@ttmofficial.com: መላእክት፣ማርያምም፣ፃድቃንም ያማልዳሉ#CapCut #ethiopian_tik_tok #eritreantiktok🇪🇷🇪🇷habesha #fyp #tigraytiktok🇻🇳🇻🇳tigraytiktok

TTM
TTM
Open In TikTok:
Region: GB
Sunday 11 October 2026 09:49:54 GMT
32246
1300
34
102

Music

Download

Comments

teddycof2
Teddy ሾላ coffee :
በነሱ ስም ንፁ ውሀ ያጠጣ ዎጋው አይጠፍበትም 🙏
2026-10-11 15:45:34
8
user2749476027224
josy :
melja be dem new demun yafeseselen demo eyesus becha new
2026-10-12 18:48:01
0
beruk206
beruk206 :
አይ ሶፊ መካከለኛ ማለት አማለጅ ያለው ማንነው? የትኛው መዝገበ ቃላት ነው
2026-10-11 16:41:31
7
helen.azeze
Helen Azeze :
እተክልየ ትለያለክ ጄግናናናና ነክ
2026-10-14 08:15:01
1
mela212133
melaku mikaal :
ተክሌ ግን ማር እኮነህ
2026-10-13 17:21:50
2
getteg3
get-7 :
ማማለድ ይገርምሀል ይታዘዛታል
2026-10-12 19:09:45
2
wingbossmic
Wing Boss Mic :
"እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤"ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።" ዕብራውያን 7:24-25
2026-10-12 04:11:00
3
getachew2688
Getachew Endeshaw :
ማቴ ምዕራፍ 25 ጥቁር 34 - መጨረሻው
2026-10-12 21:11:25
0
bayethioman
bay :
ያለ ደም ስርየት የለም አለቀ 🤗🤗🤗
2026-10-12 11:45:30
0
samitesfish
dr sami :
sofiii 👌
2026-10-11 18:32:26
0
maza.hailu0
Maza Hailu :
ማቲ 10፣40 ስለ አማላጅነት አያስረዳም ደቀ መዛሙርቱ ለአገልግሎት በየቦታው ሲሄዱ እነሱን እንዲቀበሉ የሚያስተምር ነው ተጨማሪ ዕብራውያን 6፣10 ይነበብ
2026-10-11 18:38:32
0
user119952065490
habtamu :
ማነው እንዲህ የለህ ያላልነውን የማናስተምረውን ለምን ትላለህ
2026-10-11 14:03:23
0
kequrit
gojamew :
pasteru berasu des yilegnal
2026-10-11 10:54:49
0
user8611358405378
ye mena lij :
2026-10-11 19:26:38
0
orionabeselom
orion Abeselom :
Sophi is right
2026-10-11 14:07:19
0
nesenaa1
Daron :
የላከኝን ካለ የላከው አለ መለት ነው
2026-10-11 12:41:56
2
lehulum07
Tik :
የሚያቀራርባቸውን ለህዝብ እንደማስተማር ከሚያቃቅር ውይይት መጀመር ለህብረተሰብ አይጠቅምም እግረኛው ነቀፋን ነገር ማጊላት ይወዳል
2026-10-11 12:39:40
1
user5724053035339
seble :
lamen atelem
2026-10-11 14:44:00
0
gebeyehu.aweke
Gebeyehu Aweke :
መካከለኛ ብሎት አምላክ የለም
2026-10-11 17:48:40
0
berihu.abebe
ወዲ ሰሓርቲ ሳምረ 💊💊👈💪 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-11 10:18:04
0
tigistsime895
Titi :
@it's me:1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2:5 ⁵ አንድ እግዚአብሔር አለና፤ ደግሞም በእግዚአብሔርና በሰዎች መካከል አንድ አስታራቂ አለ፤ እርሱም ሰው የሆነው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤ 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2:5 ⁵ አንድ እግዚአብሔር አለና፤ ደግሞም በእግዚአብሔርና በሰዎች መካከል አንድ አስታራቂ አለ፤ እርሱም ሰው የሆነው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤ ወደ ዕብራውያን 7:23-25 ²³ በአገልግሎታቸው እንዳይቀጥሉ ሞት ስለ ከለከላቸው፣ የቀድሞዎቹ ካህናት ቍጥራቸው ብዙ ነበር፤ ²⁴ ኢየሱስ ግን ለዘላለም የሚኖር በመሆኑ፣ ክህነቱ የማይሻር ነው። ²⁵ ስለዚህ ስለ እነርሱ እየማለደ ሁልጊዜ በሕይወት ስለሚኖር፣ በእርሱ በኩል ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል። ወደ ዕብራውያን 9:24 ²⁴ ክርስቶስ የእውነተኛዪቱ ድንኳን ምሳሌ ወደ ሆነችውና በሰው እጅ ወደ ተሠራችው መቅደስ አልገባም፤ ነገር ግን አሁን ስለ እኛ በእግዚአብሔር ፊት ለመታየት ወደ እርሷ፣ ወደ ሰማይ ገባ። ወደ ሮሜ ሰዎች 8:34 ³⁴ ታዲያ የሚኰንን ማን ነው? የሞተው፣ እንዲሁም ከሞት የተነሣው፣ በእግዚአብሔር ቀኝ የተቀመጠው ክርስቶስ ኢየሱስ፣ ስለ እኛ ይማልዳል። ትንቢተ ኢሳይያስ 53:12 ¹² ስለዚህ ድርሻውን ከታላላቆች ጋር እሰጠዋለሁ፤ ምርኮውን ከኀያላን ጋር ይካፈላል፤ እስከ ሞት ድረስ ሕይወቱን አሳልፎ በመስጠቱ፣ ከክፉ አድራጊዎችም ጋር በመቈጠሩ፣ የብዙዎችን ኀጢአት ተሸከመ፤ ስለ ዐመፀኞችም ማለደ። --------- አማላጅ ኢየሱስ ብቻ ነው ። ሌላ አማላጅ የለም ። የለም ። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን !!
2026-10-12 05:04:28
1
user3205886981501
gemeda gamo :
ለእግዚአብሔር ክብር፣ለኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ተሐድሶና ለቅዱሳን መታነጽ እናገለግላለን።የሰውንም አሳብ በእግዚአብሔርም እውነት ላይ የሚነሣውን ከፍ ያለውን ነገር ሁሉ እናፈርሳለን ለክርስቶስም ለመታዘዝ አእምሮን ሁሉ እንማርካለን መታዘዛችሁ
2026-10-11 15:18:24
0
focus.on.jesus33.6
it's me :
1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2:5 ⁵ አንድ እግዚአብሔር አለና፤ ደግሞም በእግዚአብሔርና በሰዎች መካከል አንድ አስታራቂ አለ፤ እርሱም ሰው የሆነው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤ 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2:5 ⁵ አንድ እግዚአብሔር አለና፤ ደግሞም በእግዚአብሔርና በሰዎች መካከል አንድ አስታራቂ አለ፤ እርሱም ሰው የሆነው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤ ወደ ዕብራውያን 7:23-25 ²³ በአገልግሎታቸው እንዳይቀጥሉ ሞት ስለ ከለከላቸው፣ የቀድሞዎቹ ካህናት ቍጥራቸው ብዙ ነበር፤ ²⁴ ኢየሱስ ግን ለዘላለም የሚኖር በመሆኑ፣ ክህነቱ የማይሻር ነው። ²⁵ ስለዚህ ስለ እነርሱ እየማለደ ሁልጊዜ በሕይወት ስለሚኖር፣ በእርሱ በኩል ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል። ወደ ዕብራውያን 9:24 ²⁴ ክርስቶስ የእውነተኛዪቱ ድንኳን ምሳሌ ወደ ሆነችውና በሰው እጅ ወደ ተሠራችው መቅደስ አልገባም፤ ነገር ግን አሁን ስለ እኛ በእግዚአብሔር ፊት ለመታየት ወደ እርሷ፣ ወደ ሰማይ ገባ። ወደ ሮሜ ሰዎች 8:34 ³⁴ ታዲያ የሚኰንን ማን ነው? የሞተው፣ እንዲሁም ከሞት የተነሣው፣ በእግዚአብሔር ቀኝ የተቀመጠው ክርስቶስ ኢየሱስ፣ ስለ እኛ ይማልዳል። ትንቢተ ኢሳይያስ 53:12 ¹² ስለዚህ ድርሻውን ከታላላቆች ጋር እሰጠዋለሁ፤ ምርኮውን ከኀያላን ጋር ይካፈላል፤ እስከ ሞት ድረስ ሕይወቱን አሳልፎ በመስጠቱ፣ ከክፉ አድራጊዎችም ጋር በመቈጠሩ፣ የብዙዎችን ኀጢአት ተሸከመ፤ ስለ ዐመፀኞችም ማለደ። --------- አማላጅ ኢየሱስ ብቻ ነው ። ሌላ አማላጅ የለም ። የለም ። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን !!
2026-10-11 11:39:31
0
To see more videos from user @ttmofficial.com, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About