@saososanh: #saososanh #lankhue #lehoangphuong #VNGF #VietNamNextGenFashion

saososanh
saososanh
Open In TikTok:
Region: VN
Saturday 10 October 2026 17:44:36 GMT
315
7
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @saososanh, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የተማሪዎች ጥሪ ማስታወቂያ በ2019 ዓ.ም. በትምህርት ሚኒስቴር ወደ ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ እና በ2018 ዓ.ም. በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ፕሮግራም ስትከታተሉ ቆይታችሁ የማለፊያ ነጥብ ያስመዝገባችሁ (50% እና ከዚያ በላይ) ተማሪዎች በሙሉ፤ እንኳን ለ2019 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያልን፣ ምዝገባ የሚካሄደው ጥቅምት 16 እና 17 ቀን 2019 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሱት ቀናት በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን። ማሳሰቢያ፤ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ሲመጡ የሚከተሉትን ይዘው መምጣት ይጠበቅባቸዋል፡- ☞ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና 1 ኮፒ፣ ☞ የ12ኛ ክፍል ሰርትፍኬት ዋናውና 1 ኮፒ፣ ☞ የ 8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና 1 ኮፒ፣ ☞ አረት (4) የሆነ ጉርድ ፎቶግራፍ (3X4 መጠን)፣ ☞ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ጨርቅ ☞ የስፖርት ትጥቅ እና ☞ የብሄራዊ መታወቂያ ፋይዳ (National ID) ➢ ከላይ ከተጠቀሱት ቀናት ቀድሞ ወይም ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪ ዩኒቨርሲቲው የማያስተናግድ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን።
የተማሪዎች ጥሪ ማስታወቂያ በ2019 ዓ.ም. በትምህርት ሚኒስቴር ወደ ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ እና በ2018 ዓ.ም. በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ፕሮግራም ስትከታተሉ ቆይታችሁ የማለፊያ ነጥብ ያስመዝገባችሁ (50% እና ከዚያ በላይ) ተማሪዎች በሙሉ፤ እንኳን ለ2019 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያልን፣ ምዝገባ የሚካሄደው ጥቅምት 16 እና 17 ቀን 2019 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሱት ቀናት በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን። ማሳሰቢያ፤ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ሲመጡ የሚከተሉትን ይዘው መምጣት ይጠበቅባቸዋል፡- ☞ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና 1 ኮፒ፣ ☞ የ12ኛ ክፍል ሰርትፍኬት ዋናውና 1 ኮፒ፣ ☞ የ 8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና 1 ኮፒ፣ ☞ አረት (4) የሆነ ጉርድ ፎቶግራፍ (3X4 መጠን)፣ ☞ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ጨርቅ ☞ የስፖርት ትጥቅ እና ☞ የብሄራዊ መታወቂያ ፋይዳ (National ID) ➢ ከላይ ከተጠቀሱት ቀናት ቀድሞ ወይም ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪ ዩኒቨርሲቲው የማያስተናግድ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን። "Where indigenous wisdom meets innovations." የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራርና አልሙናይ ጽ/ቤት

About