-10-10 15:12:21
28
malcom_mmm
The Legend :
ታክቲካል ድጋፍ ላይ ነህ
2026-10-10 15:59:04
39
sis2220
ሲሳይ አየለ :
I agree 👍
2026-10-10 15:10:15
297
ayeniserebeto
Heran :
እንዳንተ አይነት ወጣት እና አስተዋይ ያብዛልን🥰🥰🥰
2026-10-10 15:02:05
30
kiyako551
kiyu 16 :
ሀገርና ተራ የፖለቲካ ዝባዝንኬ ሚዛን ላይ ሊቀመጡ አይችሉም ...ብዙ ነገር አጥቼ መኖር ችያለሁ አባቴንም ጭምር ሀገሬን አጥቼ ግን መኖን ፈፅሞ የማይታሰብ ነገር ነው
2026-10-10 15:12:18
110
muse12345678910e
@ Muse 23 :
እንዲሁ ትመቸኝ ነበረ ትቸዋለሁ
2026-10-10 15:45:40
18
gezeferaj
Gize ferag :
ምን አለ ሀገረ መንግስቱ ኖሮ ያኛውም በዛው በትንታ ቢሄድልን
2026-10-10 15:04:46
20
eyobgetnet7
EYOB :
ይሄና ሲሳይ ያልታወቀባቸው የአብይ አህመድ ደጋፊናቸው አውቀውነው እኛን ለማታለል እየሰሩነው
2026-10-10 17:41:52
17
nuredinabas4
nuredin :
100% true bro 10 Q
2026-10-10 23:09:55
2
papaman12
papa :
ሀገሬ🇪🇹 ሀገሬ ነች አገዛዙን ባልደግፈውም ሐረመንግስቱን🇪🇹 ለመጠበቅ ድንበር ላይ የመቆም ግዴታ አለብኝ
2026-10-10 15:07:16
75
lijkeyradin1
KEYRE MAN :
“We’ve been through a lot together and shared so many places and experiences. Stay strong
2026-10-10 17:28:48
2
saifahmeb0
✍️አመለ ሸጋው!😍✌️ :
ምን አይነት እይታ ነው👌👌🇪🇹🇪🇹
2026-10-10 15:08:20
21
mukay_024
@lisa_melodic :
ያንተ ቢዶ ሲመጣልኝ
2026-10-10 15:10:12
24
emran3165yes2
user21363990321257 :
We love ethiopia
2026-10-10 18:50:00
0
30abita
መነሻዬ :
Totally agree 🙏
2026-10-10 18:57:12
2
serategnaw
Solod :
ብዙ ሃሳቦቼን እያስቀየርከኝ ነው🙏👍
2026-10-10 16:07:02
14
a.l.8884
beze :
tikili.new
2026-10-10 16:19:23
2
madelabareber
Mande :
yedelash bro👍👍👍
2026-10-10 16:48:03
2
solomonabu10
ይዲድያ Jedidiah :
ባሪያ ሆነን ስለማናውቅ የነጻነት ዋጋ አልገባንም። ሃገር አጥተን ስለማናውቅ የሃገር ዋጋ ምን ያክል እንደሆነ አላወቅንም። ሃገረ መንግስት ፈርሶብን ስለማናውቅ መንግስት አልባ መሆን ተራ ወሬ ነው የሚመስለን።
2026-10-10 17:50:01
8
jo.est5
🏇🏿Jo Eastern ⚡️💫 :
ሐገር እና ፓርቲ መለየት ያቃተን ምርጥ ህዝቦች ነን
2026-10-10 15:08:59
12
esmith.row
Esmith :
አብቹን ዓለም ቢጠላው እኔ ብቻዬን እስከምቀር እደግፈዋለሁ
2026-10-10 15:05:02
13
amenbemnt
Amen Bemnt :
የአብይ አህመድ መከላከያ እንጅ የሀገረ መንግስቱ መከላከያ የኢትዮጵያ መከላከያ የለም እሱ ነው እያገዳደለን ያለው
2026-10-10 16:59:57
5
borex22gizaw
borex gizaw :
ሀገር ሁሌም ሀገር ናት መተኪያ የሌላት !!!!🙏🙏🙏🙏
2026-10-10 15:09:46
6
dina1678.6e
dina 16 :
No matter what በሃገር ቀልድ የለም
2026-10-10 15:20:36
7
amdomina
ዓምዶም :
መንግስት መደገፍ'ኮ መብትህ ነው ለምንድነው ይሄን ያህል ዙርያ ጥምጥም ምትሄደው ወንድማለም ሀገረ መንግስቱ የራሱ ህዝብ ላይ ሲነሳስ ምን እናድርገው ሀገረ መንግስቱ ካርታ ላይ ያለ የመሬት ቅርፅ ለመጠበቅ ነው ወይስ እዛ ካርታ ላይ ያሉት ኗሪዎች ለመጠበቅ የሚያገለግለው
2026-10-10 20:54:59
2
To see more videos from user @leonoir8, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About