@designer_sally: እንዳትሞክሩት😭😭😭 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok

designer_sally
designer_sally
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 11 October 2026 06:45:38 GMT
437625
21935
660
843

Music

Download

Comments

yordi5519
yordi የሜሉና እናት ❤❤❤ :
እኔኮ የምለው የልጆች እናት ለምንድነው እንደዚ የምታደርጉት ልጅ ይደነግጣል ይቃዣል እደው በናታቹ የምታደርጉት እወቁ ይቅርታ
2026-10-11 07:39:28
975
rose528599
rose🌹 :
Ende gn koy mn eyhonachu nw gn bmariyam
2026-10-13 15:24:35
0
avalon_3313
Yeshi :
ሳሊዬ ይሄን ከአንቺ በፍፁም አልጠብቅም። እውነት ለመናገር እንደ እናት ይህን ማየት በጣም አስከፍቶኛል። ልጆች የእኛ መዝናኛ አይደሉም፤ ስሜታቸውና ደህንነታቸው ሊጠበቅ የሚገባ ሰዎች ናቸው። አንድ ልጅ እየተጎዳ፣ እየፈራ ወይም በማይገባው ሁኔታ ውስጥ እየተጋለጠ የሚያሳይ ቪዲዮ ለተመልካች ማቅረብ በፍጹም እንደ ቀላል ነገር ሊታይ አይገባም። ለእኛ ጥቂት ሰከንድ መዝናኛ የሚመስለው ነገር በልጁ ላይ የሚያሳድረውን የአእምሮና የስሜት ተጽዕኖ ማን ያውቃል? ልጆች የራሳቸውን ደህንነት ሙሉ በሙሉ መጠበቅ አይችሉም፤ ስለዚህ እኛ አዋቂዎች ነን ኃላፊነቱን መውሰድ ያለብን። የወላጅነት ሚና ማለት ልጅን መጠበቅ፣ ማስተማርና ከጉዳት መከላከልም ነው። እባካችሁ ለቪዲዮ እይታና ለላይክ ስትሉ የልጆችን ደህንነት አትርሱ። ልጆቻችን ከማህበራዊ ሚዲያ ይዘት በላይ ዋጋ አላቸው።
2026-10-11 13:26:30
486
aliyareis
aliyareis :
Men honesh new Yamshal ende
2026-10-13 16:04:11
0
jejeha88
Jeje® :
ምንም ላለማለት ሞከርኩ ግን ተቃጠልኩ😳
2026-10-11 08:59:09
296
user9571107328135
Ayesha :
Min honachu new gin mitjajalut
2026-10-13 13:25:14
0
henaelpijama
HENAEL :
ቀልድም አይነት አለውኮ
2026-10-11 07:48:12
490
www.tiktok.comfafi3
fa fi :
ገንዘብ ከልጅ ሲቀድም
2026-10-11 15:19:56
114
abigail43401
Hiwi🥰 :
jel
2026-10-11 07:29:54
188
19wesi
wesi :
mn ayente trend nw demo yejemrachute betam nw yemiyastelwe
2026-10-13 16:19:22
0
annayebella
Ariyam 👩‍❤️‍💋‍👩🌸 :
Wiyyyyyy minew minew enate enat honesh endi yideregal geba lij eko new🥺
2026-10-12 18:56:57
0
jerrysaudi
ጣፋጭዋ ልእልት✈♠♥♣♦ :
ምን አይነት ቀልድ ነው በልጅ ይሄም አሁን ለመፈመስ ነው በልጅ ሰቀቀን
2026-10-11 09:18:23
119
hemen4924
ኤማሆስ :
እረ ምን አይነት ጭካኔ ነው
2026-10-11 10:25:15
43
betybety93
Bety Bety :
ተው አትጃጃሉ ያየነው አይቅርብን ሆነ እኮ
2026-10-11 09:40:22
41
user9953608
genei :
ፋራ
2026-10-11 20:04:04
20
user7362722487366
Merry Dereje :
ምን አይነት ቀልድ ነዉ ህጻን ላይ እንዲ አይደረግም
2026-10-11 16:58:30
16
aberhethailu
abrsh :
stastey
2026-10-11 14:24:28
10
rebecca_home1
Becky's Design :
አጉል ቀልድ
2026-10-11 09:05:05
6
hi.hello493
Waaqayyo tiksee kooti👑✨💫 :
ጌታ ይማርሽ 🥺
2026-10-11 11:25:22
7
injeraxpress
InjeraXpress :
ይሄ ቲክቶክ ግን አደነዘን እኮ
2026-10-12 13:14:57
7
moon_adi2
SAM Epoxy resin art :
ካሁን በኋላ ፎቶ አይነሳም። ስልክ መያዝም ይፈራል
2026-10-12 10:37:21
8
melatsus
Melat🦋 :
lmindinew keld yemeselachu yihe nger
2026-10-11 07:25:31
20
hiwotkassa0
Hiwot kassa :
Eewwy
2026-10-11 06:52:28
19
mekdiambaw
Mekdi_Ambaw :
ምን ማለትሽ ነው???
2026-10-11 17:18:11
5
bettychrstian
Betty senay :
ለእይታ ተብሎ ልጅን ማስደንገጥ አግባብ አይደለም!
2026-10-11 10:46:21
10
To see more videos from user @designer_sally, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About