@homelink.official: 🏗️ 95% ተጠናቋል ሲባል፣ በትክክል ምን ተጠናቀቀ? 🤔 አፓርትመንት ሲገዙ የግንባታውን የተጠናቀቀ መቶኛ ብቻ አይመልከቱ! የቀሩት 5% ወይም 10% ምን እንደሚያካትት ይጠይቁ። ትንሽ የሚመስለው ቀሪ ሥራ ትልቅ ልዩነት ሊያመጣ ይችላል። ✅ ከመግዛትዎ በፊት ይጠይቁ፣ በትክክል ይረዱ፣ በዕውቀት ይወስኑ! 📞 ለተጨማሪ መረጃ፦ 09 90 20 21 22 #HomeLinkRealEstateMarketing #RealEstateEthiopia #AddisAbabaRealEstate #ApartmentBuyingTips #ConstructionProgress
Homelink Real Estate Marketing
Region: ET
Saturday 10 October 2026 15:37:33 GMT
Music
Download
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @homelink.official, please go to the Tikwm
homepage.