@cheru21231: አንጎለላ ጽርሐ አርያም ሰሚነሽ ኪዳነ ምሕረት ደርሶ የንጉሥ ሣህለ ሥላሴን ቤተመንግሥት ሳያይ የተመለሰ ይኖራል ብዬ አላምንም ። ንጉሥ ሣህለ ሥላሴ የሰይፉ እና የኃይለመለኮት አባት ናቸው። ኃይለመለኮት የአጼ ምኒልክ አባት በመሆናቸው ሣህለ ሥላሴ የአጼ ምኒልክ አያት መሆናቸው ነው። ይህ የሾላ ዛፍ በእጃቸው የተከሉት ነው። ከ185 ዓመት በላይ ቆይቷል። በአሁኑ ሰዓት ቦታው በሚገባ ተጠብቆ ምዕራፈ ቅዱሳን የተሰኘ የጸሎት ሥፍራ ሆኗል። ዘወትር የሚታጠን ስብሐተ እግዚአብሔር የሚደርስበት የምዕመናን ዕንባ የታበሰቀት የነፍስ ማረፊያ ነው። ሁላችሁም ተጋብዛችኋል። #foryoupage #foryou #viralvideo #ተዋህዶ_ለዘላለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏❤❤💒💒💒💒 #fyppppppppppppppppppppppp
መታሰቢያ
Region: ET
Saturday 10 October 2026 15:28:44 GMT
Music
Download
Comments
user7277631610283 :
amenamne
2026-10-10 18:15:18
0
ግድርድሯ ጎንደሬ ነኝ ካፄወቹ አገር ❤️💛💚 :
እናቴ ኪዳነ ምህረት የነገርኩሽን አደራ🤲🤲🤲
2026-10-10 17:39:44
2
ሐብታም :
🙏🙏🙏🙏🙏ኪዳየበምልጃሽጠብቃኝ🙏🙏🙏
2026-10-10 15:36:07
2
buze kassa :
betoletachihu aasibugn yesemaneshi wedajjochi
2026-10-10 18:16:08
0
Aberashe2121 :
Amen🙏🙏
2026-10-10 18:18:28
0
Tigist :
amennn
2026-10-10 17:09:16
0
SelamTesfye❤ :
እናቴ🙏🙏
2026-10-10 17:15:37
0
🩱TSNUEMNET🩱 :
ፀሎት አድርጉልኝ
2026-10-10 16:42:40
0
መሲ :
[Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray]
2026-10-10 15:40:20
1
ስለማይነገር ስጦታው እግዚያብሄር ይመስገን :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-10 16:07:47
1
Tesfahun Wolde :
🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-10 15:38:02
1
3bbb :
🥰🥰🥰
2026-10-10 15:35:23
1
degi bitew :
🙏🙏🙏
2026-10-10 16:01:20
1
Tamene Tehulu :
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
2026-10-10 15:50:51
1
MELONA :
🙏🙏🙏
2026-10-10 15:58:32
1
Mesfi67 :
🙏🙏🙏
2026-10-10 15:36:09
1
user42038257937115nesti :
🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-10 17:44:52
0
ባያዋጣም የሽሮ አናጣም :
[Pray][Pray][Pray]
2026-10-10 16:50:59
0
h͟i͟w͟o͟t͟ :
🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️🥰
2026-10-10 17:51:53
0
Birtukan Worke 💚💚💚💚💚💚 :
💚💚💚
2026-10-10 17:04:02
0
እን+ደ 🙏እ💓ግ🌻ዛ🙏ብ🍎ሔር 💓ፈቃድ :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🙏🤲🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
2026-10-10 17:48:05
0
ብር፦የመንግስትነው😂😂😋😋 :
🙏🙏🙏
2026-10-10 16:47:09
0
lidya :
🙏🙏🙏
2026-10-10 15:32:52
1
To see more videos from user @cheru21231, please go to the Tikwm
homepage.