@nainaa.bd:

Farjana Nainaa
Farjana Nainaa
Open In TikTok:
Region: BD
Sunday 11 October 2026 16:33:36 GMT
124
7
0
1

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @nainaa.bd, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ስለ በገና ፈዋሽነትና ትርጉም ማወቅ ያለብን 5 ነጥቦች የበገና ትርጉም፦
ስለ በገና ፈዋሽነትና ትርጉም ማወቅ ያለብን 5 ነጥቦች የበገና ትርጉም፦ "በገና" ማለት በጥሬ ትርጉሙ "ምስጋና" ማለት ነው ። ይህም መደርደር፣ መንዘር እና ማመስገን የሚሉ ትርጉሞችን ይይዛል ። ለአዕምሮ ጤና (Mental Health) ያለው ጥቅም፦ በገና ለአንገር ማኔጅመንት (Anger Management) እና ለተለያዩ የስነ-ልቦና መረበሾች እንደ ቴራፒ ያገለግላል ። ለምሳሌ ቅዱስ ዳዊት ንጉስ ሳኦል በመንፈስ ሲጨነቅ በገና በመደርደር ይፈውሰው ነበር ። ትኩረትን የመሰብሰብ ብቃት (Focus and Attention)፦ በገናን መደርደር በአንድ ጊዜ ግጥምን ማንበብን፣ በዜማ መዘመርን እና በጣቶች መደርደርን ስለሚጠይቅ፣ አዕምሮ በአንድ ነገር ላይ ብቻ እንዲያተኩር በማድረግ የትኩረት አቅምን ያሳድጋል ። ልዩ የድምጽ ፍሪኩዌንሲ (Sound Frequency)፦ በገና በአንድ ጊዜ ሁለት አይነት የድምጽ ፍሪኩዌንሲ (ወፍራም እና ቀጭን ድምጽ) የሚያወጣ ብቸኛው መሳሪያ ነው ። ይህም የልብ ምትን ከማረጋጋት ጀምሮ አዕምሮን እስከ መሰብሰብ ድረስ ትልቅ ኃይል አለው ። የክብር እና የንግስና መሳሪያ፦ በገና "የመኳንንት እና የጨዋ መሳሪያ" ተደርጎ ይቆጠራል ። በጥንት ጊዜ ነገስታት በተለይ በጾም ወቅት እንዲረጋጉ እና ፍርደ ገምድልነት እንዳይሰፍን በቤተ-መንግስታቸው የበገና ደርዳሪዎች እንዲኖሩ ያደርጉ ነበር ። ለተጨማሪ እውቀት Follow እና Like ማድረግ እንዳይረሳ! #fypシ #ሄኖክ_በገና #ክራር #ኒቆዲሞስ #creatorsearchinsights

About