@netsagoan1l: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹

ሜርሲ ማለዳ አዲስ
ሜርሲ ማለዳ አዲስ
Open In TikTok:
Region: AE
Saturday 10 October 2026 16:26:36 GMT
64802
2696
2
564

Music

Download

Comments

anwarkebede8
Anwar :
ሙሥሊም ሀገሩን ይወዳል እድሜ ይሥጥህ ጀዋር መ/ድ
2026-10-10 17:17:44
56
ediamin78
ediamin :
የምሩን ነው የሚያወራው ግን?🤔
2026-10-10 19:25:02
8
hailat246
hailat :
ጀዋር ጥሩ አለምአቀፋዊ ፖለቲከኛ ነህ !!!
2026-10-10 19:14:38
35
rahmeto.nuri.ali
R :
ጃዋርን አለማድነቅ ከባድ ነው ! የምስራቅ አፍሪካ ብቸኛው political scientist 🫡🙏
2026-10-10 19:53:14
11
nathaniminchrist
Nathanim :
This is the moment when we must stand together as a nation, even if we have different political views. We Ethiopians must stick together! God bless Ethiopia!
2026-10-10 19:24:26
4
bombay_clat0
sweet :
ሀገሩን የሚወድ እንደ አንተ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-10 19:46:16
8
samanderiandocil
makbel :
መንግስት በሰላማዊ መንገድ በድርድር በሌላም ምክንያት ይቀያየራል ግን ሀገር አይቀየርም ጁሀር አሁን አከበርኩክ
2026-10-10 18:55:13
20
user8624720614079
abela eyasu :
bewunet gena zare teredahuk
2026-10-10 19:34:15
6
mulatromano777
Romano mulat :
ምርጥ ኢትዮጽያዊ
2026-10-10 19:51:13
5
selmone23
Lif is good :
ትክክል ጃዋር
2026-10-10 19:32:20
7
maji6074
maji :
ሀቅ ሀቋን ተናገርክ ቀጥልበት
2026-10-10 18:15:25
9
mohamedahmeddrayv
abo omar :
ትቸላለህ እኮ ጀውሀር ንገርልን አቦ እንኮራባሀለን
2026-10-10 18:11:10
7
derejeshifera873
dereje shifera 1234 :
[Red heart]Jawer[Red heart] long life
2026-10-10 19:53:34
1
zzz910273
Zzz :
ጁሀር በህልማቸውም አይመጡም
2026-10-10 21:02:22
1
esayas.furgasa
ESAYAS FURGASA :
I know everything you're sacrificing even before you are speaking. you are a key factor for our countries politics and diplomatic strategy development 👏 🙏
2026-10-10 19:38:46
2
gff8216
creature :
ጀዋር አዋቂነቱን በኢትዮጵያዊ ስሜት ገለፀ thank you
2026-10-10 19:36:43
5
akramjeyilu_61
Akram :
I don't believe he cares enough.
2026-10-10 19:23:44
1
asratsebesibe1
as223344 :
ምን ማለት ነው።መንግስት ተቀያያሪ እንጂ ሪጅድ አደለም። ዋናው መነጋገር።መንግስት መቀየር ካስፈለገም ይቀየራል።
2026-10-10 17:53:23
1
thebeherecherkos
Esfam152127 :
በየመሀሉ እንግሊዘኛ መናገር የስልጣኔ መጨረሻ አይደለም። በየጊዜው ራስህን ትለዋውጣለህ ለምሳሌ አንዴ በሜንጫ በሏቸው አንዴ ስለ አንድነት አሁን ደግሞ ስለ ሀገር ስለ ባንዲራ መልካም ታወራለህ እባክህ አንድናምንህ .ሁን🙏
2026-10-10 19:17:58
2
abuki2n
አቡኪ ቲና :
ጀዋር 1ኛ
2026-10-10 19:50:56
4
a12hmd0
. :
2026-10-10 19:40:55
1
migbar222
መንገደኛው :
የሰው ደም በእጅ አለ እግዚአብሔር ምህረት ያድርግል።
2026-10-10 19:45:53
1
molla.demssie.bel
molla demssie belay :
ግንኮ ጃዋር የኢትዮጵያ ባንድራ ምልክት ያለበት ነጠላ የለበሱ እናቶችና እህቶች ህጻናት የለበሱት ልብስ በአድስ አበበና በኦሮሚያ ፖሊስ እየተቀደደባቸው እየተሰደቡ እየተዋረዱ ነው !! ኢትዮጵያዊነት ይህ ነው ? ለማን ይጠቅማል ? በነገራችን እየተናገርክ ያለኸው ሀቅ ስለሆነና ኢትዮጵያ ከሌለች ሁላችንም እንደምንጎዳ ጥርጥር የለውም !!
2026-10-10 18:51:40
1
zemachu46
🇪🇹 👇 ዜና ብቻ ከ ወደ ሰሜኑ 🇪🇹 :
🙏🙏🙏🙏ቀጥልበት እባክህ አብቹን ከጎኑ ሁነህ ለመርዳት
2026-10-10 19:52:11
3
haji.dafo6
Haji Dafo :
ጀግነ ነህ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-10-10 19:48:45
3
To see more videos from user @netsagoan1l, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About