@day.7.10: ጦርነቱ መንፈሳዊ ነው

Day 7 Tube
Day 7 Tube
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 11 October 2026 15:16:19 GMT
193046
8325
114
1367

Music

Download

Comments

rtesfaye5
Tesfaye :
እኔ ደግሞ የኤርትራው ኢሳያስ መስሎኝ
2026-10-12 07:41:12
63
tarik.game2
black lady🖤☦️🇹🇷👸 :
ቅዱስ እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን 🙏
2026-10-11 15:24:49
187
yoneke0
የዳሀ ልጅ :
እበክህ day 7 tube የሰጥነኤል ጎል ኢትዮጵያ የምለውን መጽሐፋ የነባቡትን ሰውችን ሰብስበን ከዘም እቅድ እነውጣ እንድ ለማለት የቸልኩት ይንን ሴር እየዎኩ ዝም ማለት ሰለከበዳኝ ነወ ጩህ ጩህ ይለኛል
2026-10-11 19:12:25
64
user2754211293407
w the last :
እኔ ሁሌም ባሳብህ እስማማለው bro
2026-10-11 15:24:35
50
henokayele625
henokayele625 :
day 7 በርታ ከጎን ነን
2026-10-11 16:12:37
23
abebe.mebra
a b e, :
እዉነተኛ የስምንተኛዉ ሽ መምህር ነህ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ 🥰🥰🥰
2026-10-12 04:26:39
11
when8166
ፈራኦል :
day seven false content
2026-10-12 15:08:51
1
olyadhunduma
#𝕠𝕝𝕒 :
ሰሞኑን በጦርነት ምክንያት ስንት ወጣት እኮ ነው የተገበሩት ደማቸውን እንዲው በከንቱ ይተወዋል ፈጣሪ።
2026-10-11 15:24:54
27
user9108818440524
Jesus creater :
ሀሪከን ኢሣያስ ማለት ምንድነው?????
2026-10-11 16:41:50
3
mosssssssss14
moges gi :
ዮሀንስ ራኢ ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ በመፅሀፍ ገልፆታል ።ነቅተን እንጠብቅ ለንስሀ ህይወት ያብቃን ግዜው በጣም አሰፈሪ ነው።
2026-10-11 19:16:10
9
biniyemesrt430
Biniyam Meseret :
ISAIAS naw inji isayas ayidelem sewuyew
2026-10-11 16:26:09
5
mikiyas1201
𝚖_𝚒_𝚔_𝚒 🚫 :
መታየት አለበት
2026-10-14 17:33:14
0
qwwww942
nahom :
አያውቅም ብለህ
2026-10-12 04:05:13
4
user72254353680884
ጴንጤ ነኝ 🙌🙌 :
Day 7 በርታ ቀጥል ጌታኢየሱስ ያበርታ እኖዳሀለን ትውልድ ስለምታድን የሚስማ ይስማ
2026-10-11 16:15:30
6
user4415124612410
yemesrach :
ዉዱ ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ ተባርክ
2026-10-11 19:27:44
3
zere.etel369
🕎፯፪፻ ፩፬፻፩፴ 369✝️ :
day7 ትክክል ነህ እኔም የመከ አባል ነኝና አሁን ላይ የኤርትራ ድሮኖችና ሚሳኤሎች በጣም ስጋት ላይ ጥለውናል ሲቀጥል እየሮጥን ስንገባ የፅምዶ አካል የሆኑት ወያኔና ፋኖ ከባድ መሳሪያ ጭምር ታጥቀው እኛ የነበርንበትን ቦታ በሙሉ ይዘው እስከ ሰሜን ሸዋ ገብተዋል ሁኔታው ከባድ ነው
2026-10-12 01:43:55
5
.lejalem.birhanu
LiJALEME BiRHANU :
የምፈጠርዉን ነገር አብርን እናያለን እግዚአብሔር ይርዳን😳😳😳
2026-10-11 15:32:01
5
user4414921871329
tome :
በትክክል,ምስራቅ አፍሪካ አካባቢ የሚተየዉ,አለመግባባት የአርማጌዶን አርማጌዶን እንዲሸተን ምክንያት እየሆነ ነዉ
2026-10-11 16:29:24
6
yonasmelkamu187
Yonas Melkamu :
ኢሱ[Power]
2026-10-11 16:17:19
1
hanagze100
ሀና wolete ትንሳኤ8✨ :
first😁love you day 7🥰🥰🥰🥰
2026-10-11 15:19:13
4
only.one.way225
only one way :
Day 7 special man... ደይ 7 ይለያል ስንል በምክንያት ነው።
2026-10-11 16:25:29
2
al.nejashi
AL NEJASHI :
ትክክልነህ ወንድሜ 100 ፐርሰንት
2026-10-11 18:03:10
1
aman12.bmf
Amanuel :
በርታልን
2026-10-11 17:15:13
1
beki1298
Beki :
ሰሜንን አትወድም ከነሱ አትወርድም የተባለዉስ? ግራ-ገባንኮ
2026-10-11 18:54:53
1
samzi_12
𝐒𝐀𝐕𝐈𝐀𝐍𝐎 :
teddy yemil hurricane zrzr wlst ale 'teddy' yemimotbet weys *tedros* ngsu yemimetabet ? day 7 iyew
2026-10-12 08:15:26
0
To see more videos from user @day.7.10, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About