@habe1545: #viralvideo #ዜጎችን መንግስት ባለበት ሀገር በኤጀንሲ ጎልበታቸው እየተበዘበዘ

Smeneh bayifers
Smeneh bayifers
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 10 October 2026 16:04:40 GMT
30277
2372
211
906

Music

Download

Comments

user5149857623618
user5149857623618 :
አገራችን ላየ የተለመደ ነው ሁሌ ሲጠየቁ በዚጉዳይ እየሰራንበት ነው የህግ ክፍተቶ ነበረው ወ ዘ ተ ምክንያት ቨማቅረብ የተለመደ ነው
2026-10-10 16:20:08
8
kan.salaalee
Goota Oromoo! :
ኤጄንስ በፉጹም መኖር የለለበት ጉዳይ ነው።
2026-10-10 18:57:05
11
gh7gurage
A :
ለምሳሌ ኮሜሪሻል ኖሚኒስ
2026-10-10 18:50:41
4
damisi574
Damisi :
BEZIH YENURO WDNET DEGMO AJENSI AQAQUMO MENGST YHEN DEHA HZB EYASHEW NEW
2026-10-11 02:09:40
1
user2963687225790
የምስክሩ ድንኳን :
ጋዜጠኛው እንደማይለቃት አውቃ ትክክል ነህ አለች አዎ የህዝብ ጎርፍ ባለበት አገር ለአረጀንሲ መስጠት ማለት ፈንጅ አንደመርገጥ ነው በሀገራቸው አዎ ብዙ ባለስልጣን አለበት
2026-10-10 18:23:27
1
wgeorgiestesfaye8
wgeorgies tesfaye :
ረዥም ዕድሜ ይስጥህ ትለያለህ ጀግና ነህ
2026-10-10 17:13:59
4
user2819873142985
Mekdes :
ስሜናህ በይፋርስ ጀግና ገዜጣኛ ነው በዝሁ ይቀጥልልን እነመሰግናለን
2026-10-10 18:36:43
4
werkeye12
user97123721202070 :
ቅኝ ግዛት አልተገዛንም እያልን ከምናስብ እትዮጵያዊያን ይህንን መቀበል ይከብደናል ልክ አይደለም
2026-10-11 04:31:03
4
yinebeb.aklilu3
Yinebeb Aklilu :
zemenawi barineti
2026-10-10 17:44:10
1
user4448471576863
user4448471576863 :
ልክ ነዉ መቀየር አለበትትትት
2026-10-10 19:43:26
3
abebaworku371
belay :
አሰሪና ሠራተኛ በመገናኘት የጄነሢ ብሎ ፍቃድ የሠጠው እራሡ በተዘዋዋሪ ባርነት ዜጎች እድሸጡ ፍቃድ ሠጠ ማለት ፍቃድ የሠጠው አካል መጠየቅ አለበት
2026-10-11 07:34:01
3
yonas6406
yaya yoni :
አረባካችሁ ቀጥታ ድርጅቶች ቢቀጥሩ
2026-10-10 20:57:53
1
user978285543319
Benyam kemal@ :
እነሱ ራሳቸው አይደል እንዴ እዲዘርፍ የፈቀዱለት
2026-10-10 18:49:43
2
gashawzewdu708
Gashaw Zewdu :
ኤጄንስ ይዘጋልን
2026-10-11 04:39:44
1
user651992868334
endalkachw :
ኢጀንሲ የሚባል አያስፈልግም
2026-10-10 17:48:14
1
solomonwonidmu
solomon :
አቦምንአባቴላርግህባይሳካምእንኳጥረትህይበቃናልተባረክፈጣሪከኩፍነገቅይጠብቅህ
2026-10-10 20:59:00
2
useramarechk
ወይ ጊዜ... :
ለአንተ ቃል የለኝም።።።። በሉን በሉን 😭😭😭😭😭😭
2026-10-11 14:05:47
2
user2819873142985
Mekdes :
ትክክል ነው የጉልበት ብዝበዛ ነው እንዶውም እጀዙር ቅኝ ግዛት ነው እሄን መንግስት ትኩረት ሰጥቶ ከልሰረ ዜጎች መንግስት ለይ እምናት ያጣል አመፅን ይቀሰቅል ዜጎች በአገረቸው ታስፋ ቆርጦ ስደት ይሄደሉ ወንደል ይባረክታል መንግስት ቶሎ በኤጄንስ ለይ ርምጀ ይውሰድ ብዙ ሰረተኛ እያለቀሰ ነው።
2026-10-10 18:25:03
1
fikeryibeltal123
tewodros tadese 333 :
እውነት ነው ወንድማችን በጣም ያሳዝናል ሰማንያ ፐርሰንቱን ወስደው ሀያ ፐርሰንት ይከፍላሉ ህሊና የላቸውም በህግ ይጠየቁ ነበር ግን ኤጀንሲው የሚንስትሮች ስለሆነ ማን ይጠይቃቸዋል
2026-10-10 18:31:25
1
user545784379324
seifu gebre :
le bankoch wudidir ye wuch bankoch yigbu endetebale lezihim ye wuch zegoch agency yigbu ke wust barnet ye wuch barnet yishalal.
2026-10-10 16:43:02
1
betsega27
betsega :
ስሜነህ ስለ ኤጀንሲ ብዙ ጊዜ ተጨቃጨቀህ ይህ ኤጀንሲ መቼ ይሆን የሚያበቃዉ ? ኤጀንሲው ይዘጋ ይሆን ? መቼ ?
2026-10-25 21:17:45
0
user7417343827459
የፃድቃኔ ልጅ :
ተባረክ ባይስተካከልም እንኳን እግዜር ጤናህን ይስጥህ ጥያቄውን በማቅረብህ
2026-10-24 19:38:45
0
lemi.bori5
lemi bori :
፡፡፡፡፡፡ያሳዝናል፣ያሳዝናል በአንድ አገር ሁለት ዜጎች ሁለት መንግሥት ያላት ብቸኛ አገር??
2026-10-23 08:55:22
0
adiamseged.eyasu
Adiamseged Eyasu :
ዘመናዊ ባርነት የመንግስት እጅ አለበት ከማውራት በስተቀር መፍትሔ የለዉም ሚሊተሪ ሁሌም ካገለገለ ቡሃላ ዞር ብሎ የሚያየው የለም
2026-10-22 21:33:48
0
user90810384492824ethiop
98765432Ethiopia@@$$ :
ሠቶ ፐርሰንት ብልግና ፓርቲ አምኖበታል።
2026-10-10 17:06:03
0
To see more videos from user @habe1545, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About