@amannews444: amannews444

amannews444
amannews444
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 11 October 2026 14:34:21 GMT
89502
5286
149
953

Music

Download

Comments

oracle.obadiah
🏅 Lucky 🏆 :
ወንድሜ ድራማ ነው በቀጣይ እናትየው በዊልቸር ተቀምጣ ሰውዬው ሞባይል ሲሰርቅ ታየዋለህ
2026-10-11 15:46:31
9
tosi218
ቶሲ :
አቤት እግዚሀብሔር የአንተ አሠራር ክብር ለሥምህ ይሁን አሜን
2026-10-11 18:02:11
20
debebe.aman
Debebe Aman :
gin ewenet new weyis Dirama new.??
2026-10-11 17:04:40
2
tsigereda.bekele
Tsigereda Bekele :
አብርሃምን የጎበኙ ስላሴዎች የእኛንም ቤት ይጎብኙን።
2026-10-12 10:52:14
5
tigist.bulcha0
tigist bulcha :
😁😁😁😁 script
2026-10-11 16:48:10
1
daneliswialm
Danile ✝️🛐🇪🇹 :
ቆይ ከመቼ ወዲህ ነው እግዚያብሔር የህንድ አክተር የሆነው እንደዚህ ነገሮች ቀላል ቢሆኑማ ኖሮ ብዙ ነገር ባልተበላሸ ነበር ይሔ ፊልም ነው
2026-10-11 17:22:09
5
bisrat.mekonen43
Bisrat Mekonen :
እውነት ነው የጌታ መስሪያውና መንገዱ አይታወቅም ስራህ ግሩም ነው ጌታሆይ ተባረክልኝ
2026-10-11 23:40:20
3
da59013
da :
ተሳስተሀል ወንድሜ ሴትዮዋ ታማ በውልቸር ሁና ልጅቱ አድጋ ስታስታምማት ሚያሳይ ቢድዮም አለ ስለዚህ ታአመሰር ሳይሆን ፊልም ነው
2026-10-11 16:56:44
6
betyka044
betyka :
እኔ ያልተናገርኩት ከዚ በላይ ተደርጎልኛል
2026-10-11 21:29:43
1
tise30tise
Tise :
ካሜራ ማኑ ማነበር
2026-10-11 16:22:08
3
user200660602127
bedge :
እየሱሰ;ያድናል
2026-10-11 17:15:28
1
abc84439
Abc :
እግዚአብሔር ይመስገን
2026-10-11 15:50:17
6
meski5575
meski :
ellllllllllllllllle
2026-10-12 08:54:23
1
almiftah_wiz_mom
Al_Miftah_Mecca :
ተረጋጉ film nw ምን ጉድ ናችሁ😂
2026-10-11 16:25:48
4
user2878224994197
የልዑል እናት :
በነገራችን ላይ እግዚአብሔር በአካል አይመጣም ጎረቤት ነው ሚልከው ፀበል ውሰዱት ህክምና ወረዱት ብሎ ሚየማክር ስው ነው ሚልከው
2026-10-12 07:42:14
2
user4754335005884n
NETSANET Tesfay :
ጌታ መልካም አባት ነው[Pray]
2026-10-11 18:03:45
6
makdii25
makdii :
amen amen amen smen amen a en amen amen
2026-10-12 04:00:11
1
debruzewde
debruzewde :
አግዚአብሔር አሰራሩ ከሰው አይምሮ በላዮ ነው አንተ ግን መልካም ስራ ይብዛላችሁ
2026-10-12 03:57:42
1
natnael.gizachew0
Natnael Gizachew :
ድንቅ ከማለት ዉጪ ምንም አልልም ፈጣሪ እኮ ምንም ማድረግ አይሳነዉም🙏🙏🙏
2026-10-12 04:45:56
2
yegele.belay
yegele belay :
አግዚያቤረይመስገን
2026-10-12 02:14:35
1
aklilulawyer
Aklilulawyer :
ቆርጠኽዋል ።ሲሰወር ያለውን ፓርት
2026-10-11 15:45:32
1
ttmenor6
degefa :
AI ነው ብዬ አስባለው።ያ ማለት ግን መላእክቶች ወይም ኢዩሱስ ጣልቃ አይገባም ማለቴ አይደለም።ኢየሱስ ያድናል
2026-10-11 15:59:23
2
historer7
hope :
መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ስንቶችን ለማዳን ምክንያት ሁነዋል ስለሳቸው ግን ማንም አልዘገበም አይ ኢትዮጵያ ነጭ ከሰራው መቼም ይለይብናል አይደል
2026-10-11 14:45:29
3
rina7199
rina :
alllh siredake
2026-10-11 16:27:11
1
woni.mulatu3
Woni Mulatu :
2026-10-12 13:33:29
1
To see more videos from user @amannews444, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About