Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@adane.ashebir3: #ደብረታቦር #ተክሌ ይድረሥ ለደብረታቦር ከተማ አዲሥ ተሿሚ አመራሮች እንኳን ደሥ አላችሁ መልካም የሥራ ዘመን !!!
Adane Ashebir
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 11 October 2026 08:52:23 GMT
6087
129
12
40
Music
Download
No Watermark .mp4 (
12.42MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
16.22MB
)
Watermark .mp4 (
34.36MB
)
Music .mp3
Comments
Alex- cosmetic :
ewunt nw
2026-10-11 09:50:27
0
sisay :
አቶ አዳነ አሸብር አንተ ጠንካራ፣ ሃቀኛና ለደብረ ታቦር ከተማ ከሚቆረቆሩ ሠዎች መካከል በግንባር ቀደምነት የምትገኝ መልካምና ደፋር ሆው ነህ አሁንም ያነሳሳቸው ሃሣቦች በሙሉ ትክክልና የህ/ሰቡም ጥያቄ ነው እንዲሁም የአንድ የስለጠነ ሠው መገለጫ እንዳንተ አዳዲስ አመራሮች ስመጡ ቀረብ ብሎ መደገፈ በፖለቲካዊና ማህበራዊ ኩነቶች ቀርቦ አመራርን መደገፍ አመራሮቻችን ሲደክሙ መደገፍ ፣ ሲያጠፋ መገስጥና ማረም፣ ልማትን ማስተባበር፣ የአካባቢን ሰላም በመጠበቅ ረገድ ማገዝ፣ ብልሹ አሠራርን መቃወምና እንዲታም ማድረግ በጣም ጥሩ ሃሣብ እና ጥሩ ተግባር ነው በርታ ሌሎችም የአካባበው ተወላጆች እንዲሁ እንደአቶ አዳነ አሸብር አይነት ግንዛቤ በመውስድ ማገዝ እንጂ አዳዲስ አመራር ሲመጣ የተለያዩ ነገሮችን በመፈለግ ጠልፎ ለመጣል አለመምከር ያካባቢያችሁን የተማረ ወጣት በክልሉ ባሉ የአመራርነት ሚና እንዲሳተፉ ማቅረብ አዳዲስ ነጋዴዎችን በተለያዩ መንገዶች ማገዝ በነጋዴው ላይ የሚጣል ፍትነዊ ያልሆነ የግብር ውሳኔ ሲኖር ከአመራሩ ጋር በጋራ በመወያየት መፍትሔ እንዲገኝ ማድረግ የፖለቲካ ልዩነት ያላቸው ሠዎች ካሉ ልዩነታቸው ተከብሮ ልዩነታቸውን በሠላማዊ መንገድ እንዲቀጥሉ እንጂ በአመራር ተፅዕኖ ሲኖር አመራሩን መገስፅና የዜጐች ህን. መንግስታዊ የዜጐች መብት እንዲከበር ማገዝ፣ አካባቢን ማፅዳት፣ የግልና የአካባቢ ንፅህናን መጠበቅ፣ አረንጓዴ ልማትን መጠበቅ፣ አስፖልት ላይ ቆሻሻ አለመጣል፣ እቁብንና ዕድር መሰል ማህበራዊ መስተጋብርን ማጠናከር ለከተማችን ዕድገት ይጠቅማል - አመራሮችም ህዝቡንማክበር፣ ህዝብን መስማት፣ አድሎና ብልሹ አሠራርን ማስተካከል፣በዘመድ፣ በአካባቢ ተወላጅ፣ በጓደኛ የሚደረግ ሹመትን አስቀርቶ በህ/ሠቡ ዘንድ የተወደዱ ፣ የተማሩ የአካባቢውን ተወላጆች ማስተፉ፣ በዋናነት የአካባቢን ሠላም ማስከበር የህዝብን ጥያቄ መመለስ ይገባል እንዲ አቶ አዳነ አሽብር አይነት ቅን የህብረተሰብ ክፍሎች ማበረታት እና እውቅና መስጠት ያስፈልጋል።
2026-10-11 14:11:05
0
abel abel :
ያነን ጀግና ድጋሚ ከንቲባ እማታረጉት ስንት ነገር አድርጎ
2026-10-11 14:36:02
0
Endager Getinet :
ወንድም አዴ መልካም ሀሳብ ነው ነገር ግን ከሰላም እጦቱ በላይ የሚሰራውንና ለከተማው ልማት የጀርባ አጥንት የሆነውን ባለሀብት ቀየውን ጥሎ ያሰደደውን ያልተገባ የግብር ጫና በደንብ ማጉላት ያስፈልጋል።
2026-10-11 11:06:49
0
B ነኝ ታጋሹ :
ጋሸ በጣም ጎበዝ ሰው ነክ ብዙ ሚስጥሩን ታውቀዋለህ ግን ብቻህን ነህ አየር ፖርትስ እረሳህ ጋሸ
2026-10-11 10:31:12
0
ኢትዮጵያ :
ወይ መለወጥ ባ/ዳር መግባት
2026-10-11 10:47:26
0
እድሜ ለቤተሰቦቸ :
ግብር ሳይሆ ሀግ የምንለው
2026-10-11 10:18:34
0
ዓbaይ :
እጅግ ደስ የሚልና ሊተገበሩ ግድ የሚል ሀሳብ
2026-10-11 10:07:42
0
selemon king :
የትሁነህነዉ
2026-10-11 09:10:09
0
እድሜ ለቤተሰቦቸ :
በደብ ይምከሩልን
2026-10-11 10:19:06
0
Kasiye Mirkuzie :
ጋሽ አዳነ ምክሩ መልካም ነው ነገር ግን የእነዚህ አዲስ ተሿሚዎች ጥረት ብቻ ከተማችን ይለውጠዋል ብየ አላምንም:: ነጋዴው :ወጣቱ :ኗሪው: የመንግስት ሰራተኘው ድጋፍ ወሳኝ ነው ::ስለዚህ ትክክለኛ የለውጥ መረጃ በመስጠት ከመጠላለፍ ወጥተን ከተማችን ከሌሎች ከተማ ተርታ ማሰለፍ ይቻላል ሌላ ትርፍ ከተማ የለነም ስለዚህ በመተባበር በመናበብ በመደማመጥ ለ ወደ ፊት ማምጣት ይቻላል እንደተባለው አዲስ ተሿሚዎችም አብዛኛዎቹ ደብረታቦር ተውልዳችሁ እንዲሁም አለፍ ሲል በአመራርነት ጭምር የነበራችሁ የምናውቃችሁ ቀና አዳማጭ ሀቀኛ የህዝብ ልጆች ናችሁ ስለዚህ ህዝብን በመያዝኔ በመዳማመጥ የለውጥ ሀዋሪያ እንደምትሆኑ ሙሉ ተስፋ አለን!!
2026-10-11 10:52:05
0
user8293295172654 :
ምነው ሥለአካባቢው የተደራጀ ነጋዲመኖሩንእና የልማትእጦትመኖሩንሳትናገረ
2026-10-11 12:43:12
0
To see more videos from user @adane.ashebir3, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
“biết đâu duyên trời em ơi..” #music #nhachaymoingay
#fyp #foruyou #foryoupage❤️❤️ #poetrystatus #sadstory #vireal_video_ #watsappstatus #grow #accountant #deepline #trending
☠️۰۰۰🔥
@Rafael Cabral 😍 #rafaelcabral #rafaelcabralcy
Thủ Tướng Thái Lan Tuyên Bố Cứng Rắn Hoàng Sa Trường Sa Là Máu Thịt Của Việt Nam Chúng Ta
Sơn Ca Đuổi Theo Làn Mây | 山歌追上云朵 Giọng hát: Ương Kim Lạp Mẫu Cover lời Việt: Gacon. LYRICS: Trập trùng đại ngàn mây trắng đang khẽ bay tới Em đang nơi đây trống vắng mong ngóng tin anh Từng cơn gió mang ưu tư Vượt qua tuyết sơn mây ngàn Liệu anh đang nghe không lời chờ mong Lời nguyện cầu cùng em vượt muôn non cao Tình yêu em trao cho anh xa tới trời Mây như nghe thấu nhường đường bước em đi Chân trời xa bao la núi cao em vượt qua Đợi chờ mùa xuân sang anh sẽ đón em Đông qua ba năm chưa thấy em ngóng chờ Muộn phiền em đứng mãi nơi đây Trông phía chân trời Mong một mai xuân sang chúng mình sum vầy Lời nguyện cầu cùng em vượt muôn non cao Tình yêu em trao cho anh xa tới trời Mây như nghe thấu nhường đường bước em đi Chân trời xa bao la núi cao em vượt qua Bao yêu thương hoà trong men rượu cay chứa chan Đi nơi đâu em uống say trọn chân tình Đêm thâu cùng em cạn ly gọi ánh trăng Mong ban mai bình minh rộn tiếng ca Lời nguyện cầu cùng em vượt muôn non cao Tình yêu em trao cho anh xa tới trời Mây như nghe thấu nhường đường bước em đi Chân trời xa bao la núi cao em vượt qua Nhìn đỉnh núi tuyết phủ mây Có em chờ anh ! #creatorsearchinsights #TranTan68 #Nhachaytonghơpcanhđepthiênnhiên #xuhuong #hàihướcvuinhộn
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy