@roba21t: ሰው በጠፋበት ሰው መሆን ወንጀል አይደለም @Yohanis Teshome

Robsen Talew Ejo 😎
Robsen Talew Ejo 😎
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 10 October 2026 14:57:41 GMT
202062
66826
1194
6206

Music

Download

Comments

babina106
Yohanis Teshome :
Endet endazenku
2026-10-10 15:01:23
1652
etse1989
etsegenet :
መንግስት እኛ ስንስቅ ደስ አይለውም
2026-10-10 19:20:20
1421
mahikongo212121
mahi :
ቢሰድቡን ኖሮ ማረግ ነበር ሚጨመርላቸው
2026-10-10 18:39:54
566
god.is.good26090
Mahi sura :
ሲጀመር የዋህ መሆን ዋጋ ያስከፈላል
2026-10-10 16:02:52
347
user8538829529985
heri :
fetehi literafikochu
2026-10-11 08:08:14
0
muhammadhusen626
90 si tajabee :
@[Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-11 14:06:02
0
selmon953
YAREDO25 :
yes wendeme ywah nachew🥰🥰👑
2026-10-11 11:31:30
0
asneasnecompensation
Asnakew kassa :
ፍትህ ለሳቃች ምንጨ ለሆኑት
2026-10-10 19:46:29
284
user0928560763
0928560763 :
ሹፌር የሚደበድቡ የሚገድሉ ትራፊኮች በቪድዮ እያየን ነበር እነሡ ሣይታሠሩ እነዚህን ምርጥ የትራፊክ ፖሊሥ አባሎችን ማሠር አሸባሪነትነው።
2026-10-10 19:48:19
85
user6542281574520
user6542281574520 :
daayee wadaa challenge jamawuu 🙏🙏
2026-10-10 19:29:55
58
meskeremharonyirg
Haron yirga :
metaser yelbachewm gn as A profession ethicsu ymefeked aymeslegnem kaltesasatku bro is not aloud
2026-10-11 12:13:15
0
hilinaamare685
Hilina negn :
የሚመለከተው ሰው ካለ.....ከአከራዬ ጋር ተደባድቤያለሁ👍
2026-10-10 16:04:55
46
user.will.known
user will known :
የፖሊስ ተቋም ህግ,ስርዐትና ስነምግባር ያለው ነው ማንም እንደፈለገው ሆኖ መኖር አይችልም
2026-10-11 04:41:05
5
lejua.nw.amlakua
ልጇ ነው አምላኳ!!! :
ፍትህ ያስፈልጋቸዋል🙏🙏🙏🙏
2026-10-10 20:36:22
13
sebleseifu437
Seble Seifu :
የኛ ሀገር ባለስልጣኖች ሰው ሲወደድና ደስተኛ ሲሆን የማይወዱት ለምንድነው ??
2026-10-10 15:56:37
42
aregu.amele
Aregu Amele :
ስዎቹ እንደ አስተሳሰባቸው መልካም ናቸው ግን ህጉን እንወቅ ህጉ ምን ይላል አካሄዱስ ምድነው የሚለውን ህጋዊ አካል በየትኛውም አጋጣሚ እና ነገር ጠንቃቃ መሆን አለበት ሰዎችን ስለወደድን ስህተት ነው አንበልለሌላውም መማሪያ መሆን አለበት ። ይቅርታ ከተሳሳትኩ
2026-10-10 20:20:49
5
eufeta
Eyu @ :
ፍትህ L 3 brazeroh [Pray][Pray][Pray][Pray][Pray]
2026-10-10 23:57:09
1
naolamantee
🍁-𝗡𝗮𝗼𝗹 _🇯🇲◀ :
ewnat naw
2026-10-10 19:22:04
6
alem42301
alem :
ኧረ ምን አረጉ
2026-10-10 19:25:38
9
sofiya49203
sofiya4920 :
ፍትህ ለ3ቱ ትራፋኮቻችን
2026-10-10 19:09:56
10
ekramd007
ኢክራም♾ :
🥰ጥፋታቸው በፍቅር ልባችንን መዝረ ፋቸው ነው!!!💙😍
2026-10-10 20:25:55
5
biggggg.man1
dani🌴🌴🌴 :
ፍቅርን ለመመለስ ከስት ጊዜ በኋላ እነሱን ብናገኝ ይሄ የማይረባ ህገ መግስ አሰራቸው
2026-10-10 16:01:12
9
xelaye7
YENGUS D.M :
እንዴ እንደውም እኮ ስለደቡብ ህዝብ መልካምነት ነው ያሳዩት
2026-10-11 03:26:37
7
azibecheklo
azi :
አወ ማርያምን ፍትህ ፍትህ ፍትህ
2026-10-11 14:37:57
1
user6134876985199
ካስሽ ትራፊኩ :
በሚድያ እና ቀጥታ ጭርጭት ገብተው የትኛውንም ግለሰብ ማህበረሰብ ቢሰድቡ እንጅ የደንብ ልብስ ክብር ሚነካው ስድቡን በፍቅር ስለቀየሩ ነው ሚታሰሩት
2026-10-11 15:11:57
2
To see more videos from user @roba21t, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About