@hyat5274: #onthisday #OOTD

HYAT❤❤
HYAT❤❤
Open In TikTok:
Region: AE
Sunday 11 October 2026 21:23:41 GMT
36383
3290
234
711

Music

Download

Comments

black.life2877
black life :
ያሰላም ኡስታዝ ስልጤ ኖት እንዴ እውነትም ስልጤነት ወላሂ ሙስሊምነት ነው
2026-10-12 02:24:44
59
tiktok.nissir
ያሲን ቶክቻዉ :
በ አለህ ኡስታዝ ስልጥኛ ይችለሉ ??
2026-10-12 04:12:13
39
bakeri.ahemad
Liji abuki ሀንሸ ሀለብቾ💯 ⓾🐝👈 :
ደስ ሲል ቋንቋዉ 🥰👏🏾
2026-10-12 02:59:12
12
.a319651
ትግስተኛው🌺 A :
جزكملكير عسةاز
2026-10-12 12:22:20
0
251.habe
Fafi •• raya🌾🍃🇪🇹🌹 :
Tigraway yimeslegn neber [Heartwarming]
2026-10-12 17:53:54
0
sultanansaar
sultan Ansar :
"አባትና እናቱ ባሪያ ሆነው አግኝቷቸው በገንዘቡ ከፍሎ ከባሪነት ነፃ ካወጣ እንጂ ልጅ የአባት እናቱን ሀቅ ከፍሎ አይጨርስም" ብለዋል ረሱሉ(ሰ.ዓ.ወ) በእማም ሙስሊም በተዘገበ ሀዲስ። አንድ ሰው እናቱን እናቱን በጀርባው አዝሏት ሀጅ እያስደረጋት እናቴ ደክማለች አርጅታለች በጀርባዬ ተሸክሜ ነው የሚዞረው ሀቋን አልከፈልኩም ወይ ብሎ ስጠይቅ አይደለም ሀቋን በሙሉ መክፈል አንተን አርግዛ ስትወድቅ የደነገጠችው ድንጋጤ አይከፍልልህም ተብሏል። በአጠቃላይ ሀዲሱ ስለ አባትና እናት በልጆቻቸው ላይ ስላላቸው ሀቅ ነው የሚናገረው።
2026-10-12 08:21:20
19
too_eee
F ነኘ ኢነቴን ነፈቅ :
S͟A͟W͟🥰🥰🥰🥰S͟A͟W͟🥰🥰🥰S͟A͟W͟
2026-10-12 07:52:27
1
user3216017921258
habib :
ኡስታዛችን አማርኛዉም ያምርባቸዋል 🥰🥰🥰 ይሔኛዉም ቋንቋ ባላዉቀዉም አንቱ ስታነገሩት ስሰማዉ ወደደኩት❤️
2026-10-12 07:43:40
8
user9304981541363
ብዕሬን ለተውሂድ ✍️(Ⓐ)بــنت بابا 💐 :
ኡዝታዙና ሀፈዘሁሏህ አላህ ይጠብቀወት ማሻአላህ ምንኛ ቋቋነዉ የ🥰🥰
2026-10-12 03:04:39
10
user8815137673915
Never 💞give up (ሚስ) :
ወላሂ ይህንን ቆንቋ ሲናገር ስሰማው ደስስስ ነው ያለኝ ቋንቋውን ግን አልሰማውም
2026-10-12 06:01:24
6
nuru.mohammed58
نوردن محمد :
አወገን ምንኛ ነው እየቀለዳችሁብን ነው እደ ?😂😂
2026-10-12 07:27:34
5
user2521748428763
ስዳታኛዋ :
ላእማታት ምካታታላው ኡስታዜ ናው ግን ስልጤናው ብዬ ኣስቤም ኣላቅም ማሻላህ ኣላህ ይጣብቅልን ኡስታዛችን
2026-10-12 11:33:01
4
m0285245
❥𝙼𝚞𝚗𝚊♡ :
ኡስታዝ ስልጤ ናቸውደ ማሻ አላህ ተባረክ አላህ🥰🥰
2026-10-12 12:24:37
3
sun797716
አመርድ ስልጤ ማሶ በዘን 💛🧡🖤🗝🗝🗝 :
ማሸአላህ የምር በስልጥኛ ደግሞ ደስተኞች ሲቲሉ
2026-10-12 16:45:10
1
abukisherif1
Abubeker Sherif :
ያ ሰላም ማሻ አላህ❤️የትርጉም ያለህ😌😎
2026-10-12 11:19:34
1
user40432944252795
ሣንኩራ☪️✅ :
ስልጥኛ ስለ እናት አባት ሀቅ ነው🥰🥰🥰
2026-10-12 04:21:37
7
mubariekredawan4
ሙቤ የጌቶው 🇦🇪🇨🇭🇨🇭 :
ስልጥኛ አቃለሁ ወላሂ ስልጤ አረለሁም
2026-10-12 16:53:59
1
user61696712006225
ስልጤው محمد :
ስልጥኛ አላህ የቂራይ ኡስታዝ
2026-10-12 04:13:58
5
makfira.usman
ELU :
የኛይ ኑድ ኡስታዝ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-12 07:05:17
3
user7532092601601
حسبي الله ونيعمل وكيل :
ማሻአላህ
2026-10-12 07:15:19
1
jemu449
💐JEMU💓 :
ማንሻአለህ
2026-10-12 07:30:47
2
user4758009812729
خيرو ال :
ስልጥኘን👍👍👍
2026-10-12 04:49:08
2
user917102762868
الحمد لله :
ምንኛ ነዉ
2026-10-12 05:02:54
2
sahada060
sada bint Ali :
ስልጤ ነቻው ያኘ ውድ ሼክ
2026-10-12 05:07:04
4
jo546676
joki :
እዴት እደምወደው እሄን ኡሱታዝ
2026-10-12 04:24:39
3
To see more videos from user @hyat5274, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About