@yony6205: ===== " በአንተ ላይ የመጡብህ ችግሮች እና መከራዎች አንተ ፈልገህ ያመጣሀቸው ሳይሆኑ ሰዎች የጣሉብህ ቀንበሮች ሊሆኑም ይችላሉ ። ( ማንም መራብ ፈልጎ አይራብም ። ማንም መኖር እየፈለገ አይሞትም ። ማንም መደሰት እየፈለገ መከራን ጎትቶ ቤቱ አያስገባም ። ( ይልቁንስ ከሰው ሰወኛ የወጡ ሰዎች የአንተን ደስታ ነጥቀው ለእነሱ ስለአደላደሉት እንጅ ! ( ይልቁንስ ከሰው ሰወኛ ያፈነገጡት የአንተን የምሳ እና የራት መንገድ ዘግተው ስለሚቋደሱት እንጅ ! ( ራስ ወዳድ ሰዎች ( ራስ ወዳድ ሰዎች ( ራስ ወዳድ ሰዎች ..............................))) የአንተን መንገድ እየዘጉ ስለሚቀሙህ ነው እንጅ አንተ ሰነፍ ሆነህ አሊያ መለወጥ የማትፈልግ ሆነህ አይደለም ። ታላቁን መፅሐፍ ቃል አስታውስ ! " ማንም የወንድሙን መንገድ ሊዘጋ ደንጋይ የሚቆልል ÷ እሾህ የሚተክል ወዮለት ! " ለራስህ .....! " ተቀምጦ የዋለ ጭንቅላት የሰይጣን ማደሪያ ይሆናል ! " ይላል እና ታላቁ መፅሐፍ ። እናም አንተም ተቀምጠህ ስትውል ጭንቅላትህ የሰይጣን ማደሪያም እንዳይሆን ! በወንድምህ መንገድ ላይ እኝቅፍት ላለመሆን ተጠንቀቅ ! yoni ነኝ
💔የተሰበረ ልብ💔yony 💚 💛 ♥️
Region: ET
Sunday 11 October 2026 15:17:58 GMT
Music
Download
Comments
Webit :
ምን አልባት ለኛ ስለማይጠቅመን ይሆናል
2026-10-11 19:26:23
4
ማሂ🦋 የዳሞቷነኝ🦋 :
real
2026-10-12 16:48:57
0
girma shamebo :
yasazinali.
2026-10-12 15:23:11
0
Getiye _tegegn :
አንዱ ይበቃቸው ነበር የነሡ ደሥታ በሌላቸው ሠዎች ችግር ላይ ሥለተመሠረተ ነው
2026-10-12 14:15:39
0
ዛሬም ነጌም የማይጥለኝ የድ/ማርያም ልጅብቻ ነው :
እውነት ነው
2026-10-12 16:06:59
0
#አለን* :
ዋው
2026-10-12 13:19:23
0
Giyorgis minas ezira :
ere benatih beka embiy alkegn
2026-10-12 10:24:29
0
ብርሀኑ :
በትክክል
2026-10-12 02:03:42
0
ኩራትሸን እዛው :
tikkile
2026-10-12 04:01:05
0
Biruk,21 :
እህህ
2026-10-12 08:16:35
0
ዘረ-መሳፍንትⒶⓂ :
ትክክል
2026-10-11 16:32:35
0
buze :
እውነት👏👏👏
2026-10-11 22:13:25
0
elidana :
🥰🥰🥰🥰
2026-10-11 15:41:07
0
Selam Kiya :
@
2026-10-11 15:44:35
0
Nati Haile :
👌👌👌
2026-10-12 11:24:11
0
yechale :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-12 09:03:15
0
ጎ❤️ደ❤️ሬ❤️ው :
🥰🥰🥰
2026-10-11 19:18:49
0
habite :
😭
2026-10-11 17:33:28
0
"my world " :
🙏
2026-10-11 16:24:41
0
@natisha 1221 :
😍😍😍
2026-10-11 15:28:20
0
Ⓝነጁ🧕📿🕌⛪️🇪🇹 :
🥺🥺🥺
2026-10-12 17:14:04
0
To see more videos from user @yony6205, please go to the Tikwm
homepage.