@b..b581: Replying to @ام حفيظه ام سميه

Never give up🥀
Never give up🥀
Open In TikTok:
Region: SA
Sunday 11 October 2026 08:09:48 GMT
80076
1392
248
693

Music

Download

Comments

abcdefgijklmiopqrztvwyz
no nono💝💝1️⃣9️⃣ :
ግን የፈለገ ቢሆን የሰው እምባ ጥሩ አይደለም 🥺
2026-10-11 08:31:23
93
lifeisshort0012
susu bint oumer♥️ :
ጀግና ናት አኩርታናለች😂🥰🥰
2026-10-11 11:05:37
17
user112333133
ህልመኛዋ❤️ⓨ😘 :
ፍቅር ግን ይመቸዉ 🥺🤣🤣🤣
2026-10-11 08:59:55
17
hubii236
قمر💜👸 :
አያስቅም ወላ🥺
2026-10-11 08:58:52
13
life_stor23
life :
ስታሳዝን አስባችሁታል 8 ልጅ ብቻ ማሳደግ በተለይ እራሳቸውን ካልቻሉ ከባድ ነው 😢😢😢
2026-10-11 09:44:20
2
sifaantulluu
sifuu shawaa ❤️💚❤️👌 :
nuu dhumaate yaa oromoo xanacha tokkootu fonii hundaa baleesa jedhee oromoo yaa rabbii nuu egii jarii nuu fixii ammaa😁😁😁🥹🥹🤲🤲🤲🤲
2026-10-11 08:44:38
6
sa08934
sa :
ወላሂ ሀራም አላህ ይፍርጂ አነሺ🥰🥰🥰🥰
2026-10-11 08:45:08
4
zeynebomerzeyneb
ዜድሻ ነኝ የ💚ሳ 💛ተ ❤️ናዉ አህት🇦🇪🔐 :
ብቻ ይች ሚስቱ ናት አዳትሉ 🤣
2026-10-11 09:39:09
3
rahmah.utopia
Rahmah Utopia :
[Red heart]
2026-10-11 09:52:31
0
yemaryam.21.yemar
Macriana 21✝️☦️❤️ :
በማህበር ሆ ብለን ባባን እናስመልሳለን እኛ አንገታችንን ደፍተን ሥራና ስራችንንን የምንሰራው ልጆች አለን አብረን መወቀጥ አንፈልግም 🙄🥹🥹
2026-10-11 09:45:33
8
user7813558553082
༆̳የቅበቷ🅢︎🍫🇹🇷༆ :
አረ እኛ ቤት ያልተለመደ ነገር ካሜራ ተገጠመ ለቤቱ ሙሉ🤣
2026-10-11 09:49:44
2
hhsg290
يوتي بنت الحبشة 🇪🇹🧕 :
ግን በአላህ መልሱልኝ የምር ነው እዲ
2026-10-11 09:41:33
0
user263400365499
ፍቅር ከወሎ ልጂ♥ :
የየትሀገርል ጅናት በደብአጣሩናንገሩኝ እኔ እፈልጋለሁ
2026-10-11 11:42:24
1
ebtisam574
Ebtisam🧕🦋 :
ውይ አሳዘነችኝ ወላሂ 🥺
2026-10-11 08:31:48
4
borena.bileshi.ne
𝑏𝑜𝑟𝑒𝑛𝑎𝑤𝑢 :
አይይይ ሀበሻ ምንድን ይሆን የሚቀረን
2026-10-11 09:33:26
2
user8359955235373
ዜድ ጎጃሜዋ :
የአላህ ወላሂ በጣምነዉ ያሳዘነችኝ አላህ በቅርቡ ይመልስልሺ የኔናት ኡፍ
2026-10-11 11:29:04
1
user3393243808757
𝑯𝒂𝒚𝒖 𝑸𝒖𝒆𝒆𝒏🦋🇹🇷 :
ባላስገደሉን🙄🤣
2026-10-11 09:24:09
0
mahira4843
Mahira :
አወ በደንብ ይወቁት እኛ እንደት እንደምንሆነ ከቤተሰብ ከናት ከአባት ከባል ሰንለይ ይወቁት እንደት እንድሆነ ሰሜት አለዛ አይገባቸዉም
2026-10-11 09:17:33
3
user8218547505958
🎀 ሲፐሯ Ⓡ ➡️ የህቷ Ⓛ🎀 :
ይች አይደለችም እስኪ አታቀናብሩ
2026-10-11 09:39:11
1
rehana1896
Rehana :
እረ ሸር አርገው ሰው ይስማው የኔ መደሰት ምን ይሉታል አንጀቴ አሮነበር ደግ
2026-10-11 10:52:39
1
user426579036
ልቤ ሞኙ :
ለካ የገዴላቻት መዳሞ ወዳ አይዴለም እንዴው ምን ስትሉ ነው የምታስቡት
2026-10-11 09:50:23
2
rich16495
rich ሪች :
ጎበዝ ይመቻት የሁሉም መዳሞች ባል ይወሠዱ ያረብ
2026-10-11 09:23:23
2
seadi6441
Black ዳይመንድ💎 :
ለካ የኔመዳም ሰሞኑን ያኮረፈችኝ ወዳ አይደለም
2026-10-11 10:01:32
1
kkk.443
seni fkr/ነገ ጥሩ ይሆናል 888/369 :
መዳሟ ደግ ናት
2026-10-11 09:35:05
1
user5088519235204
hanan :
ljitu tru aladeregechim maryamn😭
2026-10-11 08:16:21
1
To see more videos from user @b..b581, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About