@solonnewsofficial: #fyp #viral

SOLOMON NEWS(Official)
SOLOMON NEWS(Official)
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 10 October 2026 16:53:33 GMT
68478
7728
273
1534

Music

Download

Comments

ashito129
FREE ETHIOPIA :
Dil for Ethiopia
2026-10-12 13:56:06
0
eliasmelessewakene0
elu 2 :
ኢትዮዽያ በዚህ ወቅት በቀይ ባህር access የመደራደር እቅሟ ከፍ ብሏሀል ።ይህም ለአገራችን ትልቅ ድል ነው።
2026-10-11 10:17:30
18
messi_fanlm10
MESSI FAN :
The best journalist of our time 👍❤️❤️❤️👌👌
2026-10-12 11:22:43
2
user16755204781533
wegayew :
1111111111111
2026-10-12 06:18:09
0
user1418576961981
debebe :
ምረጥ እትዮጵያዊ ፣ምረጥ ጋዜጠኛ ነህ!!!!!
2026-10-11 06:50:25
19
dr.bishanu
Dr.bishanu :
Amazing!!!
2026-10-11 16:05:05
0
abichu569
𝐘𝐚𝐬𝐢𝐧_𝐌𝐨𝐡𝐚𝐦𝐦𝐞𝐝 :
ቀይ ባህር ለኢትዮጵያ የውቅያኖስ ውሃ ብቻ አይደለም፤ የሀገር ህልውና፣ የኢኮኖሚ ነፃነት፣ የልማት በረከት እና የልጆቿ የነገ ተስፋ መግለጫ ነው
2026-10-10 17:16:05
30
tiktokfaris.com0
@negewo :
ሶል የሀገር ፍቅር ያለህ አውነተኛ ኢትዮጵያዊ አወድሃለው
2026-10-11 20:00:04
7
meazawolday
Meaza Wolday :
እውነት ነው በኛ ዘመን በአሰተዋዪ መሪያችን ብርታት ቢመለስልን ደሰተኛ ነን
2026-10-11 06:13:39
8
amriysyenus
Amriys Yenus :
ሶል አንቺና ሮዛ የምርጦች ምርጥ ናቹ እሀዉ ፎሎ ገጨሁክ
2026-10-11 21:14:43
3
lema.mola
Lema Mola :
እውቀት ክህሎትና ታማኝ ኢትዮጵያዊነትን ባንተ ልከ አጣሁ
2026-10-11 06:16:38
4
user8001771200315
ASHE :
እረ ሶል በጣም ያስፈልገናል በሴራ ነው የወሰዱብን
2026-10-11 01:52:54
4
elsabet324
@Elsabet :
አዎ ያሰፈልጋታል ደግሞ ይሳካል
2026-10-11 16:36:12
3
mesyab13gmail.com
mesiy 🇪🇹 :
ወንድም ጥላ በርታልኝ
2026-10-10 17:57:31
7
beyene.yeshambel
Beyene Yeshambel :
ጥበበኛው ጋዜጠኛ ይገባናል
2026-10-10 17:50:53
5
alemayehu.kabeta
Alemayehu :
እውነት ነው ቀይ ባህር ለኛ ኢትዮጵያውያን በሚገባ ያስፈልገናል።
2026-10-11 19:42:23
3
menete50
Meneta :
የስልጣኔ መነሻ በራችን 👌👌👌
2026-10-10 19:38:10
7
bentislam33
bentaleslam :
ሀቀኛ ጋዜጠኛ
2026-10-10 17:35:40
2
shemsuabdilmegid
Shemsu Abdilmegid :
በትክክል!!!
2026-10-10 17:04:03
1
dana2000h8
ዲና ዲና180 🍫☕️ :
ወድማለም ጃ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-10 18:39:09
4
gechmillion
gecho million :
ቀይ ባሕር ኢትዮጵያ ይገባታል ግዴታ ነው። Egypt, TPLF እና በነ ሳውዴ ሴራ ከቀይ ባሕር ተገፍተናል። ዋናው መንግስት ተብዬው በመለስ ዘናዊ የሚመራው ወያኔ ነው ኤርትራን ማስገንጠሉ ሳይበቃው ጭራሽ አሰብ ወደብ በሴራ አሳልፎ ሰጠ። ወያኔን በቀይ ባሕር ጉዳይ በታሪክ ይቅር የማይባል ስተት ኢትዮጵያ ላይ ተሰርቷል። በሚመራት ሀገሩ ላይ እንደዚህ አይነት የሀገርን ብሄራዊ ጥቅም አሳልፎ የሰጠ የፖለቲካ party ታይቶ አይታወቅም።
2026-10-11 14:00:12
4
emahoshumanhair
Emahos human hair :
ሰልዬ አድናቂህነኝ ጎበዝ ጋዜጠኛነህ።
2026-10-10 19:30:41
2
jobagerituadane2gmail.c0
Job Ageritu :
2026-10-10 17:24:42
1
user6161554431852
Solomon (Abyssinia) :
አንድ ቀን እውን ይሆናል በማህበራዊ ሚዲያው የተኛውን ህዝብ እንደምታቁት ከዚህም በላይ እጠብቃለሁ እንቁው ወንድማችን።❤❤❤❤
2026-10-11 09:51:09
2
deberaalemu
Debera Alemu :
ልክ ነው ይገባናል[Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray]
2026-10-10 22:20:24
1
To see more videos from user @solonnewsofficial, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About