@nunu72868: #fnuy😋 🤭🤣🤣#viral #ethiopian_tik_tok #creatorsearchinsights2026 #foryoupage

🌒 nunu🤌..✍️
🌒 nunu🤌..✍️
Open In TikTok:
Region: SA
Saturday 10 October 2026 20:11:57 GMT
213443
10886
144
8067

Music

Download

Comments

mekiya.hensar
Mekiya hensar :
ግን እኮ ስልክ ሰይኖር በፊት እንዲህ ነበር ተመስጠን ምንማረዉ 😁😁😁😁
2026-10-10 20:51:20
251
mehdia393
Medi ነኝ ቅመምዋ🧕🧕😎😎 :
ስልኬ ቢሮ አድሮ ያቃል😁
2026-10-10 21:12:59
56
rich08060
Rich⚖️human rights :
እነሱስ ተቀምጠዋል እኔ ብኦን ቁጭ ብድ ጭንቅ ጥብብ ብርድ ሙቀት ነበር ሚፈራረቁብኝ🤣😂🤣
2026-10-11 06:49:06
28
black.life44128
ደ@ፋ@@ሯ@$ :
ስልኪን ቢሮ ሄዶ 50 ብር አስከፍለውኝ ያቃሉ😂😂😂
2026-10-10 22:11:56
23
user5570425566331
🎬ቻቻ💥 𝓒𝓱𝓪𝓒𝓱𝓪🎧 :
በኛ ሀገር ብቻ መስሎኝ ነበር😅😅😅
2026-10-12 10:58:43
5
ziish41
𝑧𝑖𝑘𝑟𝑢🥰🦋 :
enes betiyii😂😂😂
2026-10-10 20:18:36
13
tewahdo_23_16
ዘ ተዋህዶ☦️ የኤማሆስ መንገደኞች🛤⛪️ :
ስልኬ 1ሳምንት ቲቸር ጋ አድሯል ወላጅ ይዤ አልሄድም ብየ ጌታን ሲብስብኝ አንድ ደግ አባት ነበሩ እሳቸውን ይዤ ሄድኩኝ ከዛ ተሰጠሁ በሌላ ቀን አያቴ ሲሰማ በተኛሁበት በጥፊ አጋለኝ😂
2026-10-10 22:07:23
5
user7205941418215
princess👑❤️ :
ስልኬ ቢሮ አድሮ ወይኔ እንዴት እደናፈቀኝ😳😳
2026-10-12 10:56:05
2
lidu8505
Lidu 😘🥰 :
ምናለባቹ እንዴዝ ትምህርት ላይ ብትመስጡ😂😂
2026-10-12 18:29:30
2
emu8760
Emu👑 :
እንዲህ ለማያዋጣኝ ትምህርት የሰደርያ መቶ ብር መክፈሌ አሁን ብጠይቃቸዉ ይመልሱልኝ ይሆን😂😂😂
2026-10-10 21:25:10
2
mama16.aven7
ርቾ የአሜኑ እና የማርያም እናት👩‍👧‍👦👩 :
😂😂😂😂😂ካሁን አሁን ስበረው
2026-10-11 03:49:27
3
neeimaseid6
ትንሿ&የማሜ ሸጋእህት💝💝💘 :
አይይይይሀሳብ
2026-10-10 22:07:41
1
sadia.mohammed778
ብር ግንይ መቸዉ🤞 :
ኧረ ስልኬን መምህሩ ወስዶብኝ በስትልመና የመለሰልኝ😂😂😂😂
2026-10-11 04:33:12
1
hayuti.ahmd
hayuti👩 :
ወላሂ አንድ ቀን አጋጥሞኛል🤣🤣
2026-10-10 20:54:10
1
nabelia56
Nebu bint🧕😘🦋 :
🤣🤣🤣🤣
2026-10-10 20:24:01
0
usernamesarai1
𝒽𝒶𝓃𝒾 ℒℴѵℯ♥️ :
🫣🙄ከምር ያስፈራል🥹🤣🤣🤣
2026-10-10 21:31:45
1
ubahdesign16
ubahdesign16 :
Gibi eyalehu andi teacher nebr ye esu class hule online nebern mulu ye class temariwoch
2026-10-11 07:37:24
1
black.life44128
ደ@ፋ@@ሯ@$ :
ስልኪን ቢሮ ሄዶ 50 ብር አስከፍለውኝ ያቃሉ😂😂😂
2026-10-10 22:11:56
1
user1346365157674
Binti abdu🥰🥰 :
እንደኔ ሽንት ቤት የደበቀ
2026-10-13 12:37:11
0
firdi9286
@Firdi :
2026-10-13 13:48:20
0
ali.ebrahim583
ሰሉአለነቢ1896 :
እኔ ፉይናል ላይ ስልኬን ተቀምቼ ሁለቀን ቢሮ አድሮብኝ ያቃል
2026-10-13 18:57:14
0
jhgf.gfft25
🅐ቾ𝄢ቅኗ❥───❹❹❹✟🩵🌸🦋 :
ወይኔ😂
2026-10-13 21:11:07
0
tekila937
vinicius🇧🇷🇨🇵 :
2026-10-13 15:10:33
0
kiya59340
kiya :
ሌላ ነገር ያሰብኩት እኔ😅😅😅😅
2026-10-13 16:23:32
0
birhan166l
እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፤የሚያሥሳጣኝም ያለም፤ :
[Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy] wayiinee [Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Snicker][Snicker]
2026-10-10 21:17:13
0
To see more videos from user @nunu72868, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About