@p_secretacc0: so good #scary #movies #viral #fyp

ssecretspam
ssecretspam
Open In TikTok:
Region: US
Sunday 11 October 2026 17:33:57 GMT
448
13
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @p_secretacc0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ለሠንደቋ የታመነ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ጥቅምት 02 ቀን 2019 ዓ.ም የሀገሩን ሰንደቅ ዓላማ በክብር ከፍ አድርጎ የሚያውለበልብ፣ ሉዓላዊነቷን ለመጠበቅ ቃል የገባውና ለህዝቡ ሰላምና ደህንነት በቁርጠኝነት የሚተጋው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት፣ ለሰንደቅ ዓላማው ያለው ፍቅርና ታማኝነት በተግባሩ የተገለፀ ነው። ለሰራዊቱ ሰንደቅ ዓላማው የሀገር ማንነትና የነፃነት ክብሩ መገለጫ፣  የሚጠብቃትንና የሚወዳትን ሀገሩን የሚያገለግለውን ህዝብና የገባውን ሀገራዊ ቃል የምትወክል የክብር ምልክቱም ናት። ሠራዊቱ ሰልጥኖ ሲመረቅ ሰንደቅ ዓላማውን በክብር ከፍ አድርጎ ቃል ይገባል።  በሚሰጠው ግዳጅም ዘምቶ የሀገሩን ክብርና ሉዓላዊነት ለመጠበቅ የገባውን ቃል በተግባሩ ያረጋግጣል።  በፈተና ጊዜ ሞራሉ፣ በድል ወቅት ኩራቱ የሆነችው ሰንደቅ ዓላማ፣ የሠራዊቱ የአንድነትና የታማኝነት የሀገራዊ ፍቅሩ መገለጫ ናት።   ሰራዊቱ ለሰንደቁ ያለው ፍቅርና ታማኝነት በዲሲፕሊኑ፣ በሙያዊ ብቃቱና ሀገራዊ ተልዕኮውን በቁርጠኝነት በመፈጸም እየገለፀ ይገኛል። ለዚህም ከአድዋ ድል እስከ ዛሬ፣ የኢትዮጵያ የጀግንነት ታሪክ ለነፃነትና ለሉዓላዊነት የተከፈለ መሥዋዕትነት ምስክር ነው። የዚህን ታሪካዊ አደራ የተረከበው የዛሬው የድል ሠራዊትም የሀገሩን ሰንደቅ በክብር በመጠበቅ፣ ለህዝቡ ሰላምና ደህንነት በመትጋት የጀግንነት ታሪኩን እያስቀጠለ ይገኛል። ዛሬም 19ኛው ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን
ለሠንደቋ የታመነ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ጥቅምት 02 ቀን 2019 ዓ.ም የሀገሩን ሰንደቅ ዓላማ በክብር ከፍ አድርጎ የሚያውለበልብ፣ ሉዓላዊነቷን ለመጠበቅ ቃል የገባውና ለህዝቡ ሰላምና ደህንነት በቁርጠኝነት የሚተጋው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት፣ ለሰንደቅ ዓላማው ያለው ፍቅርና ታማኝነት በተግባሩ የተገለፀ ነው። ለሰራዊቱ ሰንደቅ ዓላማው የሀገር ማንነትና የነፃነት ክብሩ መገለጫ፣ የሚጠብቃትንና የሚወዳትን ሀገሩን የሚያገለግለውን ህዝብና የገባውን ሀገራዊ ቃል የምትወክል የክብር ምልክቱም ናት። ሠራዊቱ ሰልጥኖ ሲመረቅ ሰንደቅ ዓላማውን በክብር ከፍ አድርጎ ቃል ይገባል። በሚሰጠው ግዳጅም ዘምቶ የሀገሩን ክብርና ሉዓላዊነት ለመጠበቅ የገባውን ቃል በተግባሩ ያረጋግጣል። በፈተና ጊዜ ሞራሉ፣ በድል ወቅት ኩራቱ የሆነችው ሰንደቅ ዓላማ፣ የሠራዊቱ የአንድነትና የታማኝነት የሀገራዊ ፍቅሩ መገለጫ ናት። ሰራዊቱ ለሰንደቁ ያለው ፍቅርና ታማኝነት በዲሲፕሊኑ፣ በሙያዊ ብቃቱና ሀገራዊ ተልዕኮውን በቁርጠኝነት በመፈጸም እየገለፀ ይገኛል። ለዚህም ከአድዋ ድል እስከ ዛሬ፣ የኢትዮጵያ የጀግንነት ታሪክ ለነፃነትና ለሉዓላዊነት የተከፈለ መሥዋዕትነት ምስክር ነው። የዚህን ታሪካዊ አደራ የተረከበው የዛሬው የድል ሠራዊትም የሀገሩን ሰንደቅ በክብር በመጠበቅ፣ ለህዝቡ ሰላምና ደህንነት በመትጋት የጀግንነት ታሪኩን እያስቀጠለ ይገኛል። ዛሬም 19ኛው ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን "ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ መግባባትና ለአንድነታችን!" በሚል መሪ ቃል እያከበረ መገኘቱ ሰንደቅ ዓላማው የጋራ ማንነታችንና የአንድነታችን ምልክት መሆኗን በማስታወስ ነው። በዚህ ወቅት የድል ሠራዊታችንም ለሰንደቁ ታምኖ፣ ለሀገሩ ክብርና ከፍታ፣ ለሕዝቡ ሰላምና ደህንነት ያለውን ታሪካዊ ኃላፊነት በከፍተኛ ተነሳሽነት እየተወጣ ይገኛል። የመከላከያ ሰራዊታችን ለሰንደቁ የታመነ፤ ለሀገሩ ክብርና ሉዓላዊነት የቆመ፤ ህዝቡን የሚያገለግል የድል ሠራዊትነቱን በተግባር እያስመሰከረ ቀጥሏል። በብዙአየሁ ተሾመ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት https://dfmc.mod.gov.et/ https://youtube.com/@fdredefenseforce-9629?si=Av-sDKCopw1FfTW2 https://t.me/+E_EOiTY9eq85ODI0 https://www.facebook.com/fdredefense.official

About