Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@yordi21301:
The orthodox Nepsis$
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 10 October 2026 17:03:14 GMT
12432
803
148
192
Music
Download
No Watermark .mp4 (
2.08MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
2.08MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
Life :
በስጋ ፍጡር አይባልም ሲጀመር እሱ ስጋን ለበሰ እንጅ አልተፈጠረም። ፍጡር ተብሎ የሚነገር ፈጣሪ ላለው አካል ብቻ ነው። ለእመቤታችን የፈጠረውን ስጋ በስጋዌ ሚስጥሩ ለበሰው እንጅ አልተፈጠረም ምክንያቱም ለፈጣሪ ፈጣሪ የለውምና።
2026-10-11 09:58:04
10
DEMEKE/ባሻ :
Egizabher yistiln
2026-10-11 07:15:41
1
ናታኔም-Oriental :
ቅዱስ ቄርሎስን ብናስብ ጥሩ ነው! አስተውል ወንድሜ!
2026-10-11 12:54:30
3
don't be :
2026-10-11 10:51:09
1
tommymass☦️ :
ማስረጃ ንገረን እስኪ ቅዱስ ቄርሎስ ያለው
2026-10-11 09:39:58
0
user36256022399515 :
ሰዉፈጣሪ ነዉፍጡር
2026-10-12 06:02:00
0
Leykun :
በርታልን🥰🥰🥰
2026-10-10 17:33:57
1
27 አባቴ :
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስት ሰማያትን ያውርስልን
2026-10-10 22:15:39
4
Mahii☦️⛪ :
ታዲያ ከተዋህዶ በኃላ እንላለን ማለት ነው?
2026-10-11 10:27:20
1
ሠ... :
በእውነት መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ዘመንህ ይባረክልን
2026-10-10 18:33:59
4
yared :
ወድማችን የሉቃስ እመቤት ትጠብቅህ ቃለ ህይወት ያሰማልን
2026-10-11 08:42:25
0
Silabat'm :
እግዚአብሔር ይባርክህ!
2026-10-11 13:37:18
1
Tibebe የጎንቻው(የጎንቻይቱ ልጂ) :
በእውነት እጂጉን ድንቅ ነው🥰🥰💕
2026-10-10 17:31:15
4
Akka jaalala isa :
አይባልም
2026-10-11 09:05:39
0
꧁ ልጃ መቅዲ ★ የራያዋ❤ :
በርታ
2026-10-11 11:20:33
1
Life :
🔴 የ«ተዋሕዶ» ምስጢር (ያለ መለየትና ያለ መበጣጠስ) በኦርቶዶክስ አስተምህሮ፣ መለኮትና ትስብእት (ሥጋ) በተዋሕዶ አንድ አካል፣ አንድ ባሕርይ ሆነዋል። ቃሉ (መለኮት) ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም የነሳውን ሥጋ ያለ መደባለቅ፣ ያለ መለወጥ፣ ያለ መለያየትና ያለ መከፋፈል ተዋሕዶታል። ስለዚህ «በመለኮቱ ፈጣሪ ነው፤ በሥጋው ግን ፍጡር ነው» ብሎ ክርስቶስን ለሁለት መክፈል (ከስጋው አንጻር ፍጡር፣ ከመለኮቱ አንጻር ፈጣሪ ማለት) የንስጥሮስን ትምህርት መከተልና ተዋሕዶን ማፍረስ ይሆናል።
2026-10-11 10:45:36
9
Life :
ኢየሱስ ክርስቶስ በስጋ ፍጡር ተብሎ እንደማይነገርለት እንይ። ምሳሌ:- ፍጡር የሆነ ሥጋ ወደ አፈር ይመለሳል፣ ይበሰብሳል። የክርስቶስ ሥጋ ግን ከመለኮት ጋር በተዋሐደበት ቅጽበት የመለኮትን ክብርና አለመበስበስ ገንዘብ አድርጓል። የሐዋርያት ሥራ 2፥31 «ስለ ክርስቶስ ትንሣኤ አስቀድሞ አውቆ፦ ነፍሱ በሲኦል አልቀረችም፥ ሥጋውም መበስበስን አላየም ብሎ ተናገረ።»
2026-10-11 10:48:53
5
Life :
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት፦ «ኢየሱስ ክርስቶስ ሰው ሆነ» ይባላል እንጂ «ፍጡር ሆነ» አይባልም። «ሰው የሆነ አምላክ» (ተሰብኦ አምላክ)፣ «የተዋሐደ አምላክ» ይባላል። ስለዚህ በሥጋውም ቢሆን «ፍጡር» ሊባል ፈጽሞ አይችልም፤ ምክንያቱም ሥጋው የመለኮት አካልና ባሕርይ ገንዘብ ሆኖ የፈጣሪ (የእግዚአብሔር) ሥጋ ሆኗልና።
2026-10-11 10:52:10
5
meron :
♥️♥️♥️❤️♥️
2026-10-10 18:37:41
2
zed :
ፍካሬ ኢየሱስ ላይ ልጆች አባቶችን ተውን እኛ እንናገር ; በነገራችን አትግቡብን ይላሉ " ይላል። ቤተክርስቲያን ለረጅም ዘመን አስተምራ በሊቅነት ማእረግ ያከበረቻቸው ልጆች አጥታ ነው ማንም እንደ ተረዳው መጠን ነገረ ክርስቶስን ;ነገረ መለኮትን ልተንትን የሚለው? ''አንተ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነህ'' ቅ/ ጴጥሮስ ''ስጋና ደም አልገለፀልህም ብፁዕ ነህ'' ጌታችን
2026-10-11 17:16:30
0
@2127yabatochu ነኝ :
ድንቅ ትምህርትና ድንቅ ውይይት ነበር የዛሬው። በርቱልን መምህር
2026-10-10 17:51:11
2
ትግስት ካለ ሁሉም ያልፋል :
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን የዘላለም መስካሪ ያድርግልን። እውነት በጠፋችበት ዘመን እንደዚህ አይነት መምህር መገኘቱ አንድ ተስፋ ነው[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-11 06:19:40
2
Habtamu :
በርታ ወንድሜ
2026-10-11 12:13:06
1
አዩ ማኛ :
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
2026-10-11 03:43:39
1
tsehay tsehay :
ቃለ ሕይወት የሰማልን
2026-10-11 00:25:57
1
To see more videos from user @yordi21301, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#BaRa BaZaR🥹😢😢🥷🏻………….. ……..
أنا مو عصبيه أنا أنقهر أنا موغبيه أنا اتغافل أنا مو عديم كرامه أنا صعب اتخلى عن شخص أحبه أنا مونفسيه أنا الحياة لعبت فيني
#senegalaise_tik_ton🇸🇳pourtoichallenge #parissaintgermain #manchestercity #barcalona #liguedeschampions @BAYE LAT CITYZEN 🇸🇳🩵 @𝑫𝑱𝑰𝑳𝒀 𝑪𝑰𝑻𝒀𝒁𝑬𝑵𝑺✨🩵 @FAYE🐐CITIZEN 🩵🇸🇳 @T A P H A CITY ZENS @𝑪𝐡𝐞𝐢𝐤𝐡 𝑮𝐚𝐯𝐢 6 @❤ÏBŹÖ ĻË ĊÄȚÄĻÄŅ 🥷🧃 @༆𝙚𝙣𝙯𝙤☀︎︎𝙧𝙖𝙥𝙝𝙞𝙣𝙝𝙖✵ @𝐒-𝐌𝐎𝐃𝐎𝐔-𝐌𝐁𝐀𝐂𝐊𝐄𓃵🤍
#MLBB10TH #ALLINMLBB #quotesmlbb #storymlbb
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy